mensur jemal መንሱር ጀማል @menesur123 Channel on Telegram

mensur jemal መንሱር ጀማል

@menesur123


mensur jemal መንሱር ጀማል (Amharic)

ማን ነው ይህ እንዴት መንሱር ጀማል ፕሮፌሽንዎችን ለማድረግ እና በእንግሊዝ በቁማለን? መንሱር ጀማል ከዚህ በፊት ለዩአዝር ታሪፍዎቹን እና በአዲስ ወና ድምፅ ለመልክት ይጠቀሙ። ይህ እይትኪንስት ዝግጅቱ ተጠቃፅሎአል ለአሁኑ ክፍል ህገ የሆነን እንኳን እያለን ፍቺዎቹ እንዲሆን በTelegramየሚገባውን አጋንንት አዘጋጆች ታሪፈ። ታሪፍዎቹ እንዲያብርሯ ከሚያርግ፣ ከሚታወቀ ታሪፍ ጋር ፊት ግቢ እንዲጠቀሙ በትርጉምና ከውጤቶች ፍቱናዎች ይጠቀሙ።

mensur jemal መንሱር ጀማል

29 Dec, 05:43


Hey guys

mensur jemal መንሱር ጀማል

22 Sep, 19:43


https://t.me/empirebot/game?startapp=hero5757652648

mensur jemal መንሱር ጀማል

15 Feb, 20:38


Messages in this channel will be automatically deleted after 1 month

mensur jemal መንሱር ጀማል

29 Nov, 19:26


1k subscribers

mensur jemal መንሱር ጀማል

26 Oct, 04:26


ግዴታ ሲሆን ብቻ
አቅምህን አሳያቸው💪

 ማንም ለተናገርክ እጅህን የምታነሳ
ከንቱ ሰው አትሁን 😡
https://t.me/yeyonii

mensur jemal መንሱር ጀማል

31 Aug, 19:31


selam

mensur jemal መንሱር ጀማል

29 Aug, 16:11


ጉድለቶችህን የሚጠቁምህ ሰው የግድ ጠላትህ አይደለም ስለ በጎነትህም የሚያወራ ሰው ወዳጃህም አይደለም።

mensur jemal መንሱር ጀማል

06 May, 11:16


ለአንተ ጠላት የለም!

አንተ ልታሳካው በምትችለው ነገር ላይ ምንም ጋሬጣ የለብህም፤ ጋሬጣም ካለ የራስህ ሀሳብ የፈጠረው ነው።ስለዚህ መልካምና አሉታዊ ሀሳብ ከውስጥ ተዘርቶ ካለ እሱን አውጣው ያለበለዚያ የተሻለ ውጤት አታገኝምና።አዕምሮህን ከጭንቀት፣ከድብርት፣ከሃዘን፣አልችልም፣አይሆንም፣አይሳካም፣ከሚሉ VIRUS አውጣው መልካምና የተሻሉ ሀሳቦች ይቻላል፣አሳካለው፣እኔ ድንቅ ነኝ፣እኔ ልዩ ነኝ በማለት በአዎንታዊ ቃላት ሙላው የተሻለ አንተውን ታገኛለህ።

መልካም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏
👇👇#በቅንነትሼር👇👇
https://t.me/menesur123
የእናንተው ምርጫ!

mensur jemal መንሱር ጀማል

06 May, 11:13


Selam

mensur jemal መንሱር ጀማል

01 Apr, 19:09


በናንተ እይታ ኢትዮጵያ በአሁን ሰዓት በምን አይነት ሁኔታ ላይ እያለፈች ትገኛለች

በጥሩ 👍

በመጥፎ 👎

mensur jemal መንሱር ጀማል

25 Mar, 08:03


ከደስታ ሁሉ ትልቁ ደስታ የተቸገረን መርዳት ነዉ❤️☺️❤️ https://t.me/menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

16 Mar, 19:38


selam beteseboch

mensur jemal መንሱር ጀማል

06 Feb, 10:27


ሰላም መንሱር ጀማል ነኝ ይህ ትክክለኛዉ የቴሌግራም ገፄ ነዉ Join በማድረግ ቤተሰብ እንሁን ❤️❤️❤️https://t.me/menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

04 Feb, 12:06


ኦርቶዶክስ ሀገር ናት ሀገር ስትፈርስ ቁጭ ብሎ መመልከት ልክ አይመስለኝም ሁላችንም በየሀይማኖታችን ዱአ እናድርግ
@menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

01 Feb, 06:44


🌹የተግባር ሰው ሁን!🌹

👉"ስፖርት መስራት እጀምራለሁ፣ አንድ መፅሀፍ በሳምንት አነባለው፣ በጠዋት እነሳለው፣ ራሴን አሻሽላለው" ብለህ ካሰብክ ቆየህ ፤ ግን መቼ ነው ወደ ተግባር የምትገባው? ሁልጊዜ ሰኞ ሲመጣ ወይ ወሩ ሲያልቅ፣ ወይ አመቱ ሲፈፀም ማቀድ አልሰለቸህም?

