አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️ @achachr Channel on Telegram

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

@achachr


አንብብ ባታነብ የሚቀርብህ ድንቁርና ብቻ ነው!!!

# ማሳሰቢያ #
ቻናሉ የተከፈተው ለአንባቢዎች ብቻ ነው
አንባቢዎች joined
@achachr

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️ (Amharic)

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️ በግልፅ እየተከፈተ እንጂ በብቻውም ምንም ይሆናል። ይሔንን የህገ-መንግስት ቅጣት እና ግልፃቸውን ማሳሰቢያ በመመልከት ይህን መዝናኛውን አጭር የመጣጣሽ በመሆን ለአንባቢዎች ብቻ ነው። የአንባቢዎችን ፍቅር ልብ በግልፅ ለቻናላዊ ድንቁር ብቻን እና ለባታነብ ሆኖ የሚቀርብህ መጽሀፍ የሚሰጡበትን በርካታ ነገር። ይህን ታውቅም ደግሞ ሽልማት።

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

18 Jan, 11:37


The owner of this channel has been inactive for the last 11 months. If they remain inactive for the next 28 days, they may lose their account and admin rights in this channel. The contents of the channel will remain accessible for all users.

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

30 Jan, 04:43


ሽሽት ወይንስ በቀል
በመغፊራ ቢንት ፉላን
ክፍል 4 ማሜ
ለሴት ልጅ ያለው ጥላቻ ልክ የለውም። የሱ ደስታ ሴት ልጅ ስታለቅስ ማየት ነው። የሴት ልጅ እንባ ለልቡ ሀሴት ይሰጠዋል። በተለይ ደግሞ በሱ ሰበብ ሲሆን፤ በቃ! እንዲህ ነው ማንም ግን ይህን ባህሪውን አያውቅም........ Facebook Instagram እና Tik tok ላይ በሚለቃቸው ፎቶዎች እና ቪዲዬዎች የብዙ ሰዎችን አትኩሮት አግኝቷል። በተለይ የሴቶችን፤ ያየችው ሴት ሁላ ትደነግጥለታለች....... እሱን አይታ ምን አለ የኔ በሆነ ብላ ያልተመኘች ሴት የለችም። በተማረበት ት/ት ቤት እንደ ሸሚዝ ሚቀያይራቸው ሴቶች ከሱጋ መታየታቸውን እና ለሳምንትም ቢሆን ፍቅረኛው ናት መባል እንጂ በፍፁም እነሱ አብረውት ሆነው፤ እሱ ከሌላ ሴት ጋ የሚያደርገው ነገር አያስጨንቃቸውም። ልጁ ማሜ ነዋ የጊቢው ወንዳወንድ፣ ቀልደኛ፣ ተጫዋች፣ ታዋቂ.................

"መሀመድ" ይባላል የአባት ስም የለውም። እንዲሁ መሀመድ ተብሎ ነው ያደገው። ወደ ህፃናት ማሳደግያ ያመጡት ፓሊሶች ናቸው። መንገድ ዳር ተጥሎ.......በሀገሪቷ በየመንገዱ ላይ ልጅ ወድቆ ማግኘት ብርቅ ባይሆንም፤ እንደ መሀመድ ግን ያለ ምንም ልብስ፤ እንደ አለቀ እቃ ተወርውሮ የተገኘ የመጀመርያው እሱ ሳይሆን አይቀርም። "አይ ማሜ አሁን ኮ ለሚያየው፤ አደለም መንገድ ላይ ተጥሎ፤ የተገኘ ኢትዮጵያ ውስጥ ያደገ እንኳን አይመስልም።"
ያሳደገችው ሞግዚት "ይሄማ የአረብ ዘር አለበት፤ አባቱ ወይ እናቱማ አረብ ናቸው" ብላ ትመሰክርለታለች። የፊቱ ቅላት፤ የፀጉሩ ሉጫነት፣ እንዲሁም ፓሊሶቹ ለማሳደግያ አምጥተው ሲሰጡት፤ አንገቱ ላይ በተንጠለጠለው፤ "መሀመድ" ተብሎ በተፃፈው የአንገት ሀብሉ ምክንያት ነበር "አረብ ነው" ብላ በሙሉ ልብ ምትመሰክረው። በዚህም የተነሳ በማሳደጊያ ጊቢ ውስጥ፤ "አረቡ" የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቶት ነበር። መሀመድ በሚለው መጠርያው የሚያውቁት ጥቂቶች ብቻ ነበሩ።.......ስለ በፊት ህይወቱ ለማንም አይናገርም። ማደጓ እንዳደገ፤ ብዙዎች ቢያውቁም በሱ ፊት ግን ደፍሮ ሚናገር የለም። አረቡ የሚለውን የማደጓ ቤቱን ቅፅል ስሙን እና አሳዳጊው የነገረችውን ማስረጃ የሌለውን ታሪኩን ተጠቅሞ፤ "አባቴ አረብ ነው" እያለ በኩራት ይናገራል። ስለ እናቱ ሲጠየቅ "ሞታለች" ከሚለው መልሱ ውጪ አንድም ቃል አይተነፍስም።
በልጅነቱ ያሳደገችው ና ከሴቶች እሷን ብቻ የሚወዳትን ሴት አንድ ቀን ስለቤተሰቦቹ ጠየቃት? ማሜ ይህንን ጥያቄ ሲጠይቅ የመጀመርያው አልነበረም፤ በዚ ጥያቄው አብዝታ ምትጨነቀው አሳዳጊው ነገ እንደምትነግረው ቃል ገባችለት። ምን ብላ እንደምትነግረው ግራ ቢገባትም የቤተሰቦቹን ማንንነት ለማወቅ ጉጉት ያደረበት ማሜ ቀኑ መሽቶ አልነጋም አለው። አብዝቶ ሚጨነቀው ስለ እናቱ ነው! በህይወት ትኖር ይሆን? መቼ ነው ማገኛት? ትመጣ ይሆን? ብዙ ብዙ ጥያቄዎችን ይጠይቃል። መልስ የሌለው ጥያቄ............. መንጋቱን የምታበስረው ፀሀይ ከመውጣቷ ማሜ ሲበር ወደ አሳዳጊው ሄደ። እሷም አላሳፈረችውም። አብረዋት ልጆቹን ከሚንከባከቡት ሞግዚቶች ጋ ሆና የማሜን ነገር ተወያይታበት ነበር እና በምክክር የፈጠሩትን ታሪክ ከእውነታው ጋ አደባልቃ ነገረችው።
(እውነታው) "ስምህን ያወጣንልህ እኛ አደለንም። ወደዚ ቦታ ያመጡህ ፖሊሶች ናቸው። አንገትህ ላይ የተንጠለጠለችው የአንገት ሀብል ላይ "መሀመድ" ተብሎ ተፅፎ ነበር። አላስጨረሳትም
"ማነው ለፓሊሶቹ የሰጠኝ?" ብሎ ጠየቃት
ፓሊሶቹ ያገኙህ መሬት ላይ ተጥለህ ነው።
"እሺ እናቴስ? አባቴስ?"
(በውይይት የተፈጠረው የማሜ ሀሰተኛ ታሪክ).....
"እናትህ ቤተሰቦቿን በኑሮ ለማገዝ ብላ በልጅነቷ ወደአረብ ሀገር ብትሰደድም፤ ከአረቡ አሰሪዎ በፍቅር ወድቃ፤ አንተን አረገዘችህ። ማርገዟን ልትነግረው ቀን እየጠበቀች ሳለች፤ በድንገት ማርገዟን ያወቀችው የሰውየው ሚስት እናትህን በሀገሩ ፓሊስ አስይዛ ከሀገር እንድትባረር አደረገቻት። ይህንን የሰሙ ቤተሰቦቿም ወንድ አያትህ፤ በሷ ብስጭት በድንጋጤ ወድቀው ፓራላይዝ ሆነው ሲሞቱ፤ እናቷም ቢሆኑ እሷን ለመቀበል ዝግጁ ስላልነበሩ ከቤት አባረሯት። እና አንተን የማሳደግ አቅም ስላልነበራት፤ መንገድ ላይ ጥላህ ሄደች። አሁን ትሙትም ትኑርም አናውቅም" ስትል የፈጠራውን ታሪክ ነገረችው።
ማሜ ከዛ ቡሀላ እናቱን አምርሮ ጠላት። እሷንም ብቻ ሳይሆን ምድር ላይ ያሉ ሴቶች ሁሉ እንደሷ መሰሉትና ጠላቸ። እናቱን አግኝቶ ቢበቀላት ተመኘ.......ግን አያገኛትም። እሷን ማግኘት ስለማይችል የሴት ልጅ ስቃይ በማየት እናቱን ለመበቀል ወሰነ................

