HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL @huecsf Channel on Telegram

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

@huecsf


"እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ #ሰውነታችሁን እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኝና ሕያው ቅዱስም መሥዋዕት አድርጋችሁ ታቀርቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ርኅራኄ እለምናችኋለሁ፥ እርሱም ለአእምሮ የሚመች አገልግሎታችሁ ነው።" ሮሜ 12¹


ለሃሳብና አስተያየት👇
Inbox : @huecsfc
Phone: 0933357176

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL (Amharic)

ሃራማዬ ፈሎሪች (HUECSF) ኮሌክሽን አለ። የዚህ ኮሌክሽን የምርጫ ስምን ለመረጃ በትክክል ይመልከቱ። ስለሆነ HUECSF ስለመሆኑ ለመግዛት ጥያቄዎችን ለማግኘት በሰነዱ ውስጥ የሚለውን ውጤት ከፊት ተመልከቱ። HUECSF ስለሚሆን ለተወሰነ ሰዎች፣ ስለመንግስት፣ ስለመረጃ፣ እና ሌሎች ቀጥሎች ስለመገናኘት የሚሆነው በሮሜ 12ው ማህፀንን ፣ ፀሀይን እና ዐረበን እንዲቀርብ የሚጠይቀውን አልሰላም ማቅረብ ከሚለው በላይ የሚቀመጥ ስራ በጋራ ቻፉል እስከምግባረ ጉዞ ድረስ እርስዎ አስተዳደር በጊባቢክ እና በቁዋቂክ ተቀባይቶ ለመዋቅነት እንችላለን። የጠቅላላ ሕጢ ፈውስን ለማመልከት በ@huecsf ወይም 0933357176 ላይ ይቅርብ።

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

08 Feb, 05:32


የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች👋

የፌሎ ፕሮግራም በአንዳንድ ምክንያቶች ወደ ሐሙስ ተዘዋውሮ እንደ ነበር እናውቃለን

ስለዚህ መደበኛዉ የፌሎ ፕሮግራም ዛሬ ጊዜና ቦታዉን ጠብቆ በቅዳሜ ቀን 8:00 ሰዓት መካሄዱን እንደ ሚቀጥል ልናሳዊቃቹ እንወዳለን

ቦታ: ባቴ ሙሉወንጌል
ሰዓት: 8:00



#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

06 Feb, 10:12


ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ👋

ሳምንታዊው የማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ስለዚህ ሁላችንም አዳዲስ ልጆችን ጋበዘን በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።

ቦታ :- AG Church
ቦታውን የማታውቁ በዚህ ስልክ ደውሉልን 0933357176

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW OBEY REST

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

02 Feb, 17:30


ኢየሱስ ❤️
ኢየሱስ
ኢየሱስ

https://youtu.be/0XNXzG6vOUA

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

30 Jan, 07:42


የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች👋

ባለፈው በማስታወቂያ እንደተናገርነው የዚህ ሣምንት መደበኛ የፌሎ ፕሮግራም ቀናችን በአንዳንድ ምክንያቶች ወደ ሐሙስ መዘዋወሩን አሳውቀናችሁ ነበር።

ስለዚህ ሁላችንም cafe በጊዜ በመግባት በተቻለን መጠን አዳዲስ ልጆችንም ጋብዘን ላልሰሙትም አሰምተን bible እና ማስታወሻችንን ይዘን በጊዜ እንምጣ።

ጌታም እንደ ልማዱ ከመልካምነቱ ያጠግበናል።

ቦታ: ባቴ ሙሉወንጌል
ሰዓት: 11:30


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

28 Jan, 05:05


singer Firew Bahiru

https://youtube.com/shorts/jKYfpkTZDbQ?feature=shared

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

23 Jan, 16:39


የጌታ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን👋


📌 ሁሌም አርብ አርብ ይደረግ የነበረው የፈሎአችን የማለዳ ጸሎት በቦታ በአንዳንድ ምክንያቶች ነገ ማድረግ ስላልቻልን ወደ ቅዳሜ ተዘዋውሯል።

📌 ስለዚህ ሁላችንም #ቅዳሜ ማለዳ ጓደኞቻችን ይዘን በጊዜ #AG ቤተክርስቲያን እንድንገኝ እና ሁሉን በሚችል  አምላክ ፊት በአንድነት በጸሎት  እንድንቀርብ በጌታ ፍቅር እናሳስባችኋለን።

