GCME | Great Commission Ministry Ethiopia @gcmeet Channel on Telegram

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

@gcmeet

Great Commission Ministry Ethiopia Official Telegram Chanel.

Helping to fulfill the Great Commission .
Matt 28:19-20

WIN | BUILD | SEND

www.gcmethiopia.org

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia (English)

Are you passionate about fulfilling the Great Commission? Look no further than the Great Commission Ministry Ethiopia Official Telegram Channel! Here at GCME, we are dedicated to helping individuals and communities actively participate in spreading the good news of Jesus Christ. Our mission is inspired by Matthew 28:19-20, where Jesus commands his followers to go and make disciples of all nations.

WIN | BUILD | SEND - these are the core values that drive our ministry forward. We aim to win souls for Christ, build up believers in their faith, and send them out to share the love of God with others. Through our various programs, events, and resources, we provide opportunities for individuals to grow in their faith, connect with like-minded Christians, and serve their communities.

By joining our Telegram channel, you will have access to updates on upcoming events, inspirational messages, and resources to help you in your journey of faith. Whether you are a new believer seeking guidance or a seasoned missionary looking for support, GCME is here to walk alongside you. Visit our website at www.gcmethiopia.org to learn more about our ministry and how you can get involved. Together, let's work towards fulfilling the Great Commission and spreading the love of Jesus in Ethiopia and beyond!

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

11 Feb, 19:52

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia pinned «»

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

19 Jan, 03:49

Worship in this morning with this great song from Great commission ministry | Tesfa

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

19 Jan, 03:49

እስኪ ልባርከው | ባሮክ ክፍሌ || Barok Kifle

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/mGuF2pcCz5A?si=q-4hG8mRjxNM0p1r

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

17 Jan, 15:47

እራርቶልናል | መሳይ ብርሃኑ || Mesay Birhanu | Erartolenal

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/6wW5uFO5UJc?si=QGLU7cvI4iU8T5CG

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

10 Jan, 10:27

የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ተልዕኮዋን እንድትወጣ ከሚያግዝባቸዉ ስልቶች አንዱ የአመራር ግንባታ ነዉ። የአመራር ግንባታ ፈርጀ ብዙ ስልቶችን በመጠቀም የምንተገብር ሲሆን በየአመቱ የሚደረገዉ የመሪዎች ስልጠና ኮንፍረንስ አንዱ ነዉ። ባለፉት አመታት በእነዚህ የስልጠና ኮንፍረንሶች አማካኝነት ብዙ ፍሬ አይተናል። በ2017 ዓ.ም ይህ የመሪዎች ስልጠና ኮንፍረንስ "የእግዚአብሔር መንግስት ዜግነትና የወንጌል አማኝ ተልእኮ በአለም አቀፋዊና አገራዊ አዉድ (Kingdom Citizenship and Evangelism Mission in Global and National Context)" በሚል መሪ ቃል ይካሄዳል። ከሀገር ዉስጥና ከሀገር ዉጭ በተጋበዙ ክርስቲያን ምሁራን አማካኝነት ትምህርትና ስልጠና የሚሰጥ ይሆልና። የስልጠናዉ ቀናት ከጥር 20-22 2017 ዓ.ም ሲሆን የስልጠና ቦታዉ በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን ነዉ።

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

07 Jan, 17:59

ልዩ የበዓል ቆይታ ከ ዘማሪት መስከረም ጌቱ ጋር

ከማለዳ እስከ ምሽት የገና ዋዜማ ውሎዋን ከ ተስፋ ቲቪ ጋር ሙሉውን ፕሮግራም ከ ዩቲዩባችን ላይ ያገኙታል።

https://youtu.be/7hYNny7d-NI?si=7AWtJK4WhXj20rqi

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram
👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

06 Jan, 15:23

እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

ተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ
ከበዓሉ ማለዳ እስከ ምሽት
አዝናኝ አስተማሪ እና ለነብስ ምግብ የሚሆኑ ልዩ ልዩ መንፈሳዊ ፕሮግራሞችን አሰናድተን እየጠብቅኖት ነው።

እርሶም ቲቪዎን በተስፋ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ላይ እንዲሁም
ዩቲዩባችንን subcribe አድርገው ይጠብቁን!!

ታዲያ ለርሶ ብቻ ሳይሆን ለወዳጅ ዘመድ ለቤተሰብ ለጎረቤት ተስፋን ይጋብዙ ሊንኩን ሼድ ያድርጉ

🌲ድንቅ የልጆች የገና ፕሮግራም - በ Tesfa kidz
🌲የገና የፌሎ ትዝታ - ከዶርም እስከ ዋዜማ በ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ክርስቲያን ተማሪዎች ህብረት
🌲የገና ዋዜማ ውሎ - ከዘማሪት መስከረም ጌቱ ጋር
🌲ድንቅ የአምልኮ ጊዜ -ከሊዲያ አንተነህ -መሳይ ብርሃኑ እና ባሮክ ክፍሌ ጋር
🌲ስነፅሁፍ ግጥም መነባንብ እና ሌሎችም

የገና እለት እንገናኝ
ገናን ከባለ ልደቱ ጋር !!
መልካም በዓል

#holiday #christmas #ልደት #የልደትበዓል #holidayspecial #tesfa #tbn

Follow tesfa on
Facebook | Tik tok | Telegram | Instagram

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

21 Dec, 07:46

ምዝገባ ተጀምሯል!!!

የግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ትምህርት ቤት የሆነው ኢንተርናሽናል ሊደርሺፕ ዪኒቨርሲቲ ኢትዮዽያ የ2017 ሁለተኛ ዙር ቅበላ በታኅሣሥ ወር እየተካሄደ ይገኛል።

ለበለጠ መረጃ: +251 94 226 2728

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

20 Dec, 03:53

ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ ፣ ከዚህ በፊት በየአመቱ ለቤተክርስቲያን መሪዎች የስልጠና ጊዜ ማዘጋጀቱ የሚታወስ ሲሆን፣ አሁንም ከጥር 20-22 ለሶስት ቀናት የሚቆይ አስደናቂ ኮንፍረንስ አዘጋጅቶልዎታል። ስለሆነም በቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል እስከ 2500 መሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ በታሰበዉ በዚህ ሀገር አቀፍ የመሪዎች ኮንፍረንስ ላይ ተሳታፊ እንድትሆኑ እንጋብዛለን:: ምንም አይነት መረጃ ቢያስፈልግዎት በነዚህ ቁጥሮች ይደዉሉልን።

+251 94 005 0885
+251 91 101 9117
+251985235982

አሁን ለመመዝገብ ይህን ሊንክ ይጫኑ: https://forms.gle/QpB8N3gQRhtwjNVe6

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

25 Nov, 17:09

#Day1
ሃጥያተኛ ብትሆን እንኳን እንዲሁ የሚወድህ፣ ሃጥያተኛ የሆነ ሁሉ ደግሞ ምህረት የሚያገኝበት አዲሱ ኪዳን የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህም የምህረት ኪዳን ላይሻር፣ ላይጠፋ በደሙ ታትሟል። በኃጢአትህ ሙት ለነበርክ ላንተ፤ አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በሰራልህ ስራ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን አስደናቂ ፍቅር አስረድቶሀል:: በዚህም በልጁ ስራ በማመን ደግሞ ከኃጢያት መዳን እንድትችል መንገድ ሆኖልሀል። በደለኛ እንኳን ብትሆን የሞተልህ ኢየሱስ እንዲሁ ስለወደደህ በፍቅሩም ዘላለም እረፍት ወደሆነው ወደ አባቱ መንግስት ይጠራሀል:: ዛሬ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደተደረገልህ ጥሪ ልትመጣ ትወዳለህ? ካጎበጠህ የሀጢአት ሸክም ልታርፍ ትወዳለህ? ና ወደ ኢየሱስ እርሱ ከሸክም ሁሉ ይገላግልሀል!
ያሉብህን ጥያቄዎች ልንመልስልህ፣ ልንረዳህ በዚህ አለን::

#በደለኛ_ብሆንም_ይወደኛል
#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa #hope

Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

25 Nov, 16:27

ኢየሱስ ሰው ሁሉ ይወዳል በሚል መሪ ቃል  ከኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል ቤተ ክርስቲያን እና ከግሬት ኮሚሽን ሚንስትሪ ጋር የተዘጋጀ የዲጂታል ወንጌል ስርጭት ዘመቻን  ይቀላቀሉ::

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

25 Nov, 14:18

ሰላም የGCME ቤተሰቦች👋 እንዴት ቆያችሁን? እንደምታውቁት የዲጂታል አገልግሎት ክፍል በተለያየ ግዜ ከተለያዩ ቤተ-ክርስቲያናት ጋር በመሆን የዲጂታል ሚሽን አገልግሎት ሲያደርግ ቆይቷል፤ አሁንም አዲስአበባ እና ዙሪያው ከሚገኙ የሙሉ ወንጌል ቤተ-ክርስቲያን አጥቢያዎች ጋር በመሆን ለ 20 ቀናት የሚቆይ የዲጂታል ሚሽን የወንጌል ዘመቻ ስለጀመርን እናንተም በዚሁ አገልግሎት ፕሮፋይል በመቀየር፣ በተለያዩ ፕላትፎርሞች ላይፖስት የሚደረገውን በማጋራት አብርን በዚህ የወንጌል ስራ እንድንጠመድ ጥሪ እናቀርብላችኃለን:: ተባረኩ!

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል
#tesfa

join telegram
@tesfaevent

GCME | Great Commission Ministry Ethiopia

25 Nov, 13:00

31 Oct, 21:14

Follow GCMEHawassa on:
Telegram | Facebook