ክፍል 5 ይቀጥላል

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

30 Jan, 04:43


ሽሽት ወይንስ በቀል
በመغፊራ ቢንት ፉላን
ክፍል 3 ሀይሚ
ብዙዎች የሚያውቋት በረጅሙ ፀጉሯ በምታደርገው መነፅር እና በጉብዝናዋ ነው። ከቤት ት/ት ቤት፤ ከት/ት ቤት ወደ ቤት። በቃ የሷ ውሎ ይሄ ነው። ት/ት በማይኖርባቸው ጊዜያት ከቤቷ ልትወጣ ምትችለው ላይብረሪ እና ቤተክርስቲያን ነው። እሱንም አባቷ ለሷ እና ለትንንሽ እህቶቿ፡ ብሎ በሰራው ከተንጣለለ ጊቢ ውስጥ፡ ጥግ ላይ ከምትገኘው አራት በአራት ክፍል የቤተሰብ ላይብረሪ ውስጥ ማግኘት ያልቻለችውን መፅሀፍ ለማግኘት እና በሳምንት አንድ ቀን በምትመጣዋ እሁድ ብቻ ቤተክርስቲያን ለመሳለም። እሱንም ከእናቷ ጋር...........
ሐይማኖት ቆንጆ ከሚባሉ ሴቶች ባትመደብም፤ አስጠሊታ ከሚባሉት ውስጥም ግን አደለችም። ወፈር ብላ ረዘም ያለች ስትሆን፣ ፀጉሯ ማበጠሪያ የማይፈልግ ሉጫ እና ሲያዩት የሚያሳሳ አይነት ነገር አለው። በትምህርቷ ማትደራደረው ሀይማኖት፤ አባቷ አቶ አለሙ እና ለእናቷ ወይዘሮ አልማዝ ሁለተኛ ሴት ልጅ፤ ስትሆን አንድ ታላቅ ወንድም እና ሁለት ታናናሽ እህቶች አሏት። የሀይሚ አባት አቶ አለሙ በነፃነት የሚያምኑ ሰው ቢሆኑም ግን ከቅርብ አመታት ቡሀላ የመጀመርያ ልጃቸው ላይ ባዩት የስነምግባር ብልሽት ምክንያት በጣም ተቆጪ፤ ልጆቻቸውን ከልክ በላይ ተቆጣጣሪ፤ እና አንባገነን አባት አድርጓቸዋል።
አቤል (የሀይማኖት ታላቅ ወንድም) በቤት ውስጥ ከልክ ያለፈ ነፃነት እና ስስትን የሚያሳዩትን እናት እና አባቱን "ላይብረሪ፣ ት/ት ቤት እና ቤተክርስቲያን" ነኝ እያለ እየሄደ በአጎጉል ሱሶች የተጠመቀ፤ እና ይባስ ብሎ ያለቤተሰቦቾ ፍቃድ አንዲትን ሴት "አገባታለው በኛ ፍቅር ማንም አያገባውም" በማለት ብዙ አተካራ እና ትርምስ ፈጥሮ በብዙ ትግል ወደራሱ የተመለሰ ቢሆንም፤ አብዝቶ ይጠቀመው የነበረው ሱስ ግን አጀዝቦት ከቤት መውጣት ካቆመ 3 አመታት ተቆጥረዋል። ይህንን ያዩት እናት እና አባትም፤ "ልጃችንን ያጣነው በራሳችን እጅ ነው።" ብለው ስላመኑ የአቤል በታች ያሉትን ሀይሚ፣ ሳራን እና መቅደስን የቁም እስረኛ አድርገዋቸዋል። ይህንን አምባገነንናታቸውን አብዝታ ምትጠላው ሀይሚ፤ ብዙ ጊዜዋን የምታሳልፈው በንባብ ውስጥ ነው። ከአራት አመት በፊት የነበረውን ነፃነቷን አብዝታ ትናፍቀዋለች። አንድቀንም ግን ቤተሰቦቿ ይህንን በማረጋቸው ወቅሳቸውም ሆነ ተናዳባቸው አታውቅም። ሁሌም ቢሆን ለዚ ህይወት ተጠየቂ ምታደርገው ታላቅ ወንድሟን አቤልን ነው። እሱም ቢሆን ለእህቶቹ እንደዚ ያለ ህይወት ለመኖር ምክንያት በመሆኑ ሁሌም እራሱን በፀፀት ይቀጣል።
ት/ት ቤት ውስጥ በሚሰጣቸው የግሩፕ ስራ እንጂ በፍፁም ከሰዎች ጋ አትቀርብም። ጓደኞች እንዲኖሯት ብትፈልግም "ወንድምሽን እንደዚ ያደረጉት ጓደኞቹ ናቸው። ስለዚህ አንቺም ጓደኛ ሚኖርሽ ከሆነ ከሱ የባሰ እንጂ የተሻለ ነገር አይገጥምሽም" የሚለው የአባቷ ዛቻ እና ማስፈራሪያ የተቀላቀለበት ማስጠንቀቂያ ስለሚያስበረግጋት ፈፅሞ አልደፈረችም። ተማሪዎቹም ለት/ት ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር አይቀርቧትም፤ አያናግሯትም።
አሁን ግን ሀይሚ ከዚ ቤት መውጫዋ የተቃረበ ይመስላል ያን ቀን በጉጉት እየጠበቀችው ነው። ነፃነቷን ምትቀዳጅበት ይመስል..................

ክፍል 4 ይቀጥላል

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

30 Jan, 04:42


ሽሽት ወይስ በቀል
በመغፊራ ቢንት ፉላን
ክፍል 2 ሀዩ
ሲበዛ ፈሪ ናት። ሰዎች ሁላ በፍርሀቷ ሚደነቁባ፤ ቦቅቧቃ፣ ፍርሀቷ ን የሚረዱት የሚቀርቧት ብቻ ናቸው። ከሩቁ ላያት ከመሳቅ እና ከመጫወት ውጪ ምንም ምታውቅ አይመስላቸውም። አንቺ ኮ ያምሻል፤ እብድ ነሽ እያሉ ብዙዎቹ በጨዋታዋ ተደንቀውበታል። ከልጅነቷ ጀምሮ መሳቅ ብቻ ነው ምታውቀው።...... ፍርሀቷ መራቅ ነው፣ ፍርሀቷ ከሰው መለየት፣ ፍርሀቷ ሰዎችን ማጣት ነው፣ ለዚህም ሲባል ብዙን ጊዜ ሰዎችን አትቀርብም። ከቀረበችም ላለመለየት በጣም ትጠነቀቃለች። ሰዎችን አስቀይማ አታውቅም። ሰዎች "ተቀይመንሻል" ቢሏት እንኳን አልቅሳ ነው ይቅርታ ምትጠይቀው። በዚ ባህሪዋ ሚያውቋት አክስቷ ሁሌም አብዝተው ስለሷ ይጨነቃሉ።
"አንድ ቀን ምትወጂውን ያጣሽ ቀን እራስሽን ታጠፊና ታርፊያለሽ" ይሏታል በስጋት
"እና የሚወደውን ያጣ ዱንያ ላይ ምን ሊሰራ ይኖራል እታቲ" ስትል ትመልስላቸዋለች.......

ሀያት አህመድ። የአክስቷ ስስት ናት። ያሳደጓትም እሳቸው ናቸው። ደረቅ ጡታቸው አጥብተው ያሳደጓት የእህታቸው አደራ፤
"አንቺ አደራዬ ነሽ የእህቴ የብቸኛዋ ብቸኛ አደራዬ"
እያሉ ብዙን ጊዜ ስስታቸውን ነግረዋታል እሷም ትወዳቸዋለች "ህይወት ሚያበቃው እታቲ ከኔ ከተለየች ነው።" ትላለች ....... የወይዘሮ ኸድጃ እህት የሆነችው (የሀያት እናት) ወይዘሮ ፋጡማ፤ ሀያትን የወለደች ጊዜ ነው ወደማይቀረው አለም የሄደችው። የሀያት አባት አቶ አህመድ ሲበዛ ቸር እና የዋህ ነበሩ። ከወይዘሮ ፋጡማ ጋ በነበራቸው የ15 አመት የትዳር ቆይታ በጣም ደስተኛ የሆኑ ቢሆንም ለ15 አመት ያህል ልጅ አልነበራቸውም። በዚህም አንድም ቀን አማረው ሆነ ልጅ ለመውለድ ወደ ሌላ ሴት ሄደው አያውቁም።
"አላህ ለኔ ልጅ ከሰጠኝ ካንቺ ከምወዳት ሚስቴ እኔጂ ከማንም አልፈልግም" ይሏት ነበር ውዷን ሚስታቸውን።
ወይዘሮ ፉጡማም ብትሆን አላህን አንድም ቀን
"ለምን ልጅ አልሰጠሀኝም?" ብላ አማራ አታውቅም.....
ነገር ግን በሁሉም ዱዐዋ ላይ "ለዚህ ጥሩ ባለቤቴ ስትል! አንድ እንኳን ስሙ የሚጠራበት ልጅ ስጠን" ትል ነበር። አላህም የነሱን ሰብር እና ዱዐ አይቶ ሀዩን ሰጣቸው። ሀዩ የተወለደችው በነዚህ ጥንዶች የ15 አመት የትዳር ቶይታ ቢሆንም፤ ሁለቱም ግን በጉጉት ሲጠባበቋት የነበረችውን 1 ልጃቸውን ለማየት አልታደሉም ነበር...... አቶ አህመድ ወይዘሮ ፉጡማ መሞቷን በሰሙ ጊዜ በድንጋጤ እራሳቸውን ስተው በሀኪም ቤት ውስጥ በህክምና ለ15 ተከታታይ ቀናት ቢቆዩም፤ ደማቸው ወደ ጭንቅላታቸው ስለፈሰሰ መትረፍ አልቻሉም።
የሀዩ እናት ወይዘሮ ፉጡማ እና ወ/ሮ ኸድጃ በጣም የሚዋደዱ እህትማማቾች ነበሩ። ወይዘሮ ኸድጃ ባለቤት አቶ ሀሰን በደረሰባቸው የመኪና አደጋ ነበር ድንገት የሞቱት። በትዳር ቆይታቸው 6 ልጆች የወለዱ ሲሆን፤ የመጀመሪያ ልጃቸው በደረሰው የውጭ እድል በተራ በተራ ሁሉንም ወደ አሜሪካ ወስዶቸዋል። አሁን የቀረችው ሀዩ ብትሆንም እሷም ለአክስቷ ባላት ስስ፤ እሳቸውም ሳላያት አላድርም በሚል እዚው አ.አ ቀርታለች።