📌 ምናልባት ቦታውን የማታውቁ ካላችሁ ከታች ባለው ስልክ ደውሉልንና እንቀበላችኋለን።
📞 0933357176


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

22 Jan, 04:39


የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ👋

ነገና ከነገወዲያ (ሐሙስ እና አርብ) በድሬዳዋ ከተማ ልዩ የሆነ ሥልጠና ተዘጋጅቷል።

ሥልጠናውም ከላይ በphoto የተዘረዘሩት ሳይንሳዊ ሀሳቦች በእግዚአብሔር ቃል መሠረት እንዴት  የእግዚአብሔርን መኖር እና አምላክነትን እንደምያረጋግጡ የምያሳይ ነው።

ሥልጠናውን የምሰጡት የምንወዳቸው አባታችን ጋሽ ሰለሞን ከበደ ናቸው።

የመጣው ዕድል ለ15 ሰው ብቻ ስለሆነ የዕድሉ ተጠቃሚ የምሆኑት ከታች ባለው 👇👇
Registration Link
ቀድሞ የምመዘገቡ 15 ተማሪዎች ብቻ ናቸው ማለት ነው።

ከወጪ አንጻር ሁሉን sponsor የምያረጉት አዘጋጆች ናቸው።

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

20 Jan, 15:13


"የብርሃኑ ፍሬ በበጎነትና በጽድቅ በእውነትም ሁሉ ነውና ለጌታ ደስ የሚያሰኘውን እየመረመራችሁ፥ እንደ ብርሃን ልጆች ተመላለሱ፤"
  - ኤፌሶን 5፥9-10 -



#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    KNOW    OBEY     REST 

   👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

18 Jan, 05:23


#REMEDIAL_WELCOME😍
#TODAY #TODAY

ፕሮግራማችን የሚጀምረው 7:30 ስለሆነ በጊዜ እንድንገኝ አደራ።


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    KNOW    OBEY     REST 

   👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

17 Jan, 05:07


#REMEDIAL_WELCOME😍

ከላይ ያለውን ፎቶ #story በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ።
ለምናውቃቸው remedial ተማሪዎች በሙሉ ደግሞ #share እናድርግ።
ፕሮግራማችን የሚጀምረው 7:30 ስለሆነ በጊዜ እንድንገኝ አደራ።


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    KNOW    OBEY     REST 

👇 get updated via👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

16 Jan, 15:12


ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ👋

ሳምንታዊው የማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ስለዚህ ሁላችንም አዳዲስ ልጆችን ጋበዘን በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።

ቦታ :- AG Church
ቦታውን የማታውቁ በዚህ ስልክ ደውሉልን 0933357176

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW OBEY REST

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

15 Jan, 12:02


ሰላም እንዴት ቆያችሁ?
ያለፈው ቅዳሜ በነበረን በጠዋቱም በከሰዓቱም ፕሮግራም ላይ photo ያነሳቹ በዚህ account👉 @huecsfc ላኩልን።

ተባረኩ!

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

14 Jan, 10:29


“ጌታ ግን ታማኝ ነው”
   — 2ኛ ተሰ 3፥3 —

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

12 Jan, 08:04


https://youtu.be/y2TBGOxSczE?si=c-_-j0E87f-GUbJn

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

10 Jan, 15:32


የጌታ ጸጋና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች👋

ነገ ስንመጣ መጽሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር በመያዝ፣ ቲሸረት የገዛን ለብሰነው ፣ ያልገዛን ደግሞ ከተገኘ ነጭ ልብስ ለብሰን ጠዋት በሰዓታችን እንድገኝ እናሳስባለን።

በተቻለን መጠን አዳዲስ ልጆችንም ይዘን እንምጣ። የምታውቋቸው አሁን የገቡ remedial ተማሪዎችም ካሉ ጋብዟቸው።

ጌታም እንደ ልማዱ ከመልካምነቱ ያጠግበናል።


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

10 Jan, 04:51


#ነገ😍 #ነገ😍 #ነገ😍
ሁላችንም ፎቶውን story እና pp እናርግ!!