✔️ወዳጄ ምግብ የበላ እንጂ ለመብላት ያሰበ አይጠግብም እኮ! መድሀኒቱን የዋጠ እንጂ ስለ መድሀኒቱ አብዝቶ ያወቀ አይድንም እኮ! ማወቅ ማሰብ ማቀድ አሪፍ ቢሆንም ተግባር ከሌለው ግን በዜሮ ነው ሚባዛው! ስለዚህ አንዱን ዕቅድ አሁኑኑ ጀምረው!
        ✍️ዳይ ወደ ተግባር!!!!!!!!!

🇪🇹 የተግባር ህይወት ተመኘሁላችሁ🙏

🌹ለተጨማሪ የድርጅታችን  ዋና ዋና አካውንቶችን ይቀላቀሉ
@menesur123
@menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

31 Jan, 13:23


ያለህን ተመልከት !

ደስታህን ለማግኘት ሩቅ መሄድ አይጠበቅብህም ያሉህን ነገሮች በቂ ናቸው ፤ ሁል ግዜ ግን ችግሮችን የምታይ ከሆነ እና ፈተናዬ የበዛ ነው እያልክ የምታስብ ፣ ባለህ የማትደሰት ፣ በሆነው ሁሉ ቅሬታ ያለህ ከሆነ እመነኝ ዛሬ የምታማርራቸውን ቀናቶች የሚያስመሰግኑ ሌሎች ከባድ ቀናቶች ይመጣሉ ስለዚህ ሁሌም ባለህ ተደሰት አመስግን ያኔ በእጥፍ ይጨመርልሀል !
https://t.me/yeyonii

mensur jemal መንሱር ጀማል

27 Jan, 16:01


አዲስ ቤት ገዛህ? ዝም በል አታውራ

አዲስ መኪና ገዛ? አትናገር

ትዳር መሰረትክ? ብዙ አታውራለት

ለመዝናናት ከከተማ/ሀገር ወጣ ብለህ ነበር? ዝም በል

ንግድ ልትጀምር ነው? ድምፅህን አጥፋ

ኑሮ እየሰመረልህ ነው? ብዙ አታውራ

አብዛኛውን ጊዜ
ያሰብናቸው ህልሞች እና የወጠንናቸው ራእዮች የማይሳኩበት ዋነኛው ምክንያት ከመከናወናቸው በፊት ብዙ ስለምናወራ ነው -ገና እንቁላሉን ስንታቀፍ ማውራት እንጀምርና ብዙ ሸለምጥማጦችን እንጠራለን::

ወዳጅ እና የቅርብ ሰዎች የምንላቸው ሰዎች "ሰዋዊ ቅናት" እና "የጥሎ ማለፍ ውስጣዊ ትንቅንቅ" በጣም የሚጠበቅ ተፈጥሯዊ ሁነት ነው:: ስለዚህ ህልሞችህ መስመር ይዘው ፍሬ እስኪያፈራ ድረስ ዝም ብለህ መስራትን ምረጥ::

አብዛኛው ሰው
ቢያልፍልህ እና ህልምህ ቢሰምርልህ ደስ ይለዋል ሆኖም ግን ጥለኸው እንድትሄድ እና አንጋጦ ሊያይህ ይተናነቀዋል::. https://t.me/menesur123
https://t.me/menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

24 Jan, 11:20


ሴት ልጅ በስንት ዓመት የእድሜ ክልል ዉስጥ ሆና ማግባት አለባት

በ 20ዎቹ ❤️

በ 30ዎቹ 👍

በ40ዎቹ 🥰

https://t.me/menesur123
https://t.me/menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

24 Jan, 11:16


ሁሉም ለምክንያት ነው !

አንዳንዴ የማይታሰቡ አጋጣሚዎች ህይወታችን ላይ ይከሰታሉ ! እንዴ ምንድነው እየሆነ ያለው የምንልበት ግዜ ይኖር ይሆናል ግን ደግሞ ነገሮች ሁሉ የሚከሰቱት ለበጎ ነው እንደውም ካለፉ በኋላ ከማይታሰብ ችግር እንዳስመለጡን እናውቃለን ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ጥበቃው ከእኛ ጋር ነው!  ስለዚህ ዛሬ ያለህበት ሁኔታ ግራ ቢያጋባህ የሆነ መልካም ነገር እየተደረገልህ እንደሆነ አስብ ! ከኛ በላይ ለኛ ያለ ፈጣሪ አለ!

የተባረከ ቀን ተመኘን 🙏

የእናንተው ምርጥ ጓደኛ ☺️
https://t.me/menesur123
https://t.me/menesur123

mensur jemal መንሱር ጀማል

24 Jan, 11:16


Channel photo updated