ክፍል 3 ይቀጥላል

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

30 Jan, 04:42


ሽሽት ወይንስ በቀል
በመغፊራ ቢንት ፉላን
ክፍል 1 ሀኒ
"ሀኒ ግን ለምን ለጎደኞችሽ ገደብ አሰጫቸውም? በቃ ያንቺ ጎደኞች ማለቂያ የላቸውም። ያም ይደውላል፤ ያቺም ትደውላለች፤ አለመ ዱንያ ላይ ያለ ሰው ሁላ ያንቺ ጎደኞች ናቸው አይደለ?" የዘውትር የእናቷ ጭቅጭቅ ነው። ምን ብላ እንደምታስረዳት ባታውቅም ፈገግ ብላ የእናቷን ቁጣ ታበርደዋለች፤ የሀኒ የጎደኛ ብዛት ያደከመው እናቷን ብቻ ሳይሆን እራሷን ሀኒንም ጭምር ነው። አትቀንሳቸው ነገር ሁሉም ወዳጇቿ፤ ከሰው ጋ መግባባት ፈጣሪ አብዝቶ የሰጣት ስጦታዋ ነው። አብሯት ለደቂቃ የቆየውም፤ አመታትን አብሯት ያሳለፈውንም በእኩል ፈገግታ ትቀበላለች። ብዙ ሰዎች ጓድተዋታል፤ ብዙዎች አስለቅሰዋታል፤ ብዙዎች ህይወቷን እንድትጠላ አድርገዋታል፤ እሷ ግን ያው ናት፤ አልቅሳ ትተዋለች። "ሰዎች ሁሉ አንድ አይደሉም! የሰው ልጅ ክፉ እንዲሆን የሚያስገድደው የሆነ መጥፎ ታሪክ አለው። በዳዬች ሁሉ የሆነ ሰዐት በደለኞች ነበሩ። በደለቸውን ለመርሳት ነው ይህን የሚያደርጉት" የሚል ፍልስፍና አለቻት ከልጅነቷም እንዲ ናት።
ጠንካራ አይደለችም፤ ቶሎ ትከፋለች፤ ሲበዛ አልቃሻ እና አኩራፊ ናት። ግን በፍፁም ቂም አታውቅም። ትንሽ ነገር ያታልላትና ትረሳዋለች። ይቅርታ መጠየቅ የልጅነት ባህሪዋ ነው፣ እድሜዋ ቢጨምርም የልጅ ባህሪዋ ግን አብሯት አለ፣ የጓደኞቿ መብዛት ዋነኛው ምክንያት Facebook እና Instagram ነው። ሲበዛ social media ተጠቃሚ ናት። አብላጫ ጊዜዋን ምታሳልፈው እዛ ላይ ፎቶዎችን በመለጠፍ እና የሰዎችን comment እና like በመቁጠር ነው።

ሀኒ ዛሬ የ18 አመት ልደቷን ታከብራለች። social media በሷ ፎቶ አሸብርቋል። "HBD" የሚላት፤ መልካሙን ሚመኝላት ብዙ ነው። ከሷ ፎቶ ሌላ post ያደረገ Facebook ይታገዳል የተባለ ነበር የሚመስለው። ሁሌም በተወለደችበት ቀን ደስተኛ ናት፤ ለሷ መወለድ ትልቅ ክብር ነው። "ፈጣሪዬ ወደዚች ምድር ያመጣኝ ስለሚወደኝ ነው" ትላለች። ዛሬ ግን ደስታ እርቋታል፤ ጓደኞቿ ሰርፕራይዝ ሊያደርጓት ቢሰበሰቡም እሷን ማግኘት ግን አልቻሉም፤ ያለችበትን ቦታ ማወቁ እንኳን አልሆነላቸውም ነበር። በስንት ልፋት እና ጥረት ቡሀላ ነበር ሀኒ የተገኘችው። ቢያገኞት እና አብራቸው ብትሆንም ግን ፊቷ ልክ አደለም። የሆነ ነገር እንዳስከፋት ታስታውቃለች፤ ጓደኞቿ ግራ ገብቷቸዋል ምን ብለው ያባብሏት? ብቻ ደስተኛ እንድትሆን በጣም እየጣሩ ነው፤ ደሞ ሀዘኗም ደስታዋም ፊቷ ላይ ስለሚያስታውቅ መደበቅ አልቻለችም።

እሷም የማስመሰል ትግሏን፤ ጓደኞቿም እሷን ለማስደሰት የቻሉትን እያደረጉ፤ ነበር የሀኒ ስልክ ያቃጨለው። ሀኒ ስልኳ ላይ የገባው ቴክስት ለማየት ከቦርሳዋ ውስጥ በፍጥነት አወጣችው። ሀኒ የተላከላትን መልዕክት ስታነብ በአንዴ ሁሉ ነገሯ ተቀያየረ ።አይኗቿ የደስታ እንባን አነቡ፤ ሁሉንም ጓደኞቿን አመሰግናለው እና ይቅርታ እያለች አቀፈቻቸው፤ የሀኒ ነገር ግራ ቢገባቸውም "ዋናው መደሰቷ ነው።" ብለው ስላሰቡ ብዙም ግድ ሳይሰጣቸው እነሱም ፕሮግራማቸውን ከአዲስ አስጀምረው መፈንጠዙን ያዙ። የሀኒ ግን ይለይ ነበር ደስታዋ ለከት አጥቶ ነበር.....
ሀኒን እንደዚ ያስደሰታት ምን ይሆን? የሁሉም ጥያቄ ነው

ክፍል 2 ይቀጥላል

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

29 Jan, 14:11


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 7 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

09 Jan, 04:42


The account of the user that owns this channel has been inactive for the last 5 months. If it remains inactive in the next 27 days, that account will self-destruct and this channel may no longer have an owner.

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

30 Oct, 11:33


አሪፍ ምክሮች

✔️ለብልግና ደፋር አትሁን ☞ሰዎች አንዳትመለስ አድርገው ይተፉሀል ።

✔️ ዝንጉ አትሁን ☞መግባባት አትችልም

✔️ ቸልተኛ አትሁን ☞ቀጠሮና ስራህን ትረሳለህ

✔️ በጣም ኮስታራ አትሁን ☞በሩቅ ይሸሹሀል

✔️ ፈሪ አትሁን ☞ለመሪነት አትበቃም

✔️ ችኩል አትሁን☞ማመዛዘን ይሳንሀል

✔️ ወሬ አታብዛ☞ሚስጥርህን አብረህ ታወጣለህ

✔️ለሁሉም አስተዋይ ☞ሁን ይበጅሀልና።

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

29 Oct, 06:24


ይህንን ነው እንግዲህ መዉሊድ የሚሉን ያሰላም!!!

እኛም አልናቸው መዉሊድ የኛ አይደለም ጭፈራ ያለበት
እኛም አልናቸው መዉሊድ የኛ አይደለም ስካር ያለበት
እኛም አልናቸው ወንድ ሴት ተደባልቆ የሚጨፍሩበት
እኛም አልናቸው መውሊድ የኛ አይደለም ዉሸት የሞላበት
እኛም አልናቸው መዉሊድ የኛ አይደለም ሺርክ የሞላበት
እኛም አልናቸው መዉሊድ የኛ አይደለም የሺዓ እምነት ነው
እኛም አልናቸው መዉሊድ የኛ አይደለም እስልምና አያቀዉም

ስለዚህ ከዚህ አደገኛ ቆሻሻ ተግባር ሁላችንም እንረቅ አደራ ።።።

======================
ቴሌግራም ቻናሌ አሁኑኑ ይቀላቀሉ join ይበሉ ሼርርር ያድርጉ።

💐___⭐️______💐______⭐️_____💐
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

29 Oct, 06:24


ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ?
🌹🌹🌹 💎💎 🌹🌹🌹

💚 በእናቱ ሆድ ውስጥ እያለ ወላጅ አባቱን በሞት ተነጠቀ።

💛 የስድስት ዓመት ህፃን እያለ ወላጅ እናቱ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች።

ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ?

❤️ የስምንት ዓመት ህፃን እያለ በፍቅር ተንከባክበው ያሳደጉት አያቱን አይቀሬ የሆነው ሞት ወሰዳቸው።

💚 እንደ አይን ብሌናቸው የሚሳሱለት አጎቱ እና በማራኪ ስብዕናው ተረታ የትዳር አጋሩ ለመሆን የበቃቸው ውድ ባለቤቱ በአንድ ዓመት ውስጥ ከአይኑ ተሰወሩ። ለህይወቱ ወሳኝ የነበሩትን ምሰሶዎች ሞት ነጠቀው። ያ ፈታኝ ጊዜ «የሀዘን ዓመት» የሚል ስያሜ ተሰጠው።

ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ??

💛 በምድር ላይ ከሁለት ዓመታት ዕድሜ በላይ ያልቆዩ ሁለት ህጻናት ወንድ ልጆቹን በማለዳ ሞት ቀጠፋቸው። በህፃናቱ ፈገግታ ደምቆ የነበረው ቤት የሀዘን ጥላ አጠላበት።

❤️ ከእርሱ ህልፈት በኋላ በስድስተኛው ወር በሞት ከተከተለችው ተናፋቂ ልጁ በስተቀር ሁሉም ሴቶች ልጆቹ በህይወት እያለ ወደ መጪው ዓለም ተጓዙ።

ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ?

💚 የአባቱ ጥሪት የነበሩት አጎቱ ተገደሉ። መገደል ብቻም ሳይሆን የሰው ልጅ ያደርገዋል ተብሎ የማይታሰብ ጭራቃዊ ተግባር በአካላቸው ላይ ተፈፀመ። አንዲት እንስት አስክሬኑን በሰንጢ አስቀድዳ ጉበቱን በላችው። የዚህ ሰው ሀዘን ከሚገመተው በላይ በረታ።

💛 ጧኢፍ ነዋሪዎቿን በነቂስ አውጥታ የስድብ እና የድንጋይ ናዳ እንዲወርድበት ፈቀደች። ምድር ከሰውነቱ የሚፈሰውን ደም መጠጠች። ታሪክ ክስተቱን በደማቅ ገጹ አስፍሮ ለትውልድ አስተላለፈ።

ጧኢፍ መስክሪ ለዚያ አርበኛ
ለሰላሙ አባት ለዓለም ሁነኛ
ነዋሪዎችሽ የሰሩት ግፍ
በሙሐመድ ላይ ባንቺው ደጃፍ
መላ አካሉን አሰቃዩት
ሰላም ባመጣ በደም ሸኙት
ያሆደ ባሻ ይቅር አላቸው
ሊጠፉ ደርሰው ደረሰላቸው



ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ??

