ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ @gedlatnadersanat Channel on Telegram

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

@gedlatnadersanat


〽️ ገድላትና ድርሳናት
〽️ 80 አሀዱ መጽሐፍ ቅዱስ
〽️ አዋልድ መጻሕፍት
〽️ ሌሎችንም ያለቦታቸው የገቡ የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸው በመፅሐፍ ቅዱስ ሲመዘኑ

እውነትን ታውቃላቹ እውነትም አርነት ያወጣቹሀል [ዮሐንስ 8፥32]
@teedy
@teedy

ኢየሱስ ማነው?👇
@Who_is_jesus

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ (Amharic)

የመጽሐፍቅዱስ ጥቅሶችና ኢ-መፅሐፍቅዱሳዊ የሆኑ ትምህርቶቻቸውን እና የመጻሕፍት ሌሎችን በአዋልድ መጽሐፍ የገቡ የጠቀስነው መፅሐፍቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል በመመዘኑ ስለፍቅርና ጸሎት ሲነገር ተዘውቷል። ኢየሱስ በሉት፡፡ ስለሆነም ዮሐንስ 8:32 በኢየሱስ ስም በሚባለው ቃል ሲመሰክ ስለ መጣህበት እና እናትህን እልከኝ። መጽሐፍ 80 አሀዱ መጻሕፍትን፣ መፅሐፍቅዱሳዊ ሃዘንን የቃል ስናስናምን በማድረግ ልክ ለመፍታት @gedlatnadersanat በመጫን መረጃና ትክክለኛ መጽሐፍ ለመስጠት እንቀርባለን።

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

27 Aug, 07:44


ዛሬ ማርያም ለአባ ጊዮርጊስ ጽዋዕ ያጠጣችው ቀን ነው ተብሎ ይታሰባል። ታሪኩ የሚከተለውን ይመስላል፦

ከሰባት ቀናት የሱባዔ ቆይታ በኋላም፤ ‹‹እንደተለመደው በሥዕለ ማርያም ሥር ተደፍተው ሲያለቅሱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የመላእክት አለቃ ቅዱስ ዑራኤልን አስከትላና ጽዋዓ እሳት አስይዛ መጥታ የሕይወት ጽዋዕ አጠጣቻችው፡፡ አባ ጊዮርጊስም የሕይወት ጽዋዕን ከጠጡ በኋላ የሰማይና የምድር ምስጢር ሁሉ ተገለጸላቸው››፡፡ ከዚህም በኋላ ከአርባ በላይ መጻሕፍትን ለመጻፍ ችሏል፡፡

