Finote loza 2012

@lozaf


Finote loza 2012

21 Jan, 00:09


ሰላም ለ2016 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚከተለውን ፎርም ፕሪንት በማድረግ ምርጫችሁን በቁጥር እስከመጨረሻው በመሙላት ትምህርት ቤት ነገ 6: 00 አስገቡ። Remedial ን ይመለከታል ።

Finote loza 2012

21 Jan, 00:08


ሰላም ለ2016 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ምደባ ምርጫ ለመምረጥ ሊንኩ ስላልተከፈተ በትግስት እንድትጠብቁ በአክብሮት እናሳውቃለን ።

Finote loza 2012

20 Jan, 23:58


For Grade 12

Finote loza 2012

20 Jan, 23:47


-.g0ggy 0

Finote loza 2012

20 Jan, 23:47


በ16/01/2017 የመስቀል በዓል ደመራ ዋዜማ በመሆኑ ምክንያት የመንገድ መዘጋት ሰለሚኖር በሁሉም ተቋማት ትምህርት የሚሰጠው ግማሽ ቀን ስለሆነ መረጃውን ለሚመለከታቸው ወላጆችና ተማሪዎች እንድታሳውቁ።

Finote loza 2012

20 Jan, 23:47


ሰላም ወላጆች ነገ16/01/17ትምህርት እስከ6:00 ሰአት ነው ።

Finote loza 2012

20 Jan, 23:30


#RegularAAU
Call for applications for admission to regular Undergraduate programs for the 2024/25 Academic Year

@AAUMEREJA

Finote loza 2012

20 Jan, 23:28


ውድ የፍኖተ ሎዛ ቤተሰቦችእና መምህራን ተማሪዎቻችን የ2016 የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች በተገኘው ውጤት እንኳን ደስ አላችሁ

Finote loza 2012

20 Jan, 23:04


ለፍኖተሎዛ ወላጆች መፀሀፍ 1_8ኛ ስለመጣ መታችሁ ውሰዱ