❤️ በአንድ ታላቅ ዘመቻ የፈት ጥርሱ ተሸረፈ። ብርሃናማ ፊቱ በደም ተለወሰ።

💚 ግንባሩን ከመሬት አዋዶ ከፈጣሪው ጋር በለሆሳስ ሲያወራ የመካ ቂሎች በትከሻዎቹ መሃል የግመል አንጀት እና ደም ሲያፈሱበት ግንባሩን ከመሬት ለአፍታ አላነሳም ነበር።


ስለዚህ ሰው ምን ትላላችሁ ?

💛 በመተት እና ድግምት ሲያሰቃኙት፣ በመርዝ የተለወሰ ምግብ ሲሱጠት፣ ከሚናፍቅው የትውልድ ቀዬ ሲባረር «ይቅር ባይነት» የዘውትር ስንቁ ነበር ።

❤️ ይህን ሁሉ ስቃይ በተሸከመ አካልና መንፈሱ ታግዞ እግሮቹ አስከሚያብጡ ድረስ ሌሊቱን ሙሉ በመቆም አመስጋኝ ባሪያ ለመሆን ከአምላኩ ጋር ያወጋል።


እናት ለልጇ በትምህርቱ ዓለም ብቻ የከፈለችውን መስዋዕትነት ብንፈትሽ አንድ ነገር ይከስትልናል። ለአብራኳ ክፋይ ከልጅነት እስከ ወጣትነት የዕድሜ ዘመኑ የዋለችው ውለታ መለኪያ የለውም። ከማዋዕለ-ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም ይዘልቅ ዘንድ በትንሹ 23 ዓመታትን የፈጀ ጥረት ታደርጋለች። የእናት እያንዳንዱ የህይወት ምዕራፍ በአደገኛ ምጥ የተሞላ ነው። አንተን ከወለደችበት ምጥ ባሻገር ሌላ ስፍር ቁጥር የለሽ የህይወት ምጥ አለ።

ይህን ከግንዛቤ ካስገባችሁ

ውስን በሆኑ 23 ዓመታት ውስጥ ብቻ የሰውን ልጅ ከፍጡራን ባርነት አላቆ አላህን ወደማምለክ ነፃነት ያሻጋገረ ፣ ከጠባብ ዓለማዊ ህይወት አውጥቶ ወደ ሰፊው የመንፈስ ዓለም ያመጠቀ ፣ ከምድራዊ እምነቶችና ስርዓቶች ጭቆና አላቆ ለኢስላም ፍትህ ያበቃ ፈርጡ የሰው ልጅ ሙሐመድ (صلى الله عليه وسلم) ውለታ ምን ያህል የከበደ መሆኑን ትገነዘባለህ።

ልቦቻችን ውሃ እንዳጣ የዓረቢያ ምድረ በዳ ስንጥቅ በዝቶባቸዋልና ፈለግህን በመከተል በፍቅርህ ይረሰርሱ ዘንድ አላህ ያግዘን !!!


┻┻             
╚▩PubLished by ▩╗
              ISLAMIC UNIVERSITY
                ◈━━━━━━━━◈━━━━━━━━   
4 another channal👇
             t.me/Islam_and_Science
💐___⭐️______💐______⭐️_____💐
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

29 Oct, 06:18


#አርኖድ_ቫንዶርን

ዘረኛና በተለይም በሙስሊሞች ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ በሚያራምደው በጊርት ዊልደርስ በሚመራው የሆላንድ ቀኝ ክንፍ የነፃነት ፓርቲ አባል እንደነበር የሚታወስ ነው። ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ስብዕና የሚያጎድፍ ፊልም አዘጋጀ። ይህን ተከትሎ በሙስሊሙ ዓለም ቁጣን ቀሰቀሰ። አርኖድ ቫንዶርንም ሙስሊሞች ባሳዩት አጸፋዊ ምላሽ ተገረመ። ውሎ ሳያድር የእስልምና ኃይማኖትን ለማጥናት ወሰነ። ይህ አጋጣሚ የሰው ልጆች ፈርጥ ከሆኑት ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር እንዲተዋወቅ በር ከፈተ። በማግኔታዊ ባህሪያቸው ተሳበ። በፍቅራቸው ልቡ ተሰለበ። ወደ እስልምና አጸድ ኮበለለ። ስማቸውን ባጎደፈው አንደበቱ እውነተኛ ነብይ ለመሆናቸው የምስክርነት ቃሉን ሳይሰስት ሰጠ። «እስልምና ቅጥፈት ነው ፤ ቁርኣን መርዝ ነው» እያለ በተደጋጋሚ ሲሰብክ በነበረበት ምላሱ ከአላህ ሌላ በእውነት የሚገዙት ፍጹም አምላክ እንደሌለ መሰከረ።

💛 የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) መልዕክተኛነት ከልቡ ተቀበለ። የእስልምናን ዘለበት ከጨበጠ ከአንድ አመት በኋላም የአብራኩ ክፋይ የሆነው ልጁ ዱካውን ተከትሎ እስልምናን ተቀበለ።
አርኖድ ቫንዶርን «በሰራነው ፊልም ምክኒያት በአለም የሚገኙ ሙስሊሞች በቁጣና በሀዘን ስሜት ተውጠው ያሳዩትን አጸፋ ስከታተል ትልቅ ስህተት እንደፈጸምኩ ታወቀኝ። በቢሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞችን ስሜት እየጎዳህ የሰራሁት ተግባር ልክ ነው ማለት ልክ አይደለም። እስልምናን በተመለከተ በአውሮፓ ውስጥ በሰዎች ዘንድ የተቀረጸው ምስል መገናኛ ብዙኋን እና ፖለቲከኞች የሚሹት እንጂ እውነተኛው ምስል አይደለም» በማለት ተናግሯል።
አርኖድ ቫንዶርን ወደ ተፈጥሯዊ ኃይማኖቱ ከተመለሰ በኋላ በቀጥታ ወደ መዲና አቀና።

💚 የታላቁ ነብይ ክቡር አካል ካረፈበት ቀብር አቅራቢያ ፈንጠር ብሎ ቆመ። ነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) በለሆሳስ ይቅርታ ጠየቀ። እናቱ ገበያ ለመሄድ ከቤት ውስጥ እንደጣለችው ህጻን በለቅሶ ነፈረቀ። በሰራው ጸያፍ ተግባር ተጸጽቶ ክፉኛ ተንሰቀሰቀ። ይኸው ዛሬ ደግሞ ሙስሊሞች በፈረንሳይ ምርቶች ላይ ያለመጠቀም አድማ እንዲያደርጉ ድምጹን አሰማ።

እርሱን አምርረው የሚጠሉትን አካላት በፍቅር አንበርክኮ ወዳጅ ማድረግ የሚያስችል ስብዕና የተላበሰ ነብይ ተከታይ በመሆኔ ሁሌም ደስታ ይሰማኛል !!!

💐___⭐️______💐______⭐️_____💐
t.me/IslamisUniverstiy_public_group
  t.me/IslamisUniverstiy_public_group

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

29 Oct, 06:18


#አርኖድ_ቫንዶርን
ዘረኛና በተለይም በሙስሊሞች ላይ ስር የሰደደ ጥላቻ በሚያራምደው በጊርት ዊልደርስ በሚመራው የሆላንድ ቀኝ ክንፍ የነፃነት ፓርቲ አባል እንደነበር የሚታወስ ነው። ከስራ ባልደረቦቹ ጋር በመሆን የነብዩ ሙሐመድን (ሰ.ዐ.ወ) ስብዕና የሚያጎድፍ ፊልም አዘጋጀ። 👇👇👇

