ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል @nur_quran_center Channel on Telegram

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

@nur_quran_center


ዓላማችን በላቀ የስነ-ምግባር ምጥቀት እና ጥልቀ በሆነ ኢማን የታነፁ ፤ የኢስላምን የልህቀት ባንዲራ ዳግም ከፍ የሚያደርጉ የሱሀቦችን አማና ተረካቢ ትውልዶችን ማፍራት ነው!!!!
ለበለጠ መረጃ @nurcenter

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል (Amharic)

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል አንድ ከቁስ ግምትና እንኳን ያሠቃቂዎትን የኢማን አፍቃሪ ትውልዶችን እና አናሳስቀም እንዳሆነ ስለ፣ የበረሓና እንዲጠቀም እናወያይ። ምንም ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ብንልጠናቸው፤ ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ኢንስታግራም አቶ አስላም ወከባ ሆኖ የተጠቃሚ ሁኔታ እንዲሠራበት ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ይቀን። ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ዳህሳኑን ትውልዶችን ስለሚያስከትለው እንደፍለግ፣ የብዙም የተባለ ማእጅ ሳልሆነ፣ በሚሊዮን ምስራቅ ሆነን ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል እንምክርታቸው።

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

18 Nov, 18:50


የህትሚያ ፕሮግራም በዚህ ግቡ ።https://us05web.zoom.us/j/81068510924?pwd=nyaZqoWi63goJai9Xw9OifcSa6Qf8S.1

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ሚዛን ተስፋዬ አላህ ሰደቃሽን ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ሰብሪን እና ሀናን አላህ ይቀበላችሁ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንላችሁ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ሰልዋ አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ኸዲጃ አብዱራህማን አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ዘምዘም ለገሰ አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራ ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ዘሀብ አላህ ሰደቃሽን ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

13 Nov, 12:19


ተማሪ ፈዲላ ቢላል አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

10 Nov, 20:56


ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ
ወበረከቱ


ክፍል 5
የአላህ ምህርት ሰፊይ ነው



👉 በመጀመሪያ አላህ እኔንም እናንተም እድንፈራው አዞናል

👉 ምንአልባት ከህመሞች ሁሉ የልብ ህመም በወንጀል መታመም ነው ።

"ንገራቸው ለባሮቸ እኔ አዛኝና ሩህሩህ ነኝ"

👉 አላህ ባሮች ያምጹታል እሱግን መሀሪና አዛኝ ነው
👉 አላህን ከጅሉት ምንም ሳይፈጽም አይመልስልም

👉 ወደሱ ተመላሾችን ይወዳል

👉 ጌታየ ሆይ ማነው እሚምረኝ አንተ ካላዘንክ
👉 አንተ ካልማርከን አብዘሀኞቻችን በወንጀል ተሞልተናል ።
👉 እናንተ ሰወች ሆይ ሁላችሁም ወደ አላህ ተመለሱ ይላል ።

👉 ይቅር በለኝ ደካማ ነኝ እያልን ወደአላህ መመለስ ነው የወንጀል ሚዛናችን እድያንስልንና የመልካም ስራ ሚዛናችን ከፍ እንዲል የሚያደርግልን።

👉 ወደአላህ ስንመለስ ሸይጧን ይከፋል።ጠላታችንም አይደል።

👉 በረሱላችን ጊዜ ዚና የሰራች ሴት ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር መጣች 3 ጊዜ መጥታ ተናገረቻቸው 9ወር ቆይታ ወልዳ መጣች መለሷት ልጁ ጡት እስከሚጠባ ድረስ ...

👉 ምንአልባት ዝናብ ሊያዘንብ የሚችል ወንጀል እንሰራ ይሆናል
ስትመጣ ለህጻኑ ዳቦ አሲዛ ነበር
ይህች ሴት ያደረገችው ተውባ ለመዲና ሰወች ሁሉ ይበቃ ነበር ።
👉 የአደም ልጆች ሁሉም ተሳሳች ናቸው

👉 ወደአላህ ተመለሱ ሙሉ ለሙሉ
ረሱላችን (ሰ.ዐ.ወ) በቀን ከ70 በላይ እስቲግፋር ይጠይቁ ነበር ኡመር እንዳስተላለፉት ከ100 በላይ በቀን ኢስቲግፋር ያደርጉ ነበር።
👉 አላህ ወደ ቅርቢቷ ሰማይ መቶ  ማነው ይቅር እሚለኝ ይቅር እምለው ይላል ።

