Satcom College @satcomtechnology Channel on Telegram

Satcom College

@satcomtechnology


College of special short term And TVET Level I-4 Courses on Business & Finance,Electrical/Electronics and Information Communication Technology.

Satcom College (English)

Are you looking to further your education in the fields of Business & Finance, Electrical/Electronics, or Information Communication Technology? Look no further than Satcom College! With a focus on special short-term courses at TVET Level I-4, Satcom College is the perfect place to enhance your skills and knowledge in these in-demand industries

Who is Satcom College? Satcom College is a reputable institution that offers quality education and training in various technical fields. Whether you are a student looking to kickstart your career, a professional looking to upskill, or someone simply interested in expanding their knowledge, Satcom College has something for everyone.

What is Satcom College? Satcom College provides a range of courses in Business & Finance, Electrical/Electronics, and Information Communication Technology at TVET Level I-4. These courses are designed to be short-term, allowing students to quickly gain valuable skills and qualifications that can help them succeed in their chosen industry. The college prides itself on its experienced instructors, modern facilities, and hands-on learning approach.

Satcom College's Telegram channel, @satcomtechnology, is the perfect place to stay updated on upcoming courses, events, and news related to the college. By joining the channel, you will have access to valuable information that can help you make informed decisions about your education and career. Don't miss out on this opportunity to join a community of like-minded individuals who are passionate about learning and growing in their respective fields.

Whether you are interested in Business & Finance, Electrical/Electronics, or Information Communication Technology, Satcom College has the resources and expertise to help you succeed. Take the first step towards a brighter future by joining Satcom College's Telegram channel today! Invest in yourself and your future by enrolling in one of Satcom College's specialized courses. Your journey to success starts here at Satcom College!

Satcom College

29 Jan, 14:32


https://youtu.be/69XkMnQ69WU

Satcom College

21 Jan, 19:39


https://youtu.be/SvHaAqjWDIo

Satcom College

09 Jan, 10:19


https://youtu.be/iKtr8zv5ZNk

Satcom College

21 Dec, 21:13


ተንቀሣቃሽ የጥገና ሥራ? ኧረ ያዋጣል!!

ምንም ዓይነት ቢሮም ሆነ ሱቅ ሣይከራዩ የተወሰኑ የጥገና ዕቃዎችን በማሟላት እየተንቀሣቀሱ በመሥራት ብቻ የከፍተኛ ገቢ ባለቤትና ተፈላጊ ባለሙያ መሆን ይቻላል:: ሆ ምን በወጣዎ የአከራይ ፊት ይግረፈዎ!

ኑ በቴክኒክና ሙያው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጋችኋለን::


ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!
Tel 0911 54 8383/ 0904 737373
Facebook -
@Satco college
Instagram –Satcom College
TikTok -
@Satcom College
YouTube-
@satcomcollege

Satcom College

21 Dec, 20:59


https://youtu.be/2IAOdqzX_ZA

Satcom College

16 Dec, 11:04


https://youtu.be/Q34iiL0GQHY

Satcom College

03 Dec, 11:41


https://youtu.be/-84_XWli6U4

Satcom College

21 Nov, 19:27


https://youtu.be/rZBIoqC6WqU

Satcom College

10 Nov, 14:44


https://youtu.be/omygY62AEgU

Satcom College

31 Oct, 15:33


በዚህ ጊዜም አማራጮች አሉ?
አዎ!! የተሻለ አማራጭ መንገድ ሁልጊዜም አለ::
ቴክኖሎጂ ደግሞ ከፍታ ነው :ዛሬን አስረስቶ ነገን የሚያስናፍቅ :የዕድገት መሰላል!!
በረጅም ፕሮግራም ቢሉ በአጭር በድንቅ አማራጮች ቀርበዋል::ይሞክሯቸው::
ወዳሰቡበት ህልምዎ በክብር ይሻገራሉ::

ኑ በቴክኒክና ሙያው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጋችኋለን::

TVET- Where greater Ideas Begin!!
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!

Tel 0911 54 8383/ 0904 737373
Telegram - @Satcomtechnology
FaceBook–Satcom College
Instagram –Satcom College
TikTok -
@Satcom College
YouTube-
@satcomcollege

Satcom College

31 Oct, 15:19


https://youtu.be/uqH7kKYci-g

Satcom College

20 Oct, 19:05


https://youtu.be/KaIqf4xeL6E

Satcom College

16 Oct, 19:56


https://youtu.be/SlHd7eIglW4

Satcom College

14 Oct, 05:33


Satcom College pinned «ዜና ሣትኮም!! ሣትኮም ኮሌጅ በነፃ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሊያመስረቅ ነው:: ኮሌጁ በተለያዩ አጫጭር የሙያ ዘርፎች ያለምንም ክፍያ በነፃ ያሠለጠናቸውን ከ50 በላይ ሠልጣኞች ሊያመስረቅ መሆኑን አስታውቋል :: የኮሌጁ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሠልጣኞቹ ሥልጠናውን በሚገባና በተሣካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የአፈፃፀም ግምገማ ባደረገበት ወቅት ማረጋገጡን ገልፆ ቀሪ ሥራዎች ላይ ምልከታ በማድረግ…»

