ከሦስት ዓመታት በፊት ይህንን አገልግሎት ለመደገፍ የለገሳችሁትን ወገኖች ሁሉ ከልብ እያመሰገንን አሁንም ይህን አገልግሎት ለመደገፍ እጃችሁን እንድትዘረጉ እንለምናለን። የgofundme አካውንትም ከፍተናል። የእውነት ለሁሉን አገልግሎት ይበልጥ ለመረዳት ድረ ገጹን በአስተያየት መስጫው አስቀምጣለሁ። ይህን የgofundme አካውንት የምናስተባብረው እኔ (ዘላለም መንግሥቱ) እና ጥቤ (ጥበበሥላሴ መኮንን) ነን። ይህን መልእክት በገጻችሁ በማካፈል እንድትተባበሩንም እንለምናለን። እባካችሁ፥ የአቅማችሁን ድጋፍ አድርጉ።
የgofundmeው ሊንክ ይህ ነው።
https://gofund.me/85dec5ee