የሕይወት ጽዋዕ›› የተባለውን መጠጥ በተመለከተ ገድሉ ላይ ‹‹የመረጥሁህና የልጄ ወዳጅ ጊዮርጊስ ብላ በስሙ ጠራችው፡፡ ከዕውቀት ወንዝ የመጣና ከጥበብ ምንጭ የተገኘ ከመለኮት ባሕር የተቀዳ ይህን ንጹሕ ጽዋ /እንካ/ ንሣ ጠጣ፡፡ ለስም አጠራርዋ ሰጊድ ይሁንና የዓለም ሁሉ ንግሥት እመቤታችን ያን ጊዜ በቀኝ እጅዋ ሰጠችው፡፡ ሳይጠጣውም ወደ ውስጡ ተመለከተ ይህን ጽዋ የጠጣ አይኰነንም ከሕይወት ባሕር ተቀድቶአልና የሚል መጽሐፍ አገኘ፡፡… ይህም በዮሴፍ ቤት በርሐ ጽዮን ሐዋርያት የጠጡት መንፈሳዊና ሰማያዊ መጠጥ ነው፡፡ በበዓለ ሃምሳ ከጠጡት ያልተለየ ነው፡፡ ይኸውም የሚናገር እሳት፣ የሚያድን እሳት መለኮታዊ እሳት ነው›› የሚል ተጽፎ ይገኛል (የደብረ ባሕርይ ጋስጫ አባ ጊዮርጊስና አቡነ በጸሎተ ሚካኤል አንድነት ገዳም፣ ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ እና ገድለ አቡነ በጸሎተ ሚካኤል - ግእዝና አማርኛ፤ (ታኅሣሥ 2004) ገጽ 34 - አጽንዖት የግል)፡፡ በዚህ ታሪክ ውስጥ ‹‹ሐዋርያት የጠጡት መንፈሳዊና ሰማያዊ መጠጥ ነው›› ተብሎ የተጠቀሰው በሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ሁለት ላይ ‹‹በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው›› የተባለው ቅዱሱ መንፈስ ነው፡፡ ‹‹ማርያም›› ለአባ ጊዮርጊስ ያጠጣችው መንፈስ ቅዱስን እንደ ሆነ በገጽ 44 ላይ ‹‹እመቤታችን ማርያምም የገለጠችለት የመጻሕፍትን ዕውቀት ብቻ አይደለም፡፡ የመንፈስ ቅዱስ ኀይልንም አለበሰችው እንጂ›› ተብሎ የተጻፈውን መመልከት ይቻላል፡፡ በገድሉ ትረካ መሠረት መንፈስ ቅዱስን የምትሰጠው ማርያም ናት ማለት ነው፡፡ በገድለ አባ ጊዮርጊስ እንደተጠቀሰው መንፈስ ቅዱስ ‹‹… ከዕውቀት ወንዝ የመጣና ከጥበብ ምንጭ የተገኘ…››፣ ‹‹… ከሕይወት ባሕር …›› የተቀዳ ሳይሆን ራሱ ዕውቀት ሰጪ፣ ራሱ የጥበብ ባለቤት የሆነና ራሱ የሕይወት ምንጭ የሆነ ቅዱስ መንፈስ ነው፡፡ በፍጡር እየተቀዳና በዕቃ እየተጨለፈ የሚወሰድ ሳይሆን እሱ በዓለሙ ሁሉ የመላ ለሁሉ እንደ ወደደ የሚሠራ ገናና አምላክ ነው፡፡

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

07 Aug, 16:20


ለንባብ በቅቷል

ስታዲየም ያለው መሠረተ ክርስቶስ መጻሕፍት መደብር ይገኛል

ሼር አድርጉልኝ 🙏

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

03 Aug, 11:31


እኛ እጅ ገብቷል

በቅርቡ ደግሞ እናንተ ጋር ይደርሳል

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

07 Jul, 17:10


የአገሩን ሠርዶ በአገሩ በሬ

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

02 Jun, 19:24


ይሄን መጽሐፍ በPDF ለማንበብ ወደ "መጻሕፍት ቤት" ጎራ በሉ

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

24 Feb, 10:53


መጽሐፉን ☝️☝️☝️ "መጻሕፍት ቤት" የተሰኘው ቻናል ውስጥ በpdf ታገኙታላቹ

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

19 Feb, 21:12


ውዳሴ ዶክተር ዐብይ

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

02 Dec, 16:24


👉 ማርያም የዓለም ቤዛ ናት?

👉 ነቢያት ሊያዩ የወደዱት ማርያምን ወይስ ኢየሱስን?

👉 ማርያም በሁሉ ትገኛለችን?

👉 ያለማርያም ይቅርታን ማግኘት አይቻልምን?

👉 ሰማይንና ምድርን ያስማማችው ማርያም ናትን?

👉 መድኀኒቶቻችን ስንት ናቸው?

👉 በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህና ሐሳብህ ውደድ የተባልነው ማርያምን ወይስ እግዚአብሔርን?

👉 ኀጥእ በማርያም ጸሎት ይጸድቃልን?

📖 እነዚህንና ሌሎችንም ኢ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስሕተቶችን የሠራውን የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ አርጋኖን መጽሐፍ የተፈተሸበትን "አታስቀኑት" ስድስተኛውን መጽሐፌን ያንብቡልኝ።

ገድላትና ድርሳናት በእግዚአብሔር ቃል ሲመዘኑ

08 Oct, 12:16


ሐዋርያት ስለማርያም ሰብከዋል 😳😳😳