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

14 Oct, 03:20


ወንድሙን በአንድ ወንጀል ያነወረ
እሡም ያችን ወንጀል ሳይሰራት አይሞትም ።
📚 ኢብኑል ቀይም📚

አላህ ይጠብቅን
─┅─═┅❀┅═─┅─╮             

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

12 Oct, 07:07


ሳግ ድምፄን እያነቀዉ "ሰሚራ ለሁሉም ነገር ጥፋተኛዉ እኔ ነኝ።ህይወትሽን አበላሸሁ። ፀፅቶኛል። ሰላም እያጣሁ ነዉ። ቢያንስ ይቅር በይኝ።" አልኳት።
"አላህ ይቅር ይበለን።" አለችና እንባዋን እየጠረገች "እኔም ከፈጣሪዬ ምህረትን ፈላጊ ነኝ። ይቅር ብዬሀለሁ።" አለችና ባለሁበት ትታኝ ሮጥ እንደማለት እያለች ወደ ቤቷ ሄደች።
ዉስጤ በሰራሁት ወንጀል ሲደማ ተሰማኝ። ምን አይነት ጨለማ ዉስጥ ነበርኩ?
.
የተሰጠን እረፍት ሲያልቅ ወደ መርከዝ ተመለስኩ። መርከዝ ሀይማኖታዊ ትምህርት የምንማርበት ተቋም ነዉ። ወደ መርከዝ ስመለስ ዉስጤ ላይ ትልቅ አላማ ተፈጠረ። በመሀይምነቴ ያበላሸኋቸዉን ህይወቶች መጠገን ባልችልም በደንብ ተምሬ ንፁሀን እንዳይበላሹ መንገዱን ማሳየት! አዎን በጣም ማወቅ አለብኝ ፤ አዉቄም ህዝቡን ማሳወቅ! የኔ አይነቱ እንዳያጠፋቸዉ ሚስጥሩን ማዉጣት! ከተሳካልኝ ደግሞ አምሪን ማግባት!
.
ወደ መርከዝ ከተመለስኩ በኋላ ህይወቴ ሁሉ ትምህርቴ ሆነ። ከትምህርት ሰዓታት ዉጪ ሳይቀር ኡስታዞቹን እያስቸገርኩ ተጨማሪ ሰዓት የተለያዩ ትምህርቶችን እማራለሁ። የሁለተኛዉ መንፈቀ አመት ትምህርት ተጀምሮ ሁለት ወራት አለፉ። እሁድ ነዉ። በጠዋቱ የትምህርት ቤቱ ግቢ ዉስጥ ከተማሪዎች ጋር ሆነን የአካል ብቃት እንቅስቃሴ እየሰራን ነዉ። ነስሩ ፑሽአፕ እየሰራ ያስቆጥረኛል። ከኔ እኩል ለመስራት እየተፍጨረጨረ ነዉ። እላዩ ላይ እጄን ጭኜ መሬት ላይ ጣልኩትና እየሳቅኩ ወደ መኝታ ክፍል ሄድኩ። ወደ መኝታ ክፍል እየሄድኩ መተላለፊያ ላይ ስደርስ አዳራሽ ከምንለዉ ክፍል በጣም በሚያምር ድምፅ ቁርዓን ሲነበብ ሰማሁ። አህመድ ነበር። ገና አስራስድስት አመቱ ነዉ። ቁርዓን ሲያነብ በጣም ያለቅሳል። አሁንም እያለቀሰ ነዉ። የአዳራሹን በር ከፍቼ ገባሁ። አህመድ እየተንሰቀሰቀ ነዉ። ጀርባዉን ስለሰጠ አያየኝም። አህመድ "አለም የዕኒለዚነ አመኑ አንተኽሸዓ ቁሉቡሁም ሊዚክሪላህ?" የሚለዉን የቁርዓን አንቀፅ እየደጋገመ እያነበበ ያለቅሳል። ሰዉነቴ ተንዘፈዘፈ ፣ አይኔን እንባ ሸፈነዉ። በእንባዬ ዉስጥ ብዥታ ይታየኛል። አህመድ ያነበበዉ የቁርዓን አንቀፅ ተቀራራቢ ትርጉሙ "እነዚያ በአላህ ያመኑ ሰዎች ለጌታቸዉ ግሳፄ ልባቸዉ የሚፈራበት ጊዜ አልደረሰምን?" የሚል ወቀሳ አዘል ተግሳፅ ነዉ።
ሰዉነቴ እየተንዘፈዘፈ "ደርሷል ጌታዬ!" አልኩ። ትናንት ሳልፈራ የተዳፈርኳቸዉ ወንጀሎች ሁሉ ፊቴ ተደቀኑ። አህመድ መንሰቅሰቁን ትቶ ዞሮ አየኝ። ሰዉነቴ ከብዶኝ እንሰቀሰቃለሁ። ከተቀመጠበት ተነስቶ መጣና አቅፎኝ መንሰቅሰቅ ጀመረ።
ተላቅሰን ስንጨርስ ልብሴን ለመቀየር ወደ መኝታ ክፍል ሄድኩ።
ላይመለሱ ያጠፋኋቸዉ የሰዉ ህይወቶች መረጋጋት ነሱኝ። ሰላም ፣ ሰሚራ እና ፌቨን! ህይወታቸዉን የቀማኋቸዉ ሚስኪን እንስቶች!
.
ይቀጥላል...
.

