Hambra business group S.C. @hambrabusinessgroup Channel on Telegram

Hambra business group S.C.

@hambrabusinessgroup


Hambra Business Group S.C. (English)

Welcome to Hambra Business Group S.C., the ultimate destination for all your business needs! As the leading business group in the industry, we strive to provide top-notch services and solutions to help companies thrive and succeed in today's competitive market. Our Telegram channel, @hambrabusinessgroup, is your gateway to a wealth of valuable resources, expert advice, and networking opportunities. Whether you're a startup looking for funding, an established company seeking to expand, or an entrepreneur with a great idea, Hambra Business Group S.C. is here to support you every step of the way. Join our channel today and unlock a world of possibilities for your business growth! Who are we? We are a team of experienced professionals dedicated to helping businesses achieve their goals and reach new heights of success. What do we offer? Our channel provides a wide range of services, including business consulting, investment opportunities, marketing strategies, and much more. Don't miss out on this incredible opportunity to connect with like-minded individuals and take your business to the next level. Join Hambra Business Group S.C. on Telegram today and let us help you turn your dreams into reality!

Hambra business group S.C.

26 Jan, 11:49


የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ተጨማሪ ፎቶዎች

Hambra business group S.C.

26 Jan, 09:43


የሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ የባለአክሲዮኖች 4ተኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በዛሬው እለት (ጥር -18 - 2017 ) በእፎይታ ሳይት ላይ በተሳካ ሁኔታ ተከናውኗል !

Hambra business group S.C.

04 Nov, 18:42


🟢Follow Our Social Medias
🟢Facebook & Instagram
-Instagram:
http://instagram.com/hambrabusinessgroup/
-Facebook:
https://facebook.com/hambra.bussiness.group/

Hambra business group S.C.

02 Nov, 16:55


🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. በሚያስገነባቸው ህንፃዎች ላይ ኢንቨስት በማድረግ እስከ 80% ትርፍ ተጋሪ መሆን ይችላሉ!
🟢ለበለጠ መረጃ፡
🟢ስልክ ቁጥር:
0944307337
0944307338
🟢የሽያጭ ቢሮ መገኛ
👉ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 49
👉ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

29 Oct, 14:49


🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!
ስልክ
-0944307337
-0944307338

Hambra business group S.C.

24 Oct, 05:27


🟢በእጅዎ ያስገቡ
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
-ቴሌግራም ቻነል ለመቀላቀል ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ

Hambra business group S.C.

21 Oct, 12:57


🟢"Real estate is the purest form of entrepreneurship."
0944307337
0944307338

Hambra business group S.C.

10 Oct, 11:15


ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. በሚያደርገው የግንባታ ሂደት ላይ ከደንበኞቹ ጋር በመሆን የአፓርትመንት ፕሮጀክት ነድፎ እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን በየወቅቱ የሚያጋጥሙንን ማክሮ-ኢኮኖሚክ ጫናዎች በመቋቋም ከነደፈው ሁለት ህንፃዎች ውስጥ ባለ 14 ፎቅ የሆነውን እና ሰፊውን ህንፃ 2ተኛ ወለል ስራ በማገባደድ በአሁኑ ወቅት የአፓርታማ ወለሎቹን በመስራት ላይ ይገኛል። ካጋጠሙን ተግዳሮቶች መካከል የኮንስትራክሽን ግብዓቶች ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ፣ የሪል እስቴት ገበያ መቀዛቀዝ፣ እንዲሁም የባንኮች የማበደር ገደብ እና ለግንባታ ፕሮጀክቶች ያላቸው የማበደር ሁኔታ አመቺ አለመሆን ዋና ዋናዎቹ ናቸው።

ድርጅቱ ከህንፃው ላይ ለንግድ አገልግሎት የሚውለውን (የአፓርታማ ህንፃውን የታችኛ ክፍል) ከ5,674 ካሬ በላይ የሆነ ግንባታ የተጠናቀቀ በመሆኑ ለድርጅቱ ተጨማሪ ገቢ ማመንጫነት እንዲሁም ለድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤትነት ያገለግላል። ይህም በያዝነው አመት ወደስራ የሚገባ ይሆናል። ይህ ወሳኝ እና ፈታኝ የነበረው ከመሰረት አንስቶ እስከ ሁለተኛ ወለል ድረስ ያለው (የህንፃው ፓዲየም) እርከን መጠናቀቁ ቀጣይ የግንባታ እርከኖችን በተሻለ ፍጥነት ለማከናወን ያስችላል።