“ጌታ ግን ታማኝ ነው”
  — 2ኛ ተሰ 3፥3 —

60th year anniversary celebration

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

09 Jan, 12:47


የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች የነገው የጋራ የማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ሁላችንም ተገኝተን እንጸልይ።

ቦታ : AG Church

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

08 Jan, 15:10


“ጌታ ግን ታማኝ ነው”
  — 2ኛ ተሰ 3፥3 —

60th year anniversary celebration

ሰላም ቅዱሳን እንደምን ቆያችሁ? የፈሎአችንን 60ኛ ዓመት በማስመልከት #በአዲስአበባ እና #በሐዋሳ ከፈሎአችን ምሩቃን ጋር በአንድነት የምስጋና ጊዜ ተዘጋጅቶ እንደነበር ይታወቃል። በፕሮግራሞቹም ጌታ እጅግ የተወደደ ጊዜ ሰጥቶን ነበር።

ጌታ ብፈቅድና ብንኖር ደግሞ በተደጋጋሚ እንዳሳወቅናችሁ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 3, 2017 ዓ.ም የፌሎአችንን 60ኛ ዓመት በማስመልከት ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።

#በዕለቱም:-
- ጸሎት
- አምልኮ ( ከፈሎአችን ኳየር እንዲሁም ከሐረር ፌሎ ኳየር ጋር)
- ሥነ ጽሁፍ
- exhibition
- የቃል ጊዜ ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር
- በተለያየ መልኩ የፌሎአችን ባለውለታ የሆኑ አካላትን ደግሞ እነርሱም ባሉበት thank you የምንልበት ጊዜ
- የphoto ፕሮግራም
- እንዲሁም ለሎች ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ይኑሩናል...

ፕሮግራሙ የሚሆነው ጠዋት እና ከሰዓት ነው። ታዲያ እንግዶችም ስለምመጡ ሰዓታችንን ጠብቀን ሳናረፍድ በጊዜ እንድንገኝ ያስፈልጋል።

👕 ሌላው ለፕሮግራሙ ቀን ምንለብሰውን t - shirt ያልገዛችሁ ካላችሁ ሳያልቅባችሁ ወደ 0933357176 / 0970742862 በመደወል ወይም በtelegram @huecsfc በማናገር ማግኘት ትችላላችሁ። የቀሩን ቲሸርቶች ጥቂት ስለሆኑ እንዳያልቅባችሁ!!!

#በሐረማያና_ዙሪያ_ያላችሁ_በሙሉ_ተጋብዛችኋል
#NEVER_MISS_IT‼️

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

  👇 our social medias👇
Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

08 Jan, 12:24


“ጌታ ግን ታማኝ ነው”
  — 2ኛ ተሰ 3፥3 —

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

03 Jan, 06:30


#የሚልቅ_ሥጦታችን_ኢየሱስ
#TONIGHT😍😍
#Everyone_is_invited🥰
#Never_Miss_It‼️‼️
#reach_more_by_making_it_your_pp

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

02 Jan, 10:04


#የሚልቅ_ሥጦታችን_ኢየሱስ
#EVE_NIGHT😍😍
#ታህሳስ_25_አይቀርም!
#1_Day_Left

ከላይ ያለውን ፎቶ ደግሞ #pp እና #story በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ።

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

31 Dec, 19:49


#የሚልቅ_ሥጦታችን_ኢየሱስ
#EVE_NIGHT😍😍
#ታህሳስ_25_አይቀርም!

ከላይ ያለውን ፎቶ ደግሞ #pp እና #story በማድረግ ለብዙዎች እናድርስ።

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
     KNOW    OBEY     REST 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

28 Dec, 18:22


#ይራራልናል!!

ዕብራውያን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁴ እንግዲህ በሰማያት ያለፈ ትልቅ ሊቀ ካህናት የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስላለን፥ ጸንተን ሃይማኖታችንን እንጠብቅ።
¹⁵ ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
¹⁶ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።



#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW    OBEY     REST 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

26 Dec, 15:53


ሰላም ቅዱሳን የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ👋

ሳምንታዊው የማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ስለዚህ ሁላችንም አዳዲስ ልጆችን ጋበዘን በማለዳ በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።

ቦታ :- AG Church
ቦታውን የማታውቁ በዚህ ስልክ ደውሉልን 0933357176

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW OBEY REST

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

25 Dec, 11:54


ኢሳይያስ 55
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁶ እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤
⁷ ክፉ ሰው መንገዱን በደለኛም አሳቡን ይተው፤ ወደ እግዚአብሔርም ይመለስ እርሱም ይምረዋል፥ ይቅርታውም ብዙ ነውና ወደ አምላካችን ይመለስ።


#ንጉሱን_መከተል 🤴
ማወቅ | መታዘዝ  | ማረፍ 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

