በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

@lemikurawereda9crrso

ይህ በአዲስ አበባ ከተማ የለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 09
አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት መረጃ ፅ/ቤት
ትክክለኛው የቴሌግራም ቻናል ነው፡፡
This is the official Telegram Channel of
AddisAbaba City Lemikura SubCity Woreda 9 Administration Civil Registration
and Resident service Information Off

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

23 Oct, 09:47

ማስታወቂያ

በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ለመመዝገባ ጥያቄ ላቀረባችሁ አመልካቾች

በአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪነት ለመመዝገብ የክ/ሃገር መሸኛ አስገብታችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተገልጋዮች ያቀረባችሁትን መረጃ የማጥራት ሂደት በማጠናቀቅ አገልግሎቱን ከህዳር 1 ጀምሮ ለመጀመር ዝግጅት ተደርጓል።

በመሆኑም ከነገ ጥቅምት 14/2017ዓ.ም ጀምሮ በነዋሪነት ለመመዝገብ ያመለከታችሁበት የሲቪል ምዘገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት የወረዳ ጽ/ቤታችን እስከ ጥቅምት 22 ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እያሳሰብን የፋይዳ ምዝገባ አስገዳጅና ምዝገባው በኤጀንሲው ጽ/ቤት እዛው የሚከናወን በመሆኑ የክ/ሃገር መልቀቅያ ባስገባችሁበት ወቅት ከጽ/ቤታችን የተሰጣችሁን ማስረጃ ይዛችሁ እንድትቀርቡ በአክብሮት እንገልፃለን።

ውድ ተገልጋዮቻችን በዚህ የማጥራት ሂደት ያላለፈ አመልካች በነዋሪነት ተመዝግቦ አገልግሎት ማግኘት የማይችል መሆኑን በመገንዘብ በተቀመጠው የግዜ ገደብ ዘውትር ከሰኞ እስከ እሁድ ቀርባችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።

ኤጀንሲው
CRRSA

ለበለጠ መረጃ፣ ጥቆማ ወይም ማብራርያ በተገልጋይ የስልክ መስመራችን 7533 ደውለው ያግኙን

ዌብ ሳይት (website): https://www.aacrrsa.gov.et

ዩትዩብ (youtube)፡ https://www.youtube.com/@CRRSA1935
ፌስቡክ (facebook):

https://www.facebook.com/pr

ቴሌግራም (telegram): https://t.me/lemikurawereda9crrso

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

23 Oct, 06:52

ማስታወቂያ:-
ከ ነሐሴ/2016 ዓም ጀምሮ የ ክ/ሀገር መሸኛ አምጥታችሁ የ ሶስት ወር ጊዜያዊ መንቀሳቀሻ የወሰዳችሁ ነዋሪዎቻችን የመሸኛ ፎቶ ኮፒያቹሁን እስከ ነገ ማለትም ጥቅምት 14/2017 ዓ.ም ድረስ በ አካል ወይም ደግሞ በቴሌግራም አድራሻችን https://t.me/+G1HrKCfFE_Q3MDU0 እንድትልኩልን በታላቅ አክብሮት በትህትና እንጠይቃለን::

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

22 Oct, 14:50

የተከበራችሁ የወረዳችን ነዋሪዎች ዛሬ ማለትም ጥቅምት 1️⃣2️⃣/⚡️⚡️ ዓም መታወቂያ ታትሞ ለመጣላችሁ ነዋሪዎቻችን በመልዕክት ሳጥን(Message) ለሁላችሁም የላክን ሲሆን text የደረሳችሁ ነዋሪዎቻችን ወደ ጽ/ቤታችን በመምጣት መውሰድ የምትችሉ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን.

ማሳስቢያ:አንዳንድ text የገባላችሁ ሰዎች ለማረጋገጥ ስልክ እየደወላችሁ ሲሆን ምንም አይነት የሚደውል ስልክ ስለማንመልስ እባካችሁ ከዛሬ ጀምሮ text ካያችሁ ትክክለኛና ሲደርስ ብቻ ስለሆነ የምንልከው እንዳትደውሉ ለማሳሰብ እንወዳለን::

ለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 9 የሲ/ም/ነ/አ/ጽ/ቤት.

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

18 Oct, 10:18

ጥቅምት 8️⃣/💘💘💘💘ዓም ታትሞ የመጣ ድጅታል መታወቂያ ሥም ዝርዝር
በፅ/ቤታችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን እና ቅድመ ሁኔታዎችን ለማወቅ ከስር
ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ቦት በመቀላቀል ማየት ትችላላችሁ                                                            
🌐@lemikuraworeda09_bot

🌐https://www.facebook.com/profile.php?id=100064641735677

📍https://maps.app.goo.gl/KFoZL4eEYRWYkooq9                 

🌼🌼⚡️⚡️⚡️⚡️ 
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️🌼🌼🌼

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

12 Oct, 19:40

🌼🌼🌼🌼
ጥቅምት 2️⃣/1️⃣7️⃣💘💘💘💘 ዓም ታትሞ የመጣ ድጅታል መታወቂያ ሥም ዝርዝር
በፅ/ቤታችን የሚሰጡ አገልግሎቶችን እና ቅድመ ሁኔታዎችን ለማወቅ ከስር
ያስቀመጥንላችሁ የቴሌግራም ቦት በመቀላቀል ማየት ትችላላችሁ                                                            
📱@lemikuraworeda09_bot

🌐https://www.facebook.com/profile.php?id=100064641735677

📍 https://maps.app.goo.gl/KFoZL4eEYRWYkooq9                 

🌼🌼⚡️⚡️⚡️⚡️ 
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️🌼🌼🌼

በአ/አ የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 09 አስተዳደር የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት መረጃና ምዝገባ ጽ/ቤት/ Lemi Kura Woreda 9 CRRSO Branch off

10 Oct, 11:45

part 2
🌼🌼🌼🌼
መስከረም  3️⃣0️⃣/💘💘💘💘 ዓም ታትሞ የመጣ ድጅታል መታወቂያ ሥም ዝርዝር

10 Oct, 10:02

Part 1