ተጨማሪ ልብወለዶችን ለማንበብ ቻናሉን ይቀላቀሉ
@achachir

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

12 Oct, 07:07


የማይፋቅ ስህተት
ክፍል አስራሁለት
(ፉአድ ሙና)
.
ከኦፊስ ቀጥታ ወደ መስጂድ ሄጄ ሰገድኩና ጌታዬን ተንሰቅስቄ ምህረቱን ለመንኩት። አምስቱን ወር በሙሉ የወንጀልን ምንነት ጠንቅቄ ብማርም አንድም ቀን የራሴ ወንጀል ታይቶኝ አያዉቅም ነበር። በህይወቴ ያበላሸኋቸዉ ህይወቶች ሰላም ነሱኝ! ከስንቱ ጋር አንሶላ እንደተጋፈፍኩ ሳስበዉ ሰቀጠጠኝ። ወንጀሌ ምንም ቢገዝፍ የፈጣሪዬን ይቅርታ አይሸፍነዉም ብዬ ተንሰቀሰቅኩ። ከመስጂድ እንደወጣሁ በቀጥታ ወደ ቤት ሄድኩ። ገና ስገባ አምሪ በታብሌት የሆነ ስዕል ያለበት ነገር እያነበበች "እሺ የኔ ማፍያ ትተኸኝ ሄድክ አይደል?" አለች።
ታብሌቱን እየተቀበልኳት "ምን እያነበብሽ ነዉ?" አልኳት።
"ባክህ 'ስላይድ' ነዉ። ግቢ የምንማርበት ነዉ።" አለችኝ።
ዘግቼ መለስኩላትና "ኡሚ አትጋብዘንም እንዴ?" አልኳት።
ከተቀመጠችበት እየተነሳች "አንተ እስከምትመጣ እየጠበቅንህ ነበር። መጥታለች። መኝታ ቤት ናት!" አለችኝና በደንብ እያየችኝ "ደሞ ጀለቢያህን አዉልቀህ በሱሪ የት ሄደህ ነዉ?" አለችኝ።
"እነሚኪ ጋር ሄጄ ነዉ!" አልኳት።
አምሪ እንደመሳቅ እያለች "ሀቢቤ ከዚህ በፊት የሰራኸዉ ወንጀል ከፀፀተህ ወንጀል ወደሰራህበት ቦታ መመላለስ አታብዛ! ድጋሚ ወንጀል ላይ ይጥልሀል!" አለችኝ። አምሪ ትሰልለኝ ይሆን እንዴ ብዬ መጠርጠር ጀምሬያለሁ። ወንጀል ወደሰራሁበት ቦታ እንደሄድኩ እንዴት አወቀች? ከነሚኪ ጋር ስላልኳት ይሆን? እኔንጃ!
.
አምሪ በግድ ሱሪዬን አስወልቃ ጀለቢያ አስለበሰችኝ። ሴት ያዘዘዉ ሆኖብኝ ጀለቢያ ለብሼ ከወ/ሮ ለይላ እና ከአምሪ ጋር ሰፈራችን ወዳለ ታዋቂ ሬስቶራንት ሄድን። አዝዘን እንደተቀመጥን አንድ ወንድና አንድ ሴት ወደ ሬስቶራንቱ ገብተዉ ወደኛ ጠረጴዛ መጡ። ሲቀርቡ ወንዱን አወቅኩት የኛን ቤት የተከራየዉ ሰዉዬ ነዉ። ሴቷ ሚስቱ መሰለችኝ። መጥቶ እኔን ጨበጠኝ። ልጅቷ ደግሞ እነአምሪን እያቀፈች ሰላም አለቻቸዉ። ልጅቷን ትክ ብዬ ሳያት ድንጋጤ መላ ሰዉነቴን ወረረዉ። አቀረቀርኩ። ሰሚራ ነበረች። የድሮ ፍቅረኛዬ! አንሶላ የተጋፈፍኳት! አግብታለች! ሲገርም! እንዴት ባልጠፋ ቤት የኛን ቤት ተከራዩ!? ከአምሪ እና ከወ/ሮ ለይላ ጋር አዉርተዉ እስኪጨርሱ ቀና አላልኩም። ሲሄዱ ቀና ብዬ አምሪያን አየኋት! እየሳቀች ነዉ። ከዚህ በፊት "የናንተን ቤት የተከራዩትን ሰዎች ታዉቃቸዋለህ ወይ?" ብላኝ ነበር። እማዬን ስናስታምም አምሪ የሰሚራን ፎቶ ከቁምሳጥኔ ዉስጥ አግኝታ አይታዉ ነበር። የሰሚራ ባል ይገባዉ የነበረዉን የሰሚራን ክብር እኔ እንደገፈፍኩት ቢያዉቅ ምን ይል ይሆን? ድንግል እንዳልሆነች ሲያዉቅ ምን ብሏት ይሆን? በራሴ ተሸማቀቅኩ።
.
በልተን እንደጨረስን ወደ ቤት ተመለስን። አምሪ ወ/ሮ ለይላ ክፍላቸዉ ሲገቡ ጠበቀችና "ሀቢቤ ልጅቷን አስታወስካት?" አለችኝ። በአዎንታ ጭንቅላቴን ነቀነቅኩላት። "እኔ እኮ ያየኀት መስሎኝ ነበር። ዛሬ ገና ነዉ እንዴ ያየኀት?" አለችኝ። ከሰሚራ ጋር ያደረግነዉ ሁሉ አይኔ ላይ ድቅን እያለብኝ "ኧረ ዛሬ ነዉ ያየኋት።" አልኩ።
"ምክንያቱን ባላዉቅም ብዙ ጊዜ ከባሏ ጋር ይጣላሉ።" አለችኝ። እኔ ግን ምክንያቱን መገመት አልከበደኝም።
ምንም በደሌ ጣራ ቢነካም ሰሚራን ይቅርታ ለመጠየቅ አሰብኩ። አምሪ ፍቅረኛዬ እንደነበረች ልትገምት እንደምትችል ግልፅ ነዉ። ከሷ ጋር ከእንስሳ በታች ሆኜ እንደማዉቅ አምሪ ብታዉቅ ምን ትለኝ ይሆን?
.
በነጋታዉ ከፌቪ ጋር ተቀጣጥረን ነበር። ግን አምሪ ወንጀል የሰራሁበት ቦታ መመላለሴ ወንጀል ላይ ሊጥለኝ እንደሚችል የነገረችኝ ሀቅ ስለሆነ ላላገኛት አሰብኩ። ደሞ ያመሰቃቀልኩትን ህይወቷን ለማስተካከል መሞከር አለብኝ። ለጥቂት ደቂቃ አግኝቼያት ለመመለስ አሰብኩና ጠዋት ወደ አራት ሰዓት አካባቢ ወደ ኦፊስ ሄድኩ። ሀሳቤ ኦፊስ ሆኜ ልደውልላት ነዉ። ስገባ ፌቪ ፣ አብነት ፣ ከሪም ፣ ሚኪና አንድ የማላዉቃት ልጅ ክፍሉ ዉስጥ ተዘርረዋል። ሚኪና ያላወቅኳት ልጅ ተቃቅፈዉ ተኝተዋል። የሚኪም የሷም ሱሪ ወልቋል። ከሪም የአብነት ደረት ላይ ተመቻችቶ ተኝቷል። ፌቪ ሸሚዟ ቁልፉ ተከፋፍቶ ፀጉሯ ተንጨባሮ ተዘርራለች። ክፍሉ ዉስጥ የቢራ ጠርሙሶች ወዳድቀዋል። በፌቪ በኩል ትዉከት ትራሱን አጨማልቆታል። ክፍሉ በጣም በሚቀፍ ጠረን ታምቋል። እኔን ከነሱ ዉስጥ እንደዚህ ከመዝቀጥ ያተረፈኝን ጌታዬን አመሰገንኩት። ከክፍሉ ልወጣ ስል አብነት አይኑን እያሸ "እንዴ ሀቢቤ! ግቢ! ግቢ!" አለና ከሪምን ከደረቱ ገፍትሮ ቀሰቀሰዉ። ሁሉም ተነሱ። ፌቪ ተነስታ ሸሚዟን ቆላልፋ ወደኔ መጣች። ልትስመኝ ስትሞክር ከለከልኳት። "ኤጭ ሙድህ አይነፋም!" ብላ አልጋዉ ላይ ተቀመጠች። ሚኪና ልጅቷ ተነስተዉ ሱሪያቸዉን ለባበሱ። ሚኪ አይኑን እየጠራረገ "ሀቢቤ ተዋወቃት! አዲሷ ህይወቴ ናት!" አለኝ። ህይወቷን ሊቀማት ህይወቴ ሲላት አሳቀኝ።
ልጅቷ ፍልቅልቅ እያለች "ኤልዳና እባላለሁ" አለችና እጇን ዘረጋችልኝ። እጇን እያየሁ "ይቅርታ ይለፈኝ!" አልኳት።
ሚኪ እየሳቀ "ሀቢቤ ግን አክራሪ ሆነሻል!" አለ።
ፌቪ "ዉጡ ዛሬ ኦፊሱ የኔና የሀቢቤ ነዉ!" አለች።
ከሪምና አብነት የፈጣሪ ትዕዛዝ ይመስል ወዲያዉ ብድግ አሉ። ብሽቅ እያልኩ "ተቀመጡ! ምነዉ ለደህና ነገር እንዲህ በሮጣችሁ!" አልኳቸዉና ወደ ፌቨን ዞሬ "ክለብ አትዉጪ! አትጠጪ! አላልኩሽም ለምን ጠጣሽ?" አልኳት።
ፌቪ ፈገግ እንደማለት አለችና "ሀቢቤ ማስተካከል የማበላሸትን ያህል ቀላል አይደለም እኮ! በአንዴ እኔን ሁኑ ትላለህ እንዴ! ዛሬ አብረኸኝ ከተኛህ ልስተካከል! ትተኛለህ?" አለችኝ።
ንዴቴ እየተቀጣጠለ "አልተኛም!" አልኳት።
ፌቪ ከመቀመጫዋ ተፈናጥራ ተነሳችና "ገና ከመጀመሪያዉ ገብቶኛል! አታፈቅረኝም! አታስመስል! ያበላሸኸዉ እኔነቴ አሳዝኖህ ከሆነ ተወኝ! መመለስ የማልችላቸዉ ብዙ ነገሮቼን አሳጥተኸኛል! ሲፈልግህ የፈጣሪ በግ ሲሻህ የሰይጣን ፈረስ አድርገህ የምትጠፈጥፈኝ ጭቃ አይደለሁም!" አለችኝ። "ምናለ የፈጣሪ በግ ሳደርግሽ ከምትነቂ የሰይጣን ፈረስ ሳደርግሽ በነቃሽ" አልኩ በልቤ።
ፌቪ ተነስታ መጥታ "ደስ ሲልህ ልትተወኝ አትችልም!" አለችና ልትስመኝ ታገለች። ገፍትሬ አልጋዉ ላይ ወረወርኳት። እልህ እየተናነቃት ተንደርድራ ልትስመኝ ተመልሳ መጣች። በጥፊ አልጋዉ ላይ ዘረርኳት። እነሚኪ መሀል ገብተዉ ያዙን።
ፌቪ እያለቀሰች "ሀቢቤ አትተወኝ እንደ ድሮዉ ሁንልኝ!" አለች። ላስተካክላት ብል እራሴን ወደ ዝቅጠት ልመልስ ማለቴ እንደሚሆን ስለገባኝ ቤቱን ለቅቄ ወጣሁ።
.
ወደ ቤት እየተመለስኩ በማይመለስ መልኩ ያበላሸኋቸዉን ህይወቶች አሰብኩ። ፌቪ ምንም የማታዉቅ የቤት ልጅ ነበረች። ዛሬ እኔ በለኮስኩት እሳት ክብሯን ተነጥቃ መጠጥ የሚሉት እርኩሰት ላይ ወደቀች። ትምህርቷን አቋረጠች። አሁን እኔ ማነኝ? ብዙዎችን ያቆሸሽኩ ንፁህ? አላዉቅም።
ወደ ሰፈር ስደርስ ሰሚራ ከሱቅ እቃ ገዝታ ስትመለስ ተገጣጠምን። ባላየ ልታልፈኝ ስትል "ሰሙ አንዴ ላናግርሽ!" አልኳት። ቆመች። ተጠጋኋት።
አንገቴን ደፍቼ "ሰሙ ዛሬ እንደትናንት አይደለሁም። ትናንት ባለማወቅ ህይወትሽን አመሰቃቅያለሁ። በአላህ ይሁንብሽ ይቅር በይኝ!" አልኳት።
ሰሚራ ዝም ካለች በኋላ እያለቀሰች "ሀቢብ ትናንት የገፈፍከዉ ክብሬ ሊመለስ የሚችል አይደለም። ባሌ ድንግል አለመሆኔን ካወቀ ጀምሮ በትንሽ ነገር በተጣላን ቁጥር እያነሳ ያሸማቅቀኛል። ሁሌም በሀፍረት ነዉ ኑሮዬ! በሰዉ ዘንድ እንዲህ ካሸማቀቀኝ አላህ ዘንድ እኔንጃ!" አለች። እንባዋ ፊቷን ሸፍኖታል። በራሴ ተሸማቀቅኩ።

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

10 Oct, 21:05


እኔ ለሀገሬ
ይነጋል እያልኩኝ ፣ ጨለማው ገዘፈ
አንዱ ለፍቅረኛው
"ብሔሬ ነሽ" የሚል ፣ ብዙ ግጥም ፃፈ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሐገሬ...
በተስፋ እያልኩኝ ፣ ሁሉም ነገር ያልፋል
አንዱ ለፍቅረኛው...
"በሰፈሬ አታልፊም "፣ የሚል ወግ ይፅፋል፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሀገሬ
ለዘላለም ኑሪ ፣
በማለት ስፀልይ ፣ ቆሜ ከመቅደሱ
ፊንፊኔ ፊንፊኔ ፣ ሲል ይደግማል ቄሱ
አንዳም ሴት ትላለች
"ለኔ ዘላለም ነው ፣ አንድ ቀን ያለሱ፡፡"
።።።።።
እኔ በሀገሬ...
ንፁ ደም መፍሰሱ ፣ ልቤ እያዘነ
አንዱ ለፍቅረኛው...
በደሜ ውስጥ አለሽ ፣ በማለት ዘፈነ፡፡
፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሀገሬ...
ተወርቶ የማያውቅ ፣ የሐዘን እንጉርጉሮ
ተፈቶ የማያልቅ ፣ የኑሮ ቋጠሮ
ርሐብ ቸነፈሩ
ዘሩ ዘር ማንዘሩ
ጦርነት ችግሩ
ጉድጓድ መቃብሩ
ስቃይ ስንክሳሩ፣
ሚያበቃበትን ቀን ፣ ስናፍቅ በልቤ
"ካንተ ናፍቆት በቀር...
እጅጉን ደና ነኝ ፣ አንተው ነህ ሀሳቤ
ብላ ትፅፋለች...
አንዲት ሴት ለፍቅሯ ፣ በሚላክ ደብዳቤ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሀገሬ...
ስፀልይ ስማፀን ፣
የጠፋ ሰላሟን ፣ እያልኩ እንዳይጠፋ
"ሰላሜ አንቺ ነሽ"
ይላታል ለፍቅሩ ፣ አፍቃሪ ፈላስፋ፡፡
፡፡፡፡፡፡፡፡፡፡
እኔ ለሐገሬ...
አብረን እንሻገር ፣ እያልኩ ይነጋል
አንዱ ለፍቅረኛው
አትሔጂም እያለ ፣ መንገዷን ይዘጋል።
፡፡፡፡፡፡፡
እኔ እኔ ማለት ያበዛሁኝ እኔ
ችግርና ስቃይ
ግፍና መከራ
ደም እና ደምባራ
መቼም የማይለቃት ፣ አንድ ሀገር ወድጄ
ስቃጠል ከምኖር ፣ ሲኦል ላይ ተጥጄ
ከዚ በላይ ስቃይ
ከዚህ በላይ ጤና ፣ ጤናዬን ሳይነሳኝ
አንቺን ባፈቅርሽስ...
ፍቅርሽ እውር አርጎኝ ፣ ሁሉን እንዲያስረሳኝ?
።።።፣፣፣
አፈቀርኩሽ በቃ!
እኔ አንቺን ሳፈቅርሽ
ሀገሬን ረሳሁ
ችግሬን ረሳሁ
ስቃዬን ረሳሁ
ሁሉንም ስረሳ...
"ኢትዮጵያ ሀሳቤ ነሽ!"
የሚል ግጥም ልፅፍ ፣ብእሬን አነሳሁ፡፡
ርእሱን ፅፌ ግጥሙንም ረሳሁ፡፡
ኢትዮጵያ ሀሳቤ ነሽ።
ኢትዮጵያ ሀሳቤ ነሽ።
ኢትዮጵያ ሀሳቤ ነሽ፡፡
።።።።።
@achachr

