Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

@nebyoudan


በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ መረጃዎችን ስለማጋራችሁ ቻናሉን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
*************************
በፌስቡክ ገፃችን እንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን መንፈሳዊ ማስታወቂያዎች እንዲለቀቅልዎ ከፈልጉ ከታች ባለው ስልክ ደውለው ያናግሩን +25911389739

Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

27 Sep, 06:56


🔴ደግሞ እንደገና ልንባረክ ነው‼️
የተወዳጁ ዘማሪ ዮሴፍ ካሳ 'ይሄ ነው የገባኝ የመዝሙር ኮንሰርት ህዳር 1 በእንጦጦ ፓርክ እንደሚሆን ተገልፆአል

Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

22 Sep, 16:26


ወንጌል ዘመን አመጣሽ የሚያልፍ ፋሽን አይደለም እግዚአብሔር አስቀድሞ ያቀደው ለሰው ዘር ሁሉ የተዘጋጀ የዘላለም ህይወት ግብዣ ነው ! እርሱም ኢየሱስ ነው ::
Endalkachew Zenebe

https://t.me/Nebyoudan

Neba Daniel - ነባ ዳንኤል

21 Sep, 14:18


🔴ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ ተመለሰ‼️

ዘማሪ ኤፍሬም ዓለሙ ወደ አማኑኤል ሕብረት እናት ቤተ ክርስቲያን ተመልሻለሁ ሲል ቀድሞ ሲያገለግልባትና ሕብረት አቁሞ ወደነበረበት ወደእናት ቤተ ክርስቲያን መመለሱን ገልጿል።

በዚሁም ነገ በቦሌ አማኑኤል ሕብረት ቤተ ክርስቲያን ዘማሪ ኤፍሬም አለሙን የአቀባበልና ልዩ ፕሮግራም መኖሩን የቤተ ክርስቲያኗ ፓስተር አመሉ ጌታ ገልፀዉ፦
"በየትኛውም ስፍራና አገር የምትገኝ ቤተ ክርስቲያን፤ የክርስቶስ አንድ አካል ብትሆንም፤ በአንድ ከተማና አገር እየኖሩ ያደጉበትንና ያገለገሉበትን እናት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ኅብረት ማድረግ አቁመው የነበሩ፤ እንደገና አክብረው መመለስ በዚያችው ቤተ ክርስቲያንም ተሰጥተው ለማገልገል መወሰን መቻላቸዉ ታላቅ አርአያነት ያለው ተግባር ነው። ብለዋል።
ዘማሪ ኤፍሬም ከዓመታት ቆይታ በኋላ ወደ እናት ቤተ ክርስቲያኑ በመመለስ ማገልገል እንደሚሻለው በመወሰኑ፤ ከአጥቢያዋ ጋር ተመካክሮ ወስኗል።
በመሆኑም ጌታ ቢፈቅድ ነገ እሁድ ጠዋት 3፡30 ሠዓት ቦሌ አማኑኤል አምልኮ ላይ በጉባኤ ልዩ የአቀባበል ፕሮግራም ይከናወናል።" ብለዋል።