QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

@queenscollege1


all about queens

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

26 Sep, 14:04


ለማስተርስ አዲስ አመልካቾች በሙሉ
የማስተርስ የመግቢያ ፈተናውን ያለፋችሁ እስከ መስከረም 30/2017 የመመዝገቢያ ክፍያ ነጻ መሆኑን አዉቃችሁ እድሉን እንድትጠቀሙ እንገልጻለን
የኮሌጁ የፋይናንስ ዳይሬክተር

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

25 Sep, 09:43


Notice
For those who pass NGAT Exam dear respected Masters Applicants, the college management body offer for interested applicate free registration until to September 30/2017 E.C. so we invite you to use this opportunities
Good luck!

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

23 Aug, 07:29


የማስተርስ ተመራቂዎች ተማሪዎች በሙሉ
የምረቃ መግቢየ ሠሰዓት: ጧት 1:00
የምረቃ ቦታ: የካ ክፍለ ከተማ አዳራሽ ልዩ ቦታዉ መገናኛ ማራቶን ህንፃ ፊት ለፊት
የምረቃ ቀን: 18/12/2016 እለተ ቅዳሜ

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

20 Aug, 11:18


Greetings dear prospective graduate students, please find attached the defense schedule for Thursday 16/12/2016 morning at 2:00 at the D'Afrique Campus, and prepare yourself based on the schedule.   we are informing you that all students should bring their presentation PPT and laptop for presentation.

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

20 Aug, 11:18


Check every thing in Detail

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

20 Aug, 08:40


የጋዋን ማስያዣ ጋዋኑ ሲመለስ ተመላሽ የሚሆን 700.00 (ሰባት መቶ ብር) ማስገቢያ አካውንት
አቢሲኒያ ባንክ ''200836405'' መሀመድ ሁሴን, ሰአዳ ይማም እና ሀይማኖት እርገጤ ገቢ እንድታደርጉ እያሳሰብን የጋዋን መመለሻ ቀን በ 20/12/2016 ዓ.ም ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን ነገር ግን ቀን አሳልፎ የሚያመጣ በቀን 150.00 ብር የሚቀጡ ይሆናል !!!

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

15 Aug, 18:22


Greetings dear prospective graduate students, please find attached the 6th round defense schedule for Saturday 11/12/2016, and Monday 13/12/2016 E.C morning at 2:00 at D'Afrique Campus, and prepare yourself based on the schedule.   we are informing you that all students should bring their presentation PPT and laptop for presentation.

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

05 Aug, 08:51


You should be check every thing in detial

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

05 Aug, 08:48


ቀን፡ 29/011/2016
በድጋሚ የወጣ ማስታዎቂያ
d afric ዲህረ-ምረቃ ካምፓስ የማስተርስ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለምረቃ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን የምረቃ ፕሮግራሙን በተለመደው መልኩ ለማሳመር ሲባል ደረጃውን የጠበቀ (መጽኄትና ፎልደር) ፣የጋዎን ክራይ፣ የአዳራሽ ክራይ፣ የምረቃ ፎቶ በጋዎንና ያለጋዎን በጥቅሉ የምረቃ ሙሉ ፓኬጅ ለማሳካት አንድ ተማሪ 1700.00 ብር በዳሽን ባንክ አካውንት ቁጥር 5075698263011 መሃመድ ሁሴን፣ሰዓዳ ይማምና እያሱ ሃጎስ ስም ገቢ አድርጋችሁ እንድትጨርሱ እናሳስባለን፡፡
ማሳሰቢያ፡ ባሁኑ ወቅት የመጨረሻ የመጽሄት ህትመት ስለደረሰ ከመታተሙ በፊት ቼክ እንድታደርጉ እናሳስባለን፡፡
የምረቃ አስተባባሪዎች!

QC D-Afric MBA&PM 2015 Entry

25 Jul, 15:17


Mekonin& Abay