ከደንበኞቻችን ጋር ያሉን ግንባታ አከናውኖ በሽያጭ የማስተላለፍ ስምምነቶች የግንባታ ግብዓት ከ10% በላይ በሚጨምር ወቅት የዋጋ ማሻሻያዎችን ማድረግ የሚፈቅድ ቢሆንም፣ እንዲሁም የደንበኞች ክፍያ ማዘግየት ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልገውን የግንባታ ወጪ በወቅቱ ለማግኘት ተግዳሮት መሆኑ እሙን ቢሆንም፣ የአብዛኞች ደንበኞቻችንን አቅም ታሳቢ በማድረግ የተራዘመ አከፋፈሎችን ለደንበኞቻችን ስናመቻች ቆይተናል። ከዚህም ጋር በተያያዘ ደንበኞች የተራዘመ አከፋፈል በሚፈልጉበት ወቅት ከፕሮጀክት መረከቢያ ጊዜ ማራዘም ጋር በተያያዘ የተናጠል ውሎችን አድርገናል።

ለደንበኞቻችን ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ላወጧቸው ኢንቨስትመንቶች ዋስትና የምንሰጥ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ ክፍያቸውን በአግባቡ ለከፈሉ ደንበኞች ከኢንቨስትመንታቸው ማግኘት የሚገባቸውን ጥቅም የምናረጋግጥበት የፍትሃዊ ተጠቃሚነት ስምምነት፤ ከአቅም በላይ የሆነ ጉዳይ አጋጥሟቸው ክፍያ መክፈል ያልቻሉ ደንበኞችን የትርፍ መጋራት ፕሮግራሞች፤ እና የመሳሰሉት ይገኙበታል።

ይህ እንዳለ ሆኖ የግንባታ ግብዓቶች ዋጋ መጨመርን መነሻ በማድረግ በውል አግባብ የዋጋ ጭማሪ በሚኖር ወቅት በአቅም ምክንያት መቀጠል ባለመቻላቸው፣ እንዲሁም ድርጅቱም ባመቻቸላቸው የክፍያ አማራጮች መቀጠል ባለመፈለጋቸውም ምክንያት ከድርጅቱ ጋር የነበራቸው ውል የተቋረጠ ግለሰቦች ደንበኛ እና ቤት ጠባቂ በመምሰል ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ሲያደርሱብን የነበረ ሲሆን ወቅታዊው የስም ማጥፋት ዘመቻ አንዱ ነው።

ከደንበኞቻችን ጋር ያደረግነውን ስብሰባ ለግል አላማቸው በመጥለፍ፣ ትክክለኛ ደንበኞችን ጋር በተደጋጋሚ በመደወል ተስፋ ለማስቆረጥ በመጣር፣ የመስሪያ አድራሻችን ላይ ተደጋጋሚ ሁከት መፍጠር፣ እና የድርጅቱን ሰራተኞች በማዋከብ የድርጅቱን ስራ በሙሉ አቅም ለማከናወን እክል ሲፈጥሩብን ቆይተዋል።

"እኔ መቀጠል ካልቻልኩ ፕሮጀክቱ ይሰናከል" በሚል እኩይ መንፈስ የደንበኞቻችንን፣ የባለአክሲዩኖችን እና የድርጅቱን ጥቅም በሚጎዳ መልኩ የድርጅቱን ስም ለማጠልሸት እና ፕሮጀክቱን ለማስተጓጎል በተለያየ አቅጣጫ ጥረት እያደረጉ እንደሚገኙ ይታወቃል።

እነዚህ ግለሰቦች ስሙ ከሚታወቅ ሌላ ሪልእስቴት የመጡ እንደመሆናቸው ጉዳያቸው ከውል ግንኙነታችን ያለፈ መሆኑን ለመረዳት ችለናል። ይህም የድርጅቱን ይዞታ አስረክቡን በማለት ድርጅቱ ለስድስት አመታት ሲለፋበት የነበረውን ንብረት ከህግ አግባብ ውጪ በደንበኝነት ሽፋን ለመንጠቅ እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ።

