1, ስም
2, እድሜ
3, ፍቅረኛ አለህ
4, ፍቅረኛ አለሽ
5, ስለ እኔ ምን ይሰማሀል
6, ስለ እኔ ምን ይሰማሻል
7, ሰፈርህ
8, ሰፈርሽ
9, እድሜህ
10, እድሜሽ
11, በጣም እምታምነዉ ሰዉ
12, በጣም ምታምኝዉ ሰው
13, በጣም ምትጠላዉ ሰው
14, በጣም ምትጠይዉ ሰው
15, ምትጠይዉ ምግብ
16, ምትጠላዉ ምግብ
17, ምትወጅዉ ምግብ
18, ምትወደዉ ምግብ
19, በጣም ደስ ያለህ/ያለሽ ቀን
20, ማሳካት ምትፈልገዉ/ምትፈልጊው ነገር
21, ሙሉ ፎቶህን ላክ
22,ሙሉ ፎቶሽን ላኪ
23, ሲከፋሽ ምን ታረጊያለሽ
24, ሲከፋህ ምን ታረጋለህ
25, ልብህ ከማን ጋር ነዉ
26, ልብሽ ከማን ጋር ነዉ
27, ስንት ወንድ ታዋሪያለሽ
28, " " " " ታዋራለህ
30, ምን ማድረግ ያስደስትሻል
31, ምን ማድረግ ያስደስትሀል
32, ሚመችሽ ቦታ እንገናኝ
33, ሚመችህ ቦታ እንገናኝ
34, ሚፀፅትህ ነገር
35, ሚፀፅትሽ ነገር
36, ምን አይነት ሴት ትወዳለህ
36, ምን አይነት ወንድ ትወጃለሽ
37, ምን አይነት ቦታ ይመችሻል
38, ምን አይነት ቦታ ይመችሀል
39, ከሴት ልጅ ዉበት ወይስ ፀባይ
40, ከወንድ ልጅ ዉበት ወይስ ፀባይ
41, ስንት ፍቅረኛ ነበረሽ
42, ስንት ፍቅረኛ ነበረህ
43, ከራስሽ በላይ ምትወጅዉ ሰው
44, ከራስህ በላይ ምትወደዉ ሰዉ
45, ምን አይነት ሴት ያስጠላሀል
46, ምን አይነት ወንድ ያስጠላሻል
47, ምትፈሪዉ ነገር
48, ምትፈራዉ ነገር
49, ማድረግ ምትጠላዉ ነገር
50, ማድረግ ምትጠይዉ ነገር
51, ካንተ ባህሪ ምጠላዉ ነገር
52, ካንቺ ባህሪ ምጠይዉ ነገር
53, ምን አይነት ፊልም ይመችሻል
54, ምን አይነት ፊልም ይመችሀል
55, የልጅነት ፎቶህን ላክልኝ
56, የልጅነት ፎቶሽን ላኪልኝ
57, ለማንም ያልተናገርሽዉን አንድ ሚስጥር አካፍዪኝ
58, ለማንም ያልተናገርከዉን አንድ ሚስጥር አካፍለኝ
59, የዋሸሽኝን ነገር እንዳለ ንገሪኝ
60, የዋሸኀኝን ነገር እንዳለ ንገረኝ
61, በ vidio call ደዉይ
62, በ video call ደዉል
63, የፈለከዉን ነገር በ voice ላክ
64, የፈለክሽዉን ነገር በ voice ላኪ
65, ደዉይልኝ
66, ደዉልልኝ
67, ፎቶዬን profile አርጊ
68, ፎቴዬን profile አርገዉ
69, ስለኔ አሁን ምን ይሰማሻል
70, ስለኔ አሁን ምን ይሰማሀል
71, ዘፈን ጋብዥኝ
72, ዘፈን ጋብዘኝ
73, ምትወጅዉን ዘፈን ላኪልኝ
74, ምትወደውን ዘፈን ላክልኝ
75, ለአንድ ቀን ስልጣን ቢሰጥህ ምን ታረጋለህ/ታረጊያለሽ
76, ብዙ ብር ብታገኝ ምን ታረጋለህ/ታረጊያለሽ
77, በደንብ ያዉቀኛል ብለህ ምታስበዉ ሰው
78, በደንብ ያቀኛል ብለሽ ምታስቢዉ ሰዉ
79, ሴት ብትሆን ምን አይነት ሰው ትሆን ነበር
80, ወንድ ብትሆኝ ምክር አይነት ሰው ትሆኚ ነበር
81, ምን አይነት ዘፈን ትወጃለሽ/ትወዳለህ
82, ከጓደኞችሽ ጋር ስትሆኚ ምን ታደርጊያለሽ
83, ከጓደኞችህ ጋር ስትሆን " " ታደርጋለህ
84, ከወንድ ፀባይ ሚያስጠላሽ
85, ከሴት ፀባይ ሚያስጠላህ
86, ከቤተሰብህ ዉስጥ ራስህን ስጥ ብትባል ለማን ትሰጣለህ
87, ሰዋች ስለራስህ/ስለራስሽ ባይጠይቁኝ ምትለዉ/ምትይዉ ጥያቄ
88,በህይወትህ ደስ ያለህ ቀን
89, በህይወትሽ ደስ ያለሽ ቀን
90, ምትወደዉን ፎቶ ላክልኝ
91, ምትወጅዉን ፎቶ ላኪልኝ
92, ፎቶዬን profile አርጊዉ
93, "" """ "" """ "" አርገዉ