👉 ወንጀል ከሚሰሩ ሰወች መራቅ እና
ጌታየ ሆይ አላህ ፊት መቆም አልችልም ይቅር በለኝ ማለት አለብን።

👉 ተውበት ፈጥነን ማድረግ አለብን
በቀን ስንት ወንጀል እንሰራለን አደራ ተውበት እናድርግ ።
👉 አላህ ተውበት እድናደርግ ብዙ ቦታ ጠቅሶልናል
👉 አንተ የአደም ልጅ ሆይ ወንጀልህ እስከ ሰማይ ብትደርስ ይቅር በለኝ ካልከኝ ይቅር እልሀለሁ


ኢስቲግፋር ቁርኣንና ሀድስ ውስጥ ስንት ቦታ  ተጠቅሷል ?

👉 በተለያየ ቦታ ቁረኣን ውስጥ  ተጠቅሷል

👉 ወደ አላህ የሚመለሱ ሰዎችን ያሞግሳል ።

# ሰደቃ እሚሰጡ ለጋሾችን
# ኢስቲግፋር አድራጊወችን

👉 የጀነት ሰወች ባህሪይ ወንጀል ይሰራሉ ነገር ግን ወንጀል ላይ  አይዘወትሩም
እራሳቸውን ይጠይቃሉ ወንጀል ላይ አይዘገዩም።
እራሱን እሚበድል ወንጀል እሚሰራ
ኢስቲግፋር እድናደርግ ይጠይቀናል

🖐 ወደ ጀነት ተቻኮሉ
🖐 ለእስቲግፋር ተሽቀዳደሙ


👉 ሰወች የፈለጉትን ቢሰሩ ወንጀል ቢሰሩ ተስፋ አለመቁርጥ

👉 ካፊሮች ቢሆኑ እንጂ ተስፋ አይቆርጡም

👉👉 አባታችን አደምና እናታችን ሀዋ
ያረብ እዘንልን ካላዘንክልን ከከሳሪወች እንሆናለን ።

👉 ሙሳ አለሂ ሰላም አላህ ሆይ ነብሴን በድያለሁ ይቅር በለኝ አለ

👉 ነብዩ ከ70ጊዜ በላይ በቀን ወደ አላህ እመለሳለሁ ብለዋል

2 . ኢስቲግፋር

👉 እናንተ ሰወች ሆይ ከእናንተ መካከል ማነው ይቅር በለኝ የሚለው ይቅርታ እሚጠይቀው

ነብዩ ዩኑስ ( ዐ.ሰ) አሏሁመ  ኢኒይ ኩንቱ ሚኑ ዟሊሚን  ይሉ ነበር።

👉 ወንጀሉን ከደጋገመ ግን ልቡ ይጠቁራል

"እስቲግፋር አብዙ እምቢ አትበሉ ጀርባ አትስጡ ኢስቲግፋር ማድረግ አካላዊ ጥንካሬ ይሰጣል ፣ ከአለንበት ጭንቀት ያወጣል፣ ከጥበትም ያወጣናል፣ ከማይጠብቀው መንገድ ይረዝቀናል ።"

👉 ሱርቱል ኑህ ላይ መልካም ልጅ የፈለገ እስቲግፋር ያደረግ።

# ከቁረአን በሀላ
# ከሶላት በሀላ ጌታየሆይ ይቅር በለኝ 3ጊዜ
# ከሀጅ በሀላም አላህ ይቅር በለኝ   ።

# የጧትና የማታ አዝካር ላይ እስቲግፋር ማድረግ
# የጸሀይ ግርዶሽ
# የጨረቃ ግርዶሽ


👉 ኢብኑ አባስ ( ረ.ዐ) እንዳሉት፦

"አላህ ሆይ ጥፋተኛ ነኝ ይቅር በለኝ ያረብ ይቅር በለኝ ካልን መላኢካዎች ዱአ ያደርጋሉ "

👉 ቃል የገባህላቸውንም ሁሉ
ከአባቶቻቸው፣ ከሚስቶቻቸው ከልጆቻቸው ጀነት እንዲገባ ዱአ እያደረጉለት ነው።

መለኢካዎች ኢስቲግፋርና ዱአ የሚያደርጉለት

1. መጀመሪያ ሰፍ መቆም የተቆረጡ ሰፎችን  መሙላት
2. ሶላት ከጨረስን በሀላ ሌላ ሶላት ለመቀጠል
መለኢካወች ዱአ ያደርጉልናል
3. ሰባህ ላይ ከጠየቅን
70,0000 መለኢካ እስከ ማታ ዱአያደርጉለታል
4. ለወንወድሞቻችሁ ዱአ ስታርጉ መለኢካወች ዱአ ያደርጉልናል