ለዚህም ያግዘናል ያሉትን በየሚዲያው እየቀረቡ ስም የማጥፋት ዘመቻው በማጠናከር ጫጫታ መፍጠር አንዱ ሲሆን ከጋዜጠንነት ስነምግባር ውጪ በሆነ ሁኔታም በቂ ምላሽ እና መረጃ ቀርቦ እያለ መረጃዎችን በመደበቅ የአንድ አካልን ጥያቄ ለማስጮህ ጥረት አድርገዋል። በቀጣይም ድርጅቱ ግንባታውን ማከናወን እንዳይችል እና የተለያዩ እክሎችን ለመፍጠር እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል።

እነዚህን ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት እጅ የመጠምዘዝ እና መሰል ጥቃቶች ለመከላከል ብዙ ጥረቶችን ስናደርግ ቆይተናል። ከዚህም መካከል በህግ አካላት ጉዳዩን ማሳወቅ ጨምሮ ለድርጅቱ እና ለድርጅቱ ሰራተኞች ደህንነት እና መረጃዎችን ለመያዝ ያመች ዘንድ የደህንነት ካሜራ እስከመግጠም ተገደናል።

በዚህ ተግባር ላይ ተሳታፊ የሆኑ ግለሰቦችን ለህግ የማቅረብ እንቅስቃሴያችንን አጠናክረን እየሄድንበት እንደሆነ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. የነደፈውን አይነት ግዙፍ ፕሮጀክት ለማሳካት ብዙ ውጣ-ወረዶች ያሉት፣ ለማጠናቀቅ ከፍተኛ የሆነ ወጪ፣ ጉልበት፣ እና ጊዜ የሚፈልግ መሆኑ እሙን ቢሆንም በሚያልቅ ወቅት በዚህ ፕሮጀክት ላይ የቤት ባለቤት እና ባለድርሻ መሆን ትልቅ ስኬት እና ታሪክ እንደሚሆን አያጠራጥርም።

ለድርጅቱ ባለአከ‍እሲዩኖች፣ ለደንበኞቻችን፣ እና ለሌሎች ባለድርሻ አካላት ማስተላለፍ የምንፈልገው መልክት ካሰብንበት ስኬት በፅናት በጋራ እንደምንደርስ እና የጋራ ግባችን ከሆነው ውስጥ የጀመርናቸውን ፕሮጀክቶች በስኬት እንደምናጠናቅቅ ለዚህም በሰው አቅም የሚቻሉ ነገሮችን ሁሉ በትጋት ደከመን ሰለቸን ሳንል ከግብ ለማድረስ የምንተጋ መሆኑን ለማረጋገጥ እንወዳለን።

እንዲሁም የሚሰሩ እጆችን ስኬት ለሚፈልጉ ሁሉ ለሚያደርጉልን ድጋፍ ልባዊ ምስጋና ማቅረብ እንፈልጋለን።

ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ.
አብረን ሰርተን በጋራ እንደግ!

Hambra business group S.C.

10 Oct, 11:15


ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ. ወለድ ነፃ በሆነ አሰራር በንግድ እንቅስቃሴዎች ላይ በመሳተፍ ለድርጅቱ ባለድርሻዎች (ለባለአክሲዩኖች፣ ለደንበኞች፣ እና ሌሎች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከድርጅቱ ጋር የሚገናኙ የማህበረሰብ ክፍሎች) ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማምጣት፤ እንዲሁም ለሀገር ኢኮኖሚ የበኩሉን አስተዋፅኦ ለማበርከት በኢትዩጲያ ዘመን አቆጣጠር 2011 ተመስርቷል። እስከ አሁንም በስሩ 943 አባላትን ያቀፈ ሲሆን በቋሚ እና በጊዜያዊነት ለበርካቶች የስራ እድል ፈጥሯል። በተጨማሪም ለሀገር መክፈል ያለበትን ግብር ወቅቱን በጠበቀ መልኩ ሲከፍል እና ሌሎችም ተጨማሪ ማበርከት ያለበትን አስተዋፅኦ በተለያየ ወቅት ሲያበረክት ቆይቷል።

በዚህም ለበርካታ መሰል ድርጅቶች አርአያ መሆን የቻለ፤ አብሮ በመስራት “ድር ቢያብር አንበሳ ያስር“ የሚለዉን አባባል በተግባር ያስመሰከረ፤ ከ1,000 ብር ጀምሮ ለስራ መሆን አይችሉም ተብለው የሚታሰቡ የካፒታል መጠን በማሰባሰብ ግዙፍ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ በፅናት እየተጓዘ የሚገኝ ድርጅት ነው።

Hambra business group S.C.

