AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ @agarodishinfo Channel on Telegram

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

@agarodishinfo


ቻናላችንን Join ስላደረጉ እናመሰግናለን፡፡😉
ይህንን ቻናል ስትቀላቀሉ
የተለያዩ የዲሽ መረጃዎች
አዳዲስ Software 🔥
🌠በአጠቃላይ የፈለጉትን የዲሽ መረጃ ያገኙበታል 👍
Telegram👉 @agarodishinfo
Fb👉 fb.me/agarodishinfo
Tell.📲+251938095912

For any Question 👉 @John_Dish

AGARO DISH (Amharic)

በአጋሮ ዲሽ እና ቴክ መረጃ ላይ በተለያዩ ቀንቀለቀሉ ማህበረሰብ እንዲከታት በተለዋዎ ቦታዎች ይሰጠን፡፡ የዲሽ መረጃዎችን ለመተኛ የሚተወው አዳዲስ software የባለዉን እና የሚፈልጉበትን የዳሰ መረጃ እዚህ በገልግሎታ ለዚህ ሳስተዳዳር፡፡ ለመረጃዎችና መልኩ መጠበቅ የሚፈልጉትን AGARO DISH Telegram ቻናሎችን ያነሰ ችያጭ፡፡ በቻናሉ ላይ እናመለከታለን፡፡ ለመጠቀም በሚገኘዉ ቦታዎች የታላቅ ዲሽ መረጃ ውስጥ የተገኘዉን ቻናሎች ይጠቀሙ፡፡ እንደገና በሚጠቀሙበት በTelegram ቻናል AGARO DISH አማራኛምን፡፡

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

12 Jan, 15:19


,➠ Arsenal 🆚 Manchester Utd
📺 SP TV
📺 Sport 1 HD
📺 IRIB TV3 HD


የትኛውም Server እና IPTV ለማስሞላት የምትፈልጉ አሁን Online ነን!

Inbox Us 📩@Ju_admin
Call Us ☎️ +2519377777

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

12 Jan, 14:30


🫵ዛሬ በእለተ እሁድ ሚደረጉ  ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም 🤩

      ከቀኑ ⌚️10:30
💢Tamworth 🆚 Tottenham
    📺SPTV HD(📡Ethiosat 57°E)
    📺Sport 4 HD(📡Amos 4°W)

   ማምሻ ⌚️12:00 ሰዐት ላይ😍
💢 Arsenal 🆚 Manchester Utd 🔥
    📺SPTV HD(📡Ethiosat 57°E)
    📺Sport 1 HD(📡Amos 4°W)

💢Newcastle 🆚 Bromley
    📺SPTV HD(📡Ethiosat 57°E)
    📺Sport 4 HD(📡Amos 4°W)

    🇪🇸 Super Cup😍
     ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ🏆
💢Real Madrid 🆚 Barcelona 🔥
     📺Sport 3 HD (Amose 4°W)
     📺TV Varzish HD🤔(Yahsat 52°)
     📺Arezo HD 🤔(Yahsat 52°E)

   📺Sptv ሆነ ማንኛውንም ቻናል መክፈቻ ሰርቨር Expired  ካረገባቹ...
inbox👉 @ju_admin
         📲 0937777707 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስከፈት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

08 Jan, 20:07


Live On
Sport 2HD
Sptv1 HD

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

07 Jan, 20:14


ARS🆚NEW
Now Live On Sport 2HD
Amose4°W

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

07 Jan, 11:02


ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት ⌚️5:00 ሰዐት ተጠባቂ 🇬🇧: EFL Cup - semi final F.L አሪፍ ጨዋታ😍
    
💢Arsenal 🆚 Newcastle
   📺SPTV HD(📡Ethiosat)
   📺Sport 2 HD(📡 Amos 4°W )
   📺24H sport(📡Yahsat 51
5°e)

   📺Sptv ሆነ ማንኛውንም ቻናል መክፈቻ ሰርቨር Expired  ካረገባቹ...
inbox👉 @Ju_admin
         📲 0937777707 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስከፈት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