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

09 Oct, 08:04


ከድስትሽ አይደለም ፣ ወጥሽ ያልጣፈጠው
ቀማሹ በዝቶ እንጂ
"ጨው አነሰ" እያለ ፣ የሚበጠብጠው።

በላይ በቀለ ወያ
@achachr

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

09 Oct, 03:52


የማይፋቅ ስህተት
ክፍል 16
(ፉአድ ሙና)
.
አምሪን እወድሻለሁ እንዳልኳት ከአይኗ ዉስጥ ምላሿን መፈለግ ጀመርኩ። የተቀመጠችበትን የፕላስቲክ ወንበር አስተካከለችና "ሀቢቤ እኔም እወድሀለሁ።" አለችኝ። እሷ በወንድምነት እንደተረዳችዉ ከሁኔታዋ ገባኝ። እንደምንም ትንፋሼን ሰብስቤ "አምሪ አፈቅርሻለሁ ለማለት ነዉ የፈለግኩት!" አልኳት። አምሪ ፊቷን ቅጭም አደረገችዉ። ደነገጥኩ። በልቤ ፈጣሪዬን እንዳታኮርፈኝ ለመንኩት።
አምሪ ፊቷን ፈታ ለማድረግ በትንሹ ፈገግ አለችና "ሀቢቤ ስለፍቅር ምን ታዉቃለህ? ማለቴ እንዳፈቀርከኝ እንዴት አወቅክ?" አለችኝ። ለሆሳስ በሚመስል ድምፅ "ሁሌም ትናፍቂኛለሽ ደግሞ ብዙ ጊዜ አንቺን ነዉ የማስበዉ። መርከዝ ሆኜ በራሱ ሳላስብሽ ዉዬ አላዉቅም።" አልኳት።
እየሳቀች "በቃ ፍቅር ያልከዉ ይሄን ነዉ?" አለች።
"ልቤ ይፈልግሻል! ታዲያ ከዚህ በላይ ፍቅር ምንድነዉ?" አልኳት።
አምሪ በከንፈሯ ጥርሷን ያጠረዉን ሽቦ እየሸፈነች "ሀቢቤ ያንተ የፍቅር አረዳድ ከዘፈን ግጥም የዘለለ አይደለም። ቆይ እሺ ብልህ ምን ልታደርግ ነዉ? ልትስመኝ? እ? ንገረኛ! ወይስ ከእንስሳ እንደማይሻሉት አልጋ ላይ ልንንፈራገጥ?" አለችኝ። የእዉነት ግን እሺ ብትለኝ ምን እንደምናደርግ አላዉቅም። ከፌቪ ጋር አደርገዉ የነበረዉ በአምሪ አገላለፅ ከእንስሳ አለመሻል ተብሏል። አምሪ ከእንስሳ ያልተሻልኩባቸዉ ቀናት እንዳሉ ብታዉቅ ምን ትለኝ ይሆን? ትንሽ የሀይማኖት ህግጋትን ስላወቅኩ በፍፁም ፌቪ ላይ ያደረግኩትን አምሪ ላይ ለመድገም ልቤ አይፈቅድልኝም። ብፈልግ እንኳ እሷም አትፈቅድልኝም።
ዝም ስል አምሪ "ንገረኛ እሺ ብልህ ምን እናደርጋለን?" አለችኝ።
"አምሪ አላዉቅም በቃ ስሜቴን ነዉ የነገርኩሽ!" አልኳት።
የግርምት ሳቅ ሳቀችና "ሀቢቤ አንተ ቁርዓኑን ከመሸምደድ እና ከመረዳት በዘለለ የሆነ ወደ ህይወትህ ያመጣኸዉ አልመሰለኝም። እዉቀትህ ስነ ምግባርህ ላይ ካልተገለፀ የአህያዋ ታሪክ ይደገማል። አህያዋም የማትበላዉን ምግብ ተሸከመች ፣ አንተም የማትሰራበትን እዉቀት! እዉቀቱ ቆንጆ ነዉ ግን ወደ ህይወትህ አምጣዉ!" አለችኝ።
"አምሪ ለምን ትፈላሰፊያለሽ ፍቅር እኮ በፍላጎት የሚመጣ አይደለም። እዉቀታቸዉን በተግባር የገለፁ ሰዎችም አፍቅረዋል። በስነ ምግባራቸዉ ወደር ያልነበራቸዉ ነብይም ለአንዷ ሚስታቸዉ ልዩ ፍቅር ነበራቸዉ!" አልኳት።
አምሪ ሳቋን መቆጣጠር አቃታት። እንባዋ ከአይኗ ፈሰሰ። ምን ያስቃታል? አልዋሸሁም። ስቃ ስትጨርስ "ሀቢቤ አሁን ምንም የማያዉቅ ሰዉ ይሄን ንግግርህን ቢሰማ የከጀላትን ሁሉ ለፍቅረኛነት የሚጠይቅ አይመስልህም?" አለችኝ።
እልህ እየተናነቀኝ "አምሪ ምንም አልተሳሳትኩም! ልክ ነኝ።" አልኳት።
አምሪ እንደመረጋጋት አለችና "ሀቢቤ ልክ ነህ ግን ነብዩ ያፈቀሩት ሚስታቸዉን ነዉ። ሌላ ሴት ማፍቀር አይቻልም ማለቴ አይደለም። ግን አሁን እንደጠቀስካቸዉ ሰዎች ስታፈቅር ልጅቷ ፍቅርህን ብትቀበልህ ምን እንደምታደርግ ማወቅ አለብህ። እሺ ብልህ ምን እናደርጋለን ብዬ ለጠየቅኩህ ትክክለኛ መልሱ ኒካህ ነበር። አንተ ከተራ ፍቅቅሮሽ ወይም ከዘፈን ግጥም ዘለህ ስለትዳር ማሰብ አልቻልክም። ለትዳር ብቁ አይደለሁም ብለህ ካሰብክ ስሜትህን ማፈን ነዉ ያለብህ። ካስቸገረህ በፆም ግራዉ! ጭንቅላትህ ስለትዳር ማሰብ ሲችልና ብቁ ስትሆን ግን የወደድካትን ጠይቅ! ተጋብታችሁ መልካም ኑሮ ትኖሩ ይሆናል።" አለችኝ።
ከዚህ በኋላ አምሪን ለማሳመን የምሞክርበት አንድም ቃል አልነበረኝም። ግን ትንሽ ክፍተት ታይቶኛል። ምናልባት ማግባት ስችል ብጠይቃት እሺ ልትለኝ ትችላለች። ለማረጋገጥ ብዬ "እና መልስሽ ምን ሆነ?" አልኳት።
አምሪ ፈገግ ብላ "አንተ በትምህርትህ ላይ ጠንክር! በደንብ ሀይማኖትህን አዉቀህ ወደ ህይወትህ መልሰዉ። እዉቀትህ ሲጨምር ሰዎችን ማስተማር ጀምር! ያኔ ልታገባት የፈለግካትን ታገባለህ!" አለች። ልታገባት የፈለግካትን ታገባለህ ያለችዉ ዉስጥ ታገባኛለህ የሚል መልስ ያገኘሁ መሰለኝ። አምሪን ለማግኘት መስፈርቱ ግልፅ ሆኗል። ማወቅ ፣ ያወቁትን ወደ ህይወት ማምጣት ፣ ሰዎችን ማስተማር! ትምህርቴ ላይ ለመጠንከር ወሰንኩ።
ወዳጅነታችን እንዳይበላሽ እየፈራሁ "አምሪ ግን አንኮራረፍም አይደል?" አልኳት።
"ሀቢቤ እንደዉም ስለነገርከኝ ደስ ብሎኛል። አብሽር ምንም አይቀየርም።" አለችኝ።
ትንሽ ዕረፍት ተሰማኝ።
.
ከከሰዓት የናፈቁኝን ጓደኞቼን ለማግኘት ወደ ኦፊስ ሄድኩ። እነሚኪ እመጣለሁ ብያቸዉ ስለነበር ከሰዓት ትምሮ አልሄዱም። ጀለቢያዬን አዉልቄ በሱሪ ነበር የሄድኩት። ገና ስገባ ሚኪ ከመቀመጫዉ ተነስቶ እያቀፈኝ "ሀቢቤ በመላጣዉ!" አለ። እንደዛ ይፈረዝ የነበረዉ ፀጉሬ በየወሩ የጨዋ ቁርጥ መቆረጥ ጀምሯል።
ሰላም ከተባባልን በኋላ አዲስ የገዙት አልጋ ላይ ተቀምጠን ባለፉት አምስት ወራት ያመለጡኝን ጉዶች ማዳመጥ ጀመርኩ። ከሪም ፍቅረኛ ይዟል። አብነት እየሳቀ "ከሪሜም ባቅሙ ኦፊስ ማጣበብ ጀምሯል።" አለኝ።
ኦፊሱ ቀለም ተቀብቶ የሌለ አምሮበታል። እነሚኪ ከአለባበሳቸዉ ጀምሮ ብዙ ለዉጥ ይታይባቸዋል።
"ሚኪዬ መላ ማን አዝንቦባችሁ ነዉ? የሌለ ዲታ መስላችኋል እኮ!" አልኩ።
ሚኪ ጀነን እያለ "ሀቢቤ አንቺ ሀይማኖታዊ ሸቤ እያለሽ እኛ የአረብ ሀገሩን ቢዝነስ የሌለ አሳብደነዋል። ለአብነት ራቁቷን ፎቶ የላከችለትን ልጅ አስታወስካት?" አለኝ። አንገቴን በአዎንታ ነቀነቅኩለት።
"ፎቶዉን ፌስቡክ ላይ እንለቀዋለን ብለን አስፈራርተናት ስንት ጊዜ የሰራችበትን ብር በሙሉ አስላክናት!" አለና ጮክ ብሎ መሳቅ ጀመረ። እነአብነትም አብረዉት ይስቃሉ። ዉስጤ ላይ በጣም ቅፍፍ ሲለኝ ተሰማኝ። አንድ ሰዉ ከሀገሩ ተሰዶ የለፋበትን ገንዘብ መቀማት የለየለት ዉንብድና ነዉ። ትናንት እኔም አደርገዉ ነበር። ዛሬ እንዴት እንደቀፈፈኝ አላዉቅም። በኔናበነሚኪ መካከል የአስተሳሰብ ልዩነት እየተፈጠረ እንደሆነ ገባኝ። ፈገግ ለማለት እየሞከርኩ "ይገርማል።" አልኳቸዉ። አብነት ትራሱን አስተካክሎ እየተደገፈ "ኧረ አይግረምህ ገና ብዙ ተዓምር ተፈጥሯል።" አለ።
ከሪሜ ከአፉ ላይ ነጥቆ "ሚኪያችን ሄለንን አስጭኗት ባለፈዉ ሄዳ አራገፈችዉ። አሁን ጭሯት ሌላ እብድ የሆነች ወፍ ጠብሷል።" አለ። ሄለን አርግዛ አስወረደች? ሚኪ አልፈልግሽም ብሏት ሌላ ሴት ጠበሰ? ይገርማል። ለምን ይገርመኛል? እኔ ራሴ ፌቪን በቃሽኝ ብያታለሁ እኮ! ዛሬ ስሰራ የነበረዉን ወንጀል እያስደመርኩ መሰለኝ። እነሱ ሰራነዉ ሲሉ ቀፈፈኝ። የራሴስ? ይገርማል።
ዝም ስል ሚኪ "ሀቢቤ ከሰዉ ከምትሰማዉ እኔ ልንገርህ ክለብ መዉጣትና መጠጣት ጀምረናል።" አለኝ። በፊት ሱስ ዉስጥ ያለመግባት ቃልኪዳን ነበረን። በርግጥ እማዬ ስለምታስፈራራኝ ብዬ ነበር ቃል ያስገባኋቸዉ። እነሱ ግን በትንሹ የጀመርነዉን የጫት ሱስ ወደ መጠጥ አሳደጉት።
በጣም ቅፍፍ ስላለኝ "በቃ ወሬ እንቀይር!" አልኩ።
ሶስቱም በሀፍረት አጎነበሱ። ከሪሜ ቀና ብሎ እያየኝ "ዛሬ ከኛ ጋር አትወጣም? ፌቪም ትመጣለች።" አለኝ። የፈጣሪ ያለህ ፌቪንም እዚህ መዓት ዉስጥ ጨመሯት? ምርር እያለኝ "ስማ ከሪም ስለዚህ ነገር ደግመህ ብታወራ እንጣላለን እሺ!" አልኩት።
አንገቱን በአዎንታ እየነቀነቀ "እሺ!" አለኝ።
.
ኦፊስ ተቀምጠን እየተጨዋወትን ፌቪ በሩን ከፍታ ገባች። እንደምመጣ አታዉቅም። በስልክ ካወራን አምስት ወር ሆኖታል። ፌስቡክ ላይ መፃፃፍ ካቆምን ደግሞ አራት ወር። እነሚኪ ኦፊስ መጥታ ታለቅስ እንደነበር ነግረዉኝ ነበር። አሁንማ ቋሚ አባል ሆናለች። አብራቸዉ