02 Dec, 04:34


#Day_2
#Gospel_Week
#Digital_Mission
#One_Fish_A_Day

JOIN THE PP CHALLENGE ☝️

  #ንጉሱን_መከተል 🤴
 
ማወቅ | መታዘዝ  | ማረፍ 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

01 Dec, 06:11


#PP_Day_1
#Gospel_Week
#Digital_Mission
#One_Fish_A_Day

JOIN THE PP CHALLENGE ☝️


  #ንጉሱን_መከተል 🤴
 
ማወቅ | መታዘዝ  | ማረፍ 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

28 Nov, 07:01


#SPECIAL_GIFT_DAY 🎁 

#ንጉሱን_መከተል 🤴
 
ማወቅ | መታዘዝ  | ማረፍ 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

27 Nov, 13:14


#እከተልሃለሁ

#ንጉሱን_መከተል 🤴
 
ማወቅ | መታዘዝ | ማረፍ 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

21 Nov, 15:45


ሰላም ቅዱሳን👋

ሳምንታዊው የማለዳ ጸሎታችን እንዳለ ነው። ስለዚህ ሁላችንም ተገኝተን በአንድነት በእግዚአብሔር ፊት እንሁን።

ቦታ :- AG Church
ቦታውን የማታውቁ በዚህ ስልክ ደውሉልን 0933357176

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW OBEY REST

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

14 Nov, 15:46


ሰላም ቅዱሳን👋

ነገ ማለዳ የፆምና የጸሎት ጊዜ ስለምኖረን ሁላችንም ተደዋውለን በሰዓት እንገኝ

ቦታ :- AG Church
ሰዓት:- 11:45 - 1:20

#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW    OBEY     REST 

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

31 Oct, 10:46


ሰላም ቅዱሳን👋
ከሰኞ እስከ አርብ እንደ ፈሎ የጾምና የጸሎት ጊዜ እንደምኖረን በማስታወቂያ ተነግሮ ነበር።

በጥሩ ሁኔታ እየሄደላችሁ እንደሆነ ተስፋ እናደርጋለን።

እናም ነገ (የመጨረሻ ጾም ጸሎት ቀን) የማለዳ ጸሎት ስለምኖረን ሁላችንም ተደዋውለን በሰዓት እንድንገኝ እናሳስባለን።


#FOLLOWING_THE_KING 🤴
    
KNOW OBEY REST

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

21 Oct, 09:44


let's upload the 👆👆 photo as #story or #pp to reach brothers and sisters in christ!!!

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

18 Oct, 23:31


Never Miss It😍😍


👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

18 Oct, 23:31


Channel photo updated

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

18 Oct, 15:46


የጌታ ጸጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ የተወደዳችሁ ወንድሞች እና እህቶች።

አንኳን ከእረፍት በደህና ተመለሳችሁ።

የ2017 የፈሎ ፕሮግራም መክፈቻ የሚሆነው የፊታችን ማክሰኞ 11:30 ነው።


   👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

19 Sep, 07:50


የተወደዳቹ  የ3ኛ ዓመት ተማሪዎች የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላቹ።

📌 እንደሚታወቀው  የእናንተ ባች ከሌሎች ባቾች ቀድሞ ከመግባቱ የተነሳና የቀሩት ተማሪዎች ወደ ጊቢ የሚገቡበት ጊዜ እናንተ ከገባቹበት ጊዜ ትንሸ ስለሚርቅ እስከዛ ድረስ እናንተ የህብረት ወይም የፌሎሺፕ ጊዜ ብኖራቹ መልካም ነው።

📌ስለዚህ #እሁድ ከ11:30  ጀምሮ የ welcome እና የአንድነት ጊዜ ስለሚኖር ሁላቹም እንደትገኙ በፍቅር እናሳስባለን።

📌ቦታ:- ባቴ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን።

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

01 Sep, 04:55


ሰላም ሰላም
ትናንት በነበረን ፕሮግራም jacket የረሳ ሰው ካለ 0970742862 ደውሎ መቀበል ይችላል።

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

31 Aug, 04:51


#TODAY @7:00😍😍
#repost #copy_Link👇👇

https://vm.tiktok.com/ZMrwMp5Tx/

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

30 Aug, 05:52


ነገ አይቀርም😍
#share #share

👇 get updated via👇

Telegram | YouTube | Tiktok

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

28 Aug, 11:25


tiktok ተጠቃሚዎች
like, comment, copy link እና repost አርጉልን ብዙዎች ጋር እንዲደርስ።

HARAMAYA FELLOWSHIP (HUECSF) CHANNEL

27 Aug, 19:21


#only_some of the #memories from A.A program