Satcom College

13 Oct, 17:52


ዜና ሣትኮም!!
ሣትኮም ኮሌጅ በነፃ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሊያመስረቅ ነው::
ኮሌጁ በተለያዩ አጫጭር የሙያ ዘርፎች ያለምንም ክፍያ በነፃ ያሠለጠናቸውን ከ50 በላይ ሠልጣኞች ሊያመስረቅ መሆኑን አስታውቋል ::
የኮሌጁ አስተዳደር እንዳስታወቀው ሠልጣኞቹ ሥልጠናውን በሚገባና በተሣካ ሁኔታ በማጠናቀቅ ላይ መሆናቸውን የአፈፃፀም ግምገማ ባደረገበት ወቅት ማረጋገጡን ገልፆ ቀሪ ሥራዎች ላይ ምልከታ በማድረግ ሥልጠናው ግቡ እንዲመታ እየተሠራ መሆኑንም ጨምሮ ገልጿል::
የነፃ ሠልጣኞቹ ኮሌጁ ከሚሰጣቸው የማህበራዊ ሃላፊነት ሥራዎች አንዱ የሆነውና በ2016 ዓ.ም ግንቦት ወር ላይ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ጥሪ ተደርጎላቸው የተመረጡ መሆናቸውን አስታውሶ በቀጣይም ማህበራዊ ሃላፊነቱን በሚገባ ለመወጣት ዝግጁ መሆኑንም የኮሌጁ አስተዳደር ተናግሯል::
ሠልጣኞቹ በበኩላቸው ኮሌጁ ለሠጣቸው የነፃ የትምህርት ዕድል ምስጋናቸውን አቅርበው የተሣካ እና ቆይታቸውም አስደሳች እንደነበር ጠቅሰዋል::
ሣትኮም ኮሌጅ ላለፉት 16 ዓመታት በተለያዩ አጫጭር የሙያ ዘርፎች በርካታ ባለሙያዎችን ያፈራና ለክብር ያበቃ አንጋፋ ተቀም ነው::

Satcom College

12 Oct, 06:32


ተጀምሯል !! ተጀምሯል !!
TVET Level 1-4 ምዝገባ ተጀምሯል!!
ቱሉዲምቱ ኢሉ አደባባይ አጠገብ በኮሌጁ ዋና ካምፓስ
ስልክ ፦0966 72 37 37 / 0901 77 77 71


ለበርካታ ዓመታት ለማህበረሰበቡ ከታመነና ብዙዎችንም የተመራጭ ሥራና የምርጥ ሙያ ባለቤት ካደረገ አንጋፋ ተቋም አሁን ደግሞ ከፍ ባለ በደረጃ (በዲፕሎማ) መርሐ-ግብር ምዝገባ ተጀምሯል ።ፍላጎቱ ያላችሁ በክብር ተጋብዛችኋል
ኑ በቴክኒክና ሙያው ዘርፍ ተመራጭና ተፈላጊ ባለሙያ እናደርጋችኋለን::

TVET- Where greater Ideas Begin!!
ሣትኮም የምርጥ ባለሙያዎች መፍለቂያ!

Telegram - @Satcomtechnology
FaceBook–Satcom College
Instagram –Satcom College
TikTok - Satcom College
YouTube-
@satcomcollege
Website-
www.satcomethiopia.com

Satcom College

11 Oct, 18:21


https://youtu.be/ZM5ZwoH1eYI

Satcom College

08 Oct, 05:44


የፌስቡክ አካውንትዎን ደህንነት ለመጠበቅ ሊወሰዱ የሚገቡ የጥንቃቄ እርምጃዎች❗️

1. የይለፍ-ቃልዎን ደህንነት ማረጋገጥ

የፌስቡክ አካውንቶን ለሌላ ማንኛውም የኦንላይን አገልግሎት ላይ አይጠቀሙ፤

የይለፍ-ቃልዎን በፍፁም ለሌላ ሰው አያጋሩ፤

የሚጠቀሙበት የይለፍ-ቃል ለመገመት አዳጋች የሆነ፣ በፍጹም የእርሶን ስም እና የተለመዱ ቃላትን ያልያዘ ሊሆን ይገባል፤

የይለፍ-ቃልዎ ፣ኢ-ሜይልዎን፣ የስልክ ቁጥሮን ወይም የልደት ቀንዎን በፍፁም የሚጠቀም መሆን የለበትም፤

2. የሚያስሱትን ድረ-ገጽ መረጃ በፍጹም አያጋሩ

አጥቂዎች ፌስቡክ የሚመስል የሐሰት ገጽ ፈጥረው በኢ-ሜይል አድራሻዎና በይለፍ ቃልዎ እንዲገቡ ሊጠይቁዎ ይችላሉ፤

ሁልጊዜም መረጃ የሚያስሱበትን ድረ-ገጽ URL ትክክለኝነት ያረጋግጡ፤
አጠራጣሪ ነገር ሲያጋጥሞ www.facebook.com በማፈላለጊያው ላይ በመጻፍ ወደ ትክክለኛው የፌስቡክ  ገጽ ለመመለስ ይሞክሩ፤