አጫጭር የፍቅር ልብ ወለዶች️

09 Oct, 03:52


መጠጥ ቤት መሄድ ሁሉ ጀምራለች። ስታየኝ ህልም ሳይመስላት አይቀርም። ከስር ጥቁር አጭር ቀሚስ ከላይ ደግሞ ነጭ ሸሚዝ ለብሳለች። በእጇ ብርቱካናማ ቦርሳ አንጠልጥላለች። ቦርሳዋን ወርዉራ ከአይኗ እንባ እየፈሰሰ እንደመሮጥ እያለች ልታቅፈኝ አልጋዉ ላይ ወጣች። እንቢ ማለት አልቻልኩም። አቀፈችኝ። አቅፋኝ እየተንሰቀሰቀች "ሀቢቤ እንዴት እኔ ላይ እንደዚህ መጨከን አስቻለህ? ሀቢቤ እንዴት?" አለች። ለቅሶዋ አንጀት ይበላል። ዝም ብዬ አቅፌያታለሁ። ቀጠለች "ሀቢቤ እኔኮ አንተን ካጣሁ በኋላ ሰዉ መሆን ከበደኝ። ትምህርት መማር አቅቶኝ አቋረጥኩ እኮ! አንተ መለየቱ እንዴት አስቻለህ? እንዴት ጨከንክ ሀቢቤ? እንዴት?" አለች። ትምህርት አቋረጠች!? የፈጣሪ ያለህ! ምነዉ ወንጀሌ በዛ!? የስንቱን ህይወት ይሆን ያተራመስኩት? ሰላም ፣ ሰሚራ አሁን ደግሞ ፌቨን!
ሳላስበዉ እንባዬ ከአይኔ ፈሰሰ። አብነት አላስቻለዉም አነባ። ፌቪ አሁንም እየተንሰቀሰቀች ነዉ። "ሀቢብ በጌታ ትተኸኝ አትሂድ በጌታ! የፈለግከዉን እሆንልሀለሁ። በጌታ አትለየኝ!" አለች። ከእቅፌ ቀና እያደረግኳት "አልተዉሽም!" አልኳት። ከፌቪ ጋር በፍቅረኛነት የመቆየት ምንም አይነት ፍላጎት የለኝም። ግን ደግሞ ያመሰቃቀልኩትን ህይወቷን ማስተካከል ባልችል እንኳ ቢያንስ እንድትስተካከል ልረዳት እና ቀስ በቀስ ልርቃት እችላለሁ። እሷም ጉዳቷ ይቀንስላታል።
ፌቪ አልተዉሽም ስላልኳት በጣም ተደስታለች። ስትረጋጋ እነሚኪ ክፍሉን ሊለቁልን ተነሱ። "የት ልትሄዱ ነዉ? ተቀመጡ!" አልኳቸዉ።
ፌቪ ፈገግ ብላ የሸሚዟን ቁልፍ መፍታት ጀመረች። አሀ ልንተኛ? የሌለ ጭንቅ እያለኝ "ፌቪ ይቅርብን! ሚኪ እንዳትወጡ!" አልኩ።
ፌቪ እያኮረፈች "ሀቢብ ሌላ ሴት ለመድክ እንዴ?" አለችኝ። አልፈርድባትም ገና ስንገናኝ ፍራሽ ላይ ከመንከባለል ቦዝነን አናዉቅም። ዛሬ አልፈልግም ስል ብትጠረጥር እዉነት አላት።
"ኧረ ሚኪ የት እንደነበርኩ አስረዷት!" አልኳቸዉ። አብነት ሁሉንም ነገር ተተረተረላት።
እየከፋት "እሺ!" አለችና ሸሚዟን ቆልፋ ከአጠገቤ ተቀመጠች። ሰዓቱ ወደ አስር ሰዓት ሲጠጋ የስግደት ሰዓት ስለደረሰና የአምሪ እናት ሊጋብዙን ከአምሪ ጋር ቀጠሮ ስላለን ወደ ቤት ለመሄድ ተነሳሁ።
"ወዴት ነዉ?" አለች ፌቪ አብራኝ ብድግ እያለች።
"ቤት መሄድ አለብኝ። ይጠብቁኛል።" አልኳት።
አይኔን እያየች "ከኛ ጋር ክለብ አትወጣም?" አለች።
ፌቨንን ለብቻዋ ወደ ዉጪ ወስጄ "ፌቪ ክለብ መዉጣቱ አይጠቅምሽም። ከዚህ በኋላ እንዳትወጪ! መጠጥም አትጠጪ!" አልኳት።
"እኔ አንተን ያስረሳኛል ብዬ ነበር ምጠጣዉ በቃ ተወዋለሁ።" አለችኝ።
ልሄድ "ቻዉ!" ስላት ከንፈሬን ልትስመኝ ተጠጋችኝ። አንገቴን ዞር አደረግኩባት። "ኧረ ደስ አይልም!" አለችና ሳላስበዉ ዘላ ጉንጬን ሳመችኝ። ሰቀጠጠኝ። ነገ ላገኛት ተቀጣጥረን ወደ ቤት ሄድኩ።
.
ይቀጥላል...
.