5. ስንተኛ ኡዱእ ማድረግ መለይካወች ለኛ ዱአ ያደርጉልናል

ሽሩጡ ተውባ  4 ናቸው

1ኛ. ኢክላስ

2ኛ. ከወንጀሉ መውጣት

3ኛ. መጸጸት

4ኛ. ዳግም ላለመመለስ መወሰን

ሽኩረን ጀዛክ ላህ ኽይር ያኡስታዝ
https://t.me/nur_quran_center

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

10 Nov, 16:00


ዛሬ የኡስታዝ አ/ፈታህ ሙሀደራ እንደተጠበቀ ነዉ
በሰአት ተገኙ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

08 Nov, 18:21


ተጅዊድ ግቡ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

03 Nov, 18:07


የደርሱ ኪታብ ☝️☝️

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

03 Nov, 18:00


https://us06web.zoom.us/j/83510137697?pwd=kmQsamzKRmrkCbvc2Yx1AEcvVWctzW.1 የደርስ ሊንክ ነዉ ግቡ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 18:13


https://us05web.zoom.us/j/86355027951?pwd=mg9CeSJvLlwUX0hhaMbwZwsgSySN6P.1 የኽትሚያ ሊንክ ነዉ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ሒክመት ፋሩቅ አላህ ሰደቃሽን ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈአ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ሀናን አላህ ሰደቃሽን ይቀበልሽ ቁርዐን በዱንያም በአሄራም ሸፈኣ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ እልፉ 4000 ብር

ሰደቃሽን አላህ ይቀበልሽ ቁርዐን በዱንየም በአሄራም ሸፈኣ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ መርየም አሊ ሰደቃሽን አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ሰሚራ አብዱረህማን ሰደቃሽን አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ራህማ ወንቺ ሰደቃሽን አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ፈቲያ አህመድ ሰደቃሽን አላህ ይቀበልሽ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልሽ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

02 Nov, 07:08


ተማሪ ሲራጅ ሰደቃህን አላህ ይቀበልህ ቁርኣን በዱንያም በአኼራም ሸፈዐ ይሁንልህ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

17 Oct, 18:09


https://us05web.zoom.us/j/87648151940?pwd=4KE08cLUYGK9Lzn8dhbMVUuu1LFPSW.1

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

17 Oct, 18:09


የኽትሚያ ፕሮግራም ነዉ ግቡ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

17 Oct, 07:24


ዛሬ ምሽት በኢትዮጵያ ሰአት 3:00-4:00 የኽትሚያ ፕሮግራም አለን ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

16 Oct, 06:17


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ
ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል ህዳር 14 የሚያዘጋጀው የምርቃት ኘሮግራም ላይ በሚኖረው የየሲርለና የየቲሞች ማዕከል የቲሞችን መመገብና የልብስ መስፊያ ማሽን (ሲንጀሮች) መግዣ የሰደቀቱል ጃሪያ ላይ ተሳታፊ ለመሆን የነየታችሁትን በዚህ አካውንት1000394381318    በማስገባት ደረሰኙን በውስጥ ይላኩልን።
"እኔ ና የቲሞችን የሚንከባከብ በጀነት ውስጥ ✌️እንደዚህ ነን" ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

