🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ @aposgroup Channel on Telegram

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

@aposgroup


ሐዋ.ሥራ 2፥38 ንሰሐ ግቡ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ።
ሐዋርያት 8÷36 እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው።”
t.me/aposgroup
t.me/aposligoch
t.me/aposgroup_bot

https://youtube.com/channel/UCMss9b35H0QY73rXMpOS3vA
Baptized in the name of Jesus

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ (Amharic)

በእዚህ ህጻን ቋንቋ የቁማንት ጣቢያ ስለመረጡ፣ ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ ሊቀመንበር ነገሮች እና ስለሆነ ግንባታዎችን ይመልከቱ። እዚህ ታሪክ፣ የዘርፐሩም ምርጥ ሰነዶች ናቸው፣ በሁለት ትምህርት ለሚሠሩበት ምግብ ተጨመረዋል። ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ እንዴት ነው እና ለምን ነው እንዴት እንደሚገኙ ሊገኙ ነው? ይህ ታሪኩ በሚስተዋል ጊዜ መጠቀም እና ድንቅ የሚፈልጉ ነገሮችን መልክ እንችላለን። የACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ ታሪክ መጽሐፍ አማርኛ በአፍሪካ አማርኛ ሀሙስ እና እንቅስቃሴ ታሪኮች ላይ የተለያዩ መረጃዎችን ወዳላቸው ያገኛሉ። ለበሬታው እና ለዘለዎችም እንዲለያዩ በማስተዋል እናም በለጋ ስልክ መስጠትን እንችላለን። ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ አሁን የሚቆጣጠሮባቸው መረጃዎች ከተለያዩ የቀናብ እስረኞች እና በእርስዋ ስነ ማኅበረሰቡ እንዲሆኑ እንመኛለን።

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

07 Feb, 09:00


🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ pinned «#ፀሎትን_የምትሰማ አለማ አለው እግዚአብሔር https://youtu.be/baSEIxjb5C8»

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

07 Feb, 09:00


#ፀሎትን_የምትሰማ አለማ አለው እግዚአብሔር
https://youtu.be/baSEIxjb5C8

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

04 Feb, 17:10


የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በዘማሪት ዘነበች መኸዲ የተዘጋጀውን “አዲሱን ቅኔ” የተሰኘውን የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ ለመታነጽና ለመባረክ እንደሚሆንላችሁ በማመን እንደሁልጊዜው ሁሉ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እንጸልይላቸዋለን።

አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቺት t.me/ApostolicSongs_Code ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ጥር  2017 ዓ.ም

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

01 Feb, 07:43


https://t.me/aposgroup?livestream=4bfdff2d93a66622d6

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

01 Feb, 07:39


Video Chat 18ኛው ገንደባ ቤተል | Gendeba Betel | Live in @aposgroup has started!

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

01 Feb, 07:29


Live stream started

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

01 Feb, 04:36


🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ pinned «ከጠዋቱ 02:00 ጀምሮ #18ኛው ገንደባ ቤተል | Gendeba Betel | Live Stream | ቀጥታ ስርጭት»

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

01 Feb, 04:29


ከጠዋቱ 02:00 ጀምሮ #18ኛው ገንደባ ቤተል | Gendeba Betel | Live Stream | ቀጥታ ስርጭት

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

30 Jan, 10:08


#ፕሮግራሙ_ጀምሯል
https://www.youtube.com/live/RiVTiYyudE4?si=2kgRx6WAZISf8qwl

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

29 Jan, 18:35


#እንኳን_አደረሳችሁ
#18ኛው_ገንደባ_ቤተል_2017_ዓ.ም
የጥር 22-25
#Live_on 👉 http://YouTube.com/@ApostolicSongs2616?sub_confirmation=1
Stay tuned!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን
የወላይታ ቅ/ሰበካ 18ተኛ ገንደባ ቤተል
ቀጥታ_ስርጭት በ👉 http://YouTube.com/@ApostolicSongs2616?sub_confirmation=1 youtube page

#selapicture #apostolic #apostolicgeneration #apostolicbeliver #church #churchphotography #candid #comingup #staytuned

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

05 Jan, 03:16


ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን!!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በወንድም ሎኮ ቂሊጦ በኦሮምኛ ቋንቋ የተዘጋጀ አልበም ለመታነጽና ለበረከት እንዲሆንላችሁ የተዘጋጀ ሲሆን በቅርቡ በእጃችሁ ባለው የሞባይል  መተግበሪያ የሚቀርብ መሆኑን ስናበስራችሁ በደስታ ነው።
በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቻት t.me/ApostolicSongs_Code ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ታህሳስ 2017 ዓ.ም

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

27 Dec, 08:31


#ኮዱን_ለማገኘት t.me/ApostolicSongs_Code

ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም እና በዘማሪት ሳራ ደምሰው የተዘጋጀውን "ምልክቱ ነኝ" የተሰኘውን ቁጥር-2 አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቻት @ApostolicSongs_Code ወይም 0943850582 ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

20 Dec, 17:12


#ኮዱን_ለማገኘት t.me/ApostolicSongs_Code

ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም ቻት @ApostolicSongs_Code ወይም 0943850582 ላይ ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

13 Dec, 08:29


https://youtu.be/xXPBFIjaI40

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

06 Dec, 11:30


https://youtu.be/LMCGBHhhymk

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

30 Nov, 11:37


#Update

አዲስ የመዝሙር አልበም!