09 Oct, 07:55


🟢በ15% ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ!!
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

02 Oct, 12:04


🟢 1,2 & 3 Bed Room Apartment Houses located 200 meters far from Efoyta Commercial Center .
🟢 10 Minutes Away From Merkato .
#HBG
#Hambra_business_Group
👉Phone
📞0944307337
📞0944307338
👉Address
Piassa, Global Building office no.2/49
Betel, Leyla Commercial center 3rd floor

Hambra business group S.C.

28 Sep, 12:21


🟢 ምቹ እና ዘመናዊ አፓርትመንቶች ከሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ

🟢 15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል

🟢 በመሀል ከተማ ከመርካቶ 10 ደቂቃ ርቀት : ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ

🟢ስልክ
📞0944307337
📞0944307338
🟢አድራሻ
ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49
ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

27 Sep, 10:58


🟢15% ቅድመ ክፍያ ብቻ
🟢ከወለድ ነፃ
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

16 Sep, 13:56


🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!!
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

13 Sep, 13:15


🟢ቤት ለመግዛት አስበዋል???
🟢ሐምብራ ቢዝነስ ግሩፕ አ.ማ በማይታመን ዋጋ በመሀል አዲስ አበባ እፎይታ ላይ በምናስገነባቸው ህንፃዎች እርስዎን የቤት ባለቤት ለማድረግ እየሰራን እንገኛለን!!!!
🟢በ15%ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል
ለበለጠ መረጃ :👇👇
#ስልክ
[ 0944307337 ]
[ 0944307338 ]
#አድራሻ
ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49
ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

06 Sep, 12:33


🟢በመሀል ከተማ ፣ ከመርካቶ 10ደቂቃ ርቀት ፣ ከእፎይታ የገበያ ማዕከል 200 ሜትር ከፍ ብሎ ባለ1 ፣ባለ2 እና ባለ3 መኝታ ክፍል አፓርትመንት ቤቶችን በተለያየ የስፋት መጠን አቅርበንላችኋል!!
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

03 Sep, 14:48


🟢People always have, and always will, need shelter. This means it is very unlikely that our need for shelter (ie: buying or renting homes) will ever go away.”
Get in touch with us!
-Instagram:
http://instagram.com/hambrabusinessgroup/
-Phone:
0944307337
0944307338

Hambra business group S.C.

01 Sep, 13:24


🟢15% ቅድመ ክፍያ ብቻ ከወለድ ነፃ በሆነ አከፋፈል በየወሩ ወይም በየሁለት ወሩ እርስዎ በመረጡት የአከፋፈል የጊዜ ገደብ በመጠቀም የቤት ባለቤት ይሁኑ!!
ስልክ
-0944307337
-0944307338
አድራሻ
-ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49፟
-ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ
ቴሌግራም ቻነል ለመቀላቀል ከታች 👇👇ያለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ
https://t.me/hambrabusinessgroup
-ኢንስታግራም ፔጅ ለመቀላቀል ከታች 👇👇ያለውን ማስፈንጠሪያ (link) ይጫኑ
http://instagram.com/hambrabusinessgroup/

Hambra business group S.C.

30 Aug, 12:00


🟢አፓርትመንቱ የሚሰጣቸው አገልግሎቶች
የስፖርት ማዘውተሪያ
የውበት ሳሎን
ካፌና ሬስቶራንት
ሱፕር ማርኬት እና
ሌሎችም
-ስልክ
0944307337
0944307338
-አድራሻ
ቁ1 - ፒያሳ፣ ግሎባል ኢንሹራንስ ህንፃ ቢሮ ቁ.2/49
ቁ2 - ቤተል፣ ለይላ የንግድ ማእከል 3ተኛ ፎቅ

Hambra business group S.C.

27 Aug, 14:36


🟢make your decision Today, get your new modern & comfortable apartment house!

1,935

subscribers

775

photos

44

videos