15 Oct, 08:52


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ
ከዚህ በታች ስማችሁ የተዘረዘረ ተማሪዎች ከ2016 ጀምሮ ቁርኣን ያኸተማቹ ተማሪዎች ስም ነው ከዚህ በታች ስማቹ ያልተጠቀሰ በውስጥ አውሩኝ
1 ኢማን ወንድሙ                           ሳውዲ
2 ኡሙ ሶብር / አዲሴ አመኑ            ጀርመን   
3 አዚዛ ሀምዛ                                 አሜሪካ
4 ያስሚን ካሚል                              ሳውዲ
5 አይመን ካሚል                              ሳውዲ
6 ዘቢባ አባስ                                    ሳውዲ
7 ሙከሚል ሽኩር                              ደ/አፍሪካ
8 ሀዋ አብደላ                                    ስዊድን
9 ሀዋ ሙሐመድ ኢድሪስ                      ዱባይ
10 ሠሚራ ሙሀመድ አስፋው                ዱባይ
11 አለምዴ ሀይሌ                                 ዱባይ
12 ዘይነብ አብዱልቃድር                        ስዊድን
13 ራህመት አራጌ                                 ዱባይ
14 አህላም አህመድ                               ጀርመን
15 ፋጡማ ሙሀመድ ዘከሪያ                    ዱባይ
16 ዘይነብ ሙሀመድ ሀሺም                      ዱባይ
17 ሙባረክ ራህመቶ                            ደ/ አፍሪካ
18 ሰኣዳ ሙሀመድ ኢብራሒም                 ኳታር
19 አለውያ ሙሀመድ                               ሳውዲ
20 ሀዋ ቃሲም                                        ሳውዲ
21 ዘሀራ አህመድ                                    ሳውዲ
22 ጀሚላ ኑሩ                                          ስዊድን
23 ዘሀራ አብደላህ                                    ሊባኖስ
24 ሒክማ ቃሲም                                    አሜሪካ
25 አይመን አ/ ረህማን                             አሜሪካ
26 ሰኣዳ ሱልጣን                                     ሳውዲ
27 ሪም ሚፍታህ                                      ሳውዲ
28 ሰኣዳ አደም                                        ሳውዲ
29 ነጃት ሷሊህ                                         ሳውዲ
30 አሚናት ይማም                                    ሳውዲ
31 አሊ ያሲን                                          አሜሪካ
32 ሶፊያ ሲራጅ                                     ኢትዮጵያ
33 ዘይነብ አህመድ                                ዱባይ
34 ዙበይዳ ሙሀመድ አሊ                      ዱባይ
35 ዘቢባ ነስሩ                                       ሳውዲ
36 ዘይነብ አርጋው                                 ዱባይ
37 ማኢዳ አራጋው                                 ዱባይ
38 ያስሚን ሀሰን               
39 ረውዳ ተመስገን                               ዱባይ
40 ተሚማ ዩሱፍ                                 አሜሪካ
41 ነሲባ አህመድ
42 ሰሚራ አ/ረህማን                         ሲውዲን
43 አለሚቱ ቅባቱ                               ዱባይ
44 ሐያት ሀሰን                                  ዱባይ
45 ዚነት ሀሰን                                   ዱባይ
46 ሉባባ ሰኢድ                                  ዱባይ
47 ነኢማ አ/ፈታህ                             ዱባይ
48 ኤሊድ አቡበከር                           ሲውዲን
49 ጀሚላ ኑርሀሰን                             ሳውዲ
50 ሚሽካት ሙሀመድ                        አሜሪካ
51 መኪያ ሙሀመድ                          አሜሪካ
52 ሀናን ሙባረክ                                አሜሪካ
53 አሚር ሙባረክ                             አሜሪካ
54 እልፉ ሙሀመድ                             ዱባይ
55 ሰውዳ ሰኢድ                                ዱባይ
56 አዩብ ጃዕፈር ረዲ                        ጀርመን
57 ፎዚያ ሙሀመድ                     አውስትራሊያ
58 ሰሚራ አባቢያ                              ዱባይ
59 ሰኢዳ ቲጃኒ                                 ዱባይ
60 ነኢማ ሸረፋ                                 ዱባይ
61 ፋጡማ አሊ                                ዱባይ
62 ኸይሪያ ኢስማኢል                      አሜሪካ
63 ሲቲና ኸሊፋ                                ዱባይ
64 ፋኪሀ ኤልያስ ሳውዲ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

11 Oct, 18:43


https://us06web.zoom.us/j/87832230608?pwd=uVsScqmUnQZdfnlbHrtuByxc7NR7NR.1

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

11 Oct, 18:03


አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካቱሁ የተጅዊድ ትምህርት ሊንክ ነው ግቡ

https://us06web.zoom.us/j/89952128794?pwd=yK63zBuCnibQGRCgrwDeByGboIKw8a.1

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

06 Oct, 17:47


https://us06web.zoom.us/j/81862278324?pwd=hqcwrywUYmuDKkWOYmcQZIvgvVDami.1

የዛሬው ዝግጅታችን ነው ግቡ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

06 Oct, 17:32


ከ 20ደቂቃ በኃላ ይጀምራል ተጀጋጁ

ኑር የቁርኣን ንባብና ኢስላማዊ ጥናት ማዕከል

04 Oct, 17:30


https://us06web.zoom.us/j/88021707757?pwd=jimaUSpGSMVKBObOEWq14OoCR9Egnq.1

የተጅዊድ ትምህርት ነው ግቡ

1,358

subscribers

433

photos

106

videos