"አልወርድም" በዘማሪ አበበ ተስፋዬ

የቃሊቲ አጥቢያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ዘማሪ

እጃቢዎች:
ዲያቆን አማኑኤል ብርሀኑ፣
ዲያቆን አቤኔዘር ፈቃደ፣
ዘማሪ ሊያ ታደስ፣
ዘማሪ ሳራ ደምሰው፣
ዘማሪ ዘነበች መሂዲ፣
ዘማሪ በረከት አለምዘውድ፣
ዘማሪ ቤተል አዳነ፣
ዘማሪ ምህርት ታደሰ፣
ዘማሪ መቅደሰ ሰለሞን፣
ዘማሪ ትሁት ኤፍሬም፣
ዘማሪ እልእዛር ጨመረ፣
ዘማሪ እስራኤል ተሾመ፣
ዘማሪ ኤርሚያስ ደረጃ፣
ዘማሪ  ኢቮን መሀመደ፣
ዘማሪ  ጌዲዮን አዲስ

Music Arrangement: Samuel Atelababchew, Natnael Tsehay, Eyassu Tsegaw, and Yonathan Argaw
Recording: Natnael Tsehay and Eyassu Tsegaw
Mixing: Natnael Tsehay and Eyassu Tsegaw
Mastering: Eyassu Tsegaw

#አዲስአልበም #አበበተስፋዬ #አልወርድም #ኢትዮጵያሐዋርያዊትቤተክርስቲያን #ApostolicSongs
# ኮዱን_ለማገኘት
@ApostolicSongs_Code

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

25 Nov, 12:15


ሰላም ቅዱሳን!

የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል "አልወርድም!" የተሰኘውን በዘማሪ አበበ ተስፋዬ የተዘጋጀውን ቁጥር-፩ የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ እንደምትባረኩበትና ለመታነጽ እንደሚሆንላችሁ እናምናለን። በዚህ አጋጣሚ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ ይሆናል።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም @ApostolicSongs_Code ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ህዳር 2017 ዓ.ም

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

24 Oct, 06:50


#በዘማሪ_አልባስጥሮስ_ኤርምያስ የተዘጋጀውን የሃድይኛ ዝማሬ "አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም" የተሰኘው የመዝሙር ኮድ በ50 ብር ብቻ በመግዛት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። በተለግራም Chat ያገኛሉ👇👇
http://t.me/ApostolicSongs_Code እና WhatsApp  +251943850582
t.me/Samiabi1619

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

14 Oct, 20:30


🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ pinned «»

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

05 Oct, 07:01


🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ pinned «»

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

27 Sep, 13:44


#በዘማሪ_አልባስጥሮስ_ኤርምያስ የተዘጋጀውን የሃድይኛ ዝማሬ "አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም" የተሰኘው የመዝሙር ኮድ በ50 ብር ብቻ በመግዛት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ። በተለግራም Chat ያገኛሉ👇👇
http://t.me/ApostolicSongs_Code እና WhatsApp  +251943850582
t.me/Samiabi1619

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

26 Sep, 10:46


በየስፍራው ሁሉ ላላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች!

የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አቲ አቴቴሜ ደበሰንቶዮ (አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም) የተሰኘ የዝማሬ ስንዱቅ (Album) ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ አልባስጥሮስ ኤርሚያስ (ወንድሙ) እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ
እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየፀለይን፥  አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን።


በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicSongs_Code እና 0943850582 ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

አልበሙን ለማግኘት የመተግበሪያውን የመዝሙር ቋንቋ ምርጫ የሃድይኛ አልበሞችን እንዲያካትት ማስተካከል እንዳለቦት አይርሱ።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል

መስከረም 2017 ዓ.ም

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

26 Sep, 03:19


https://youtu.be/sRWD8rDgFXs?si=uT1tPEK1fG22nGXm

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

17 Sep, 10:05


🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ pinned «»

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

14 Sep, 14:58


በየስፍራው ሁሉ ላላችሁ የእግዚአብሔር ልጆች!

የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አቲ አቴቴሜ ደበሰንቶዮ (አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም) የተሰኘ
የዝማሬ ስንዱቅ (Album) ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው።

ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ አልባስጥሮስ ኤርሚያስ (ወንድሙ) እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ
እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየጸለይን ጌታችን ቢፈቅድ ብንኖር
አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ በአፖስቶሊክ ሶንግ መተግበርያ
ውስጥ ይለቀቃል።

በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት t.me/ApostolicSongs_Code ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል

መስከረም 2017 ዓ.ም

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

11 Sep, 04:34


#Happy_New_Year_2017 https://youtu.be/EXQEDC2Sf7w

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

29 Aug, 09:14


https://youtube.com/shorts/slTbWkGqq0g?feature=share

🔴ACE SONGS #በማስተዋል ዘምሩ

28 Aug, 06:58


https://youtu.be/ODV1P6-BOzg