SIDAMA COFFEE FC

@sidaamu_buna


እንኳን ወደ SIDAMA COFFEE FC በደህና መጡ!
═══════════════════════

➟ የዝውውር ዜናዎች ❖
➟ የጨዋታ ፕርግራም ❖
➟ ጨዋታ በቀጥታ ❖
➟ የጨዋታ ውጤቶች ❖
🇱🇻☕️ ይዘገብበታል ☕️🇱🇻

➠ለማንኛውም መረጃና አስተያየት
📩 @Sidaama_bunna_bot 📩

☕️ቡናዊ ህብረት ለላቀ እድገት

SIDAMA COFFEE FC

05 Jun, 12:38


Let's try it Guys
ቆየት ብልዋል ከጀመረ ግን አሁንም ጊዜ አለ

NOTCOIN መንገዱን ከፍቶታል አሁኑኑ ጀምራችሁ በትርፍ ሰአታችሁ ስሩ


https://t.me/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId828143288

Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop!
2k Coins as a first-time gift
25k Coins if you have Telegram Premium

SIDAMA COFFEE FC

29 May, 09:08


ሲዳማ ቡና በተከታታይ 2ግዜ በደጋፊው ፊት ተሸንፈዋል።
በ26ኛ ሳምንት ቅዱስ ጊዮርጊስን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና 1 ለ 0 በሆነ ውጤት በቅዱስ ጊዮርጊስ ተረተዋል።
በ77' አማኑኤል ኤርቦ

የመነቃቃት ሲመት በሁለተኛ ዙር ለተከታታይ 3ሳምንታታ ብታይበትም ክለቡ ካለበት ውጤት ቀውስ በዘላቂነት አሁንም መውጣት አልቻለም።

ሲዳማ ቡና በ26 ጨዋታ 31 ነጥብ በመያዝ በ3 ጎል እዳ #12ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

SIDAMA COFFEE FC

24 May, 10:28


የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ በመገኘት ጨዋታውን እየታደሙ ለሚገኙት ለድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ለአቶ ከዲር ጁሃር በስማቸው የተሰራውን የሲዳማ ቡናና የሀዋሳ ከተማ ማሊያ ስጦታ አበርክቶላቸዋል።

አቶ አለማየሁ ጢሞቴዎስ በቅርቡ የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሹመው ከፀጥታው ባሻገር ወደስፖርቱ ብቅ ማለታቸው የሚታወስ ሲሆን በእግር ኳሱ ዘርፍ ትልቅ አስተዋጽኦ በማድረግ በጥቂት ጊዜ ደረጃውን የጠበቀ ስታዲዬም ሰርቶ ካስረከቡት ከድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ ልምድ በመቅሰም ለክልሉ ብሎም ለከተማው የእግር ኳስ ማዘውተሪያ ስፍራ ላይ የሚታዩትን ችግሮች ያቀርፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Via kibru

SIDAMA COFFEE FC

25 Apr, 17:51


የ2016 ዓም ሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና በዛሬው ዕለት ተጀመሯል

በሲዳማ ክልል አማካኝነት ከሚዘጋጁ ውድድሮች አንዱ የሆነው የሲዳማ ክልል ክለቦች ሻምፒዮና ውድድር በዛሬው እለት በሀዋሳ አርተፊሻል ሎጊታ ሜዳ ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከዞን ከወረዳ እና ከከተማ አስተዳደር ውድድሩን ለመካፈል የመጡ ልዑካን ቡድኖች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ጅማሮውን አድርጓል።

በመክፈቻ ፕርግራም ላይ የሲዳማ ክልል ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ አቶ ጃጎ አገኘው፣የሲዳማ ክልል ስፖርት ኮምሽን ኮምሽነር አቶ ፍሬው አሬራ፣ የሲዳማ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፕረዚዳንት አቶ አንበስ አበበ፣ የሲ/ክ/ስ/ኮምሽን ም/ኮምሽነር አቶ ብዙነህ ታቦታ፣የሲዳማ ክልል እግ/ኳ/ፌ/ም/ፕረዚዳንት አቶ ማርቆስ ኤልያስ እና የሀዋሳ ከተማ ባህል ቱሪዝም ስፖርት ቢሮ ሀላፊዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው ክብር እንግዶች ሜዳ በመገኘት ጨዋታውን ያስጀመሩ ሲሆን አቶ ጃጎ አገኘው የመክፈቻ ንግግር በማድረግ ውድድሩን በይፋ አስጀምረዋል።

የመክፈቻ ጨዋታ በBFT ምስራቅ እና በይርጋለም ፕሮጀክት መካከል የተደረገ ስሆን BFT በምስራቅ 2 ለ1 አሸናፊነት ተጠናቋል ።

SIDAMA COFFEE FC

26 Nov, 17:06


የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር የሁለተኛ ቀን የ09:30 ጨዋታዎታ

ተጠናቀቀ | ሲዳማ ቡና 0-4 አዳማ ከተማ

                    16' ሙሴ ኪሮስ
                    41' መስዑድ መሐመድ
                    51' መሐሪ መና (በራስ ላይ)
                    90+2' ነቢል ኑሪ

SIDAMA COFFEE FC

26 Nov, 14:31


2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ የጥሎማለፍ ጨዋታ

72' | ሲዳማ ቡና 0 - 3 አዳማ ከነማ

@sidaamu_buna
@sidaamu_buna

SIDAMA COFFEE FC

26 Nov, 14:06


የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት የ10፡00 ጨዋታ

ዕረፍት | አዲስ አበባ ከተማ 0-0 ሲዳማ ቡና

ድልና ድምቀት ለ ፉራወቹ
🇱🇻🇱🇻🇱🇻🇱🇻🇱🇻🇱🇻🇱🇻🇱🇻

SIDAMA COFFEE FC

26 Nov, 13:46


Adama Goooaaaaaaaaaaal 22'
2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ የጥሎማለፍ ጨዋታ

22' | ሲዳማ ቡና 0 - 1  አደማ ከነማ
ሙሴ ክሮስ

SIDAMA COFFEE FC

26 Nov, 12:57


2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ የጥሎማለፍ ጨዋታ

ክለባችን ሲዳማ ቡና 2ኛ ዙር የኢትዮጵያ ዋንጫ የጥሎማለፍ ጨዋታ
ዛሬ በሀዋሳ አርተፊሻል ሜዳ ከቀኑ 9: 00 ከአዳማ ከነማ ጋር ይጫወታሉ።