ከሜታ /Meta/ ወይም ፌስቡክ የሚላክሎትን ኢ-ሜይል በፍጹም ለሌላ ሰው አያጋሩ፣ በተለይም ስለ አካውንቶ ምስጢራዊ መረጃዎችን የያዙ ከሆነ፤

ስለፊሺንግ ጥቃት እና ጠንካራ የይለፍ-ቃል አጠባበቅ ላይ ያለዎትን እውቀትና ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

3. ኮምፒውተርዎን ለሌላ ሰው የሚያጋሩ ከሆነ የፌስቡክ አካውንቶን ዘግተው መውጣትዎን /Log Out/ ማድረግዎን  አይዘንጉ፤

ኮምፒውተርዎን ዘግተው ሳይወጡ ወይም መሣሪያዎን ያዋሱ ከሆነም ከርቀት እንዴት መውጣት /Log Out Remotely/ እንደሚችሉ ይወቁ፤

ከርቀት ሆነው ለሌላ አካል ካዋሱት ኮምፒውተር ላይ ለመውጣት(log out) ለማድረግ ወደ ፌስቡክ "Security and Login Setting" ሲገቡ ከዚህ በፊት ይገቡባቸው የነበሩ መሣሪያዎችን ዝርዝር የሚያቀርብልዎ ሲሆን ከዚህ ውስጥ የሚፈልጉት መሣሪያ ላይ "Logout" የሚለውን ትዕዛዝ በመጫን መውጣት ይችላሉ፤

4. ከማያውቋቸው ሰዎች የጓደኝነት ጥያቄ ሲላክልዎ አይቀበሉ

ጠላፊዎች ሰዎችን ለማጥመድ ሲፈልጉ ሀሰተኛ አካውንት ሊፈጥሩ ይችላሉ፤

የጠላፊዎች ጓደኛ መሆን ምን አልባት የእርሶን የፌስቡክ የፊት ገጽን /Timeline/ ሊበክሉ፣ የተለያዩ ጉዳዮችን በገጾ ላይ ሊያጋሩ ወይም በካይ መልዕክቶችን በመልዕክት መቀበያዎ ሊልኩብዎ ይችላሉ፤

5. ከበካይ ሶፍትዌሮች እራሶን ይጠብቁ

አጥፊ ሶፍትዌሮች ኮምፒውተሮች፣ ሰርቨሮች /Server/ ወይም የኮምፒውተር ኔትወርክ ላይ ጉዳት ሊጥሉ ይችላሉ፤

የተበከለ ኮምፒውተር ወይም መሣሪያ ምን ዓይነት ባህሪያት እንደሚያሳዩ እና እነዚህን በካይ ሶፍትዌሮችን እንዴት ማስወገድ እንደሚችሉ በሚመለከት ያለዎትን እውቀት ያዳብሩ፤

ማፈላለጊያዎትን በየጊዜው ያዘምኑ፣ አጠራጣሪ መተግበሪያዎችን እና የማፈላለጊያ ማስታወቂያዎችን ያስወግዱ፤

6. አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎችን /Links/ ከሚያውቁት ጓደኛ ወይም ድርጅት እንኳ ቢላክልዎ ከመክፈት ይቆጠቡ

እነዚህ በፌስቡክ ወይም በኢ-ሜይል የሚላኩ ማስፈንጠሪያዎች /Links/ ሊሆኑ ይችላሉ፤

ፌስቡክ ወይም Meta የይለፍ-ቃሎን በኢ-ሜይል እንዲያስገቡ በፍጹም እንደማይጠይቅዎ ይወቁ፤

አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያ ሲያጋጥሞ ለፌስቡክ ሪፖርት /report it/ ያድረጉ፤

7. ተጨማሪ የደህንነት መጠበቂያ መንገዶችን ይተግብሩ

ከማይታወቁ አድራሻዎችና መሣሪያዎች ወደ አካውንትዎ የመግባት ሙከራ ሲደረግ የጥቆማ መረጃ እንዲደርሶ /get alerts about unrecognized logins/ ያድረጉ፤

ባለሁለት ደረጃ የማንነት ማረጋገጫ ዘዴ /Set up two-factor authentication/ ይጠቀሙ፤

ሌሎች የደህንነት ጉዳዮችን በተመለከተ የፌስቡክ Help & Support ላይ በመግባት ያለዎትን ግንዛቤ በየጊዜው ያሳድጉ፤

Satcom College

06 Oct, 20:10


https://youtu.be/lBlw7-ULMg4

Satcom College

05 Oct, 07:32


https://youtu.be/RfSglltza5s