03 Jan, 17:28


SPTV አሁን እየሰራ አይደለም Black Screen ሆኗል እስኪመለስ በትዕግስት ጠበቁ
አዲስ ነገር ሲኖር የማሳውቃችሁ ይሆናል

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

01 Jan, 18:11


Now Live on Sport 1 HD
Amose4°W
BRE🆚 ARS
@agarpdishinfo
@ju_admin

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

01 Jan, 18:08


Now Live on Sptv 1 HD
BRE🆚 ARS
@agarpdishinfo
@ju_admin

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

01 Jan, 09:40


Eutelsat 7°E ላይ የነበሩት ሀገርኛ ቻናሎች ሙሉ ለሙሉ ተቋርጠዋል ምክንያቱም CANAL PLUS ETHIOPIA ስርጭቱን በ22/04/2017 ስላቆመ

ማለትም Qualityአቸው Zero ሆነዋል ይህ ማለት ስርጭት አቁመዋል ማለት ነው ከዚህ በኃላ የኢትዮጵያ ቻናሎች የሚገኙት Ethiosat/NSS12 57°E ላይ ብቻ ነው ማለት ነው!!!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

30 Dec, 13:02


ዛሬ በእለተ ሰኞ ምሽት የሚደረጉ ተጠባቂ የEPL ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ሚታይባቸው  ቻናሎች ዝርዝር...

    ምሽት ⌚️4:45 ላይ
💢Ipswich 🆚 Chelsea
   📺SPTV HD(📡Ethiosat)
   📺Sport 2 HD(📡Amos 4°W)
   📺24H sport(📡yahsat 51.5°e)
💢Aston Villa 🆚 Brighton
   📺Sport 3 HD(📡Amos 4°W)

    ምሽት ⌚️5:00 ሰዐት ላይ
💢Manchester Utd 🆚 Newcastle
   📺SPTV HD(📡Ethiosat)
   📺Sport 1 HD(📡Amos 4°W)
   📺24H sport (📡yahsat 51.5°e)


  📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @ju_admin
          📲 0937777707 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

27 Dec, 12:12


🫵ዛሬ በእለተ አርብ ምሽት የሚደረጉ 🌁Boxing day ተጠባቂ ጨዋታዎች🤩   

   ምሽት ⌚️4:30 ላይ
💢Brighton 🆚 Brentford
    📺SPTV HD (📡Ethiosat)
    📺Sport 2 HD(📡Amos 4°W)
    📺24H sport(📡yahsat 51.5 °e)

    ምሽት ⌚️5:15 ላይ
💢Arsenal 🆚 Ipswich
    📺SPTV HD (📡Ethiosat)
    📺Sport 1 HD(📡Amos 4°W)
    📺24H sport(📡yahsat 51.5 °e)

  ለ📡Amos 4°w ተጠቃሚዎች 📺Sport 1sd  በHD ጥራት ወደ ምርጥ አቋሙ ተመልሶላቹኋል!! ቀኑ ያለቀባቹ አስሞልታቹ ጨዋታዎቹን አማርጣቹ ማየት ትችላላቹ!👍

  🔊አሁን ላይ ለእግር ኳስ አፍቃሪያን ምርጥ እና ቀላሉ አማራጭ 📺SPTV ነው‼️
  📺SPTVን ለማስከፈት ሆነ ማንኛው ሰርቨር ስትፈልጉ ወይም Expired ካረገባቹ
Inobx👉 @ju_admin
          📲 0937777707 ላይ በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

26 Dec, 10:07


🫵ዛሬ በእለተ ሀሙስ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ 🌁Boxing DAY ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ሚታይባቸው የቻናል አማራጮች ዝርዝር....

   ከቀኑ ⌚️9:30 ላይ
💢MAN_City 🆚 Everton
    📺SPTV HD(📡Ethiosat)
    📺Sport 1 HD(📡Amos 4°w)
    📺24h sport (📡yahsat 51.5°e)

   ማምሻ ⌚️12:00 ሰዐት ላይ
💢Chelsea 🆚 Fulham
    📺SPTV HD(📡Ethiosat)
    📺Sport 2 HD(📡Amos 4°w)
💢Newcastle 🆚 Aston villa🤔
💢Nottingham 🆚 Tottenham🤔
    📺SPTV HD(📡Ethiosat)
    📺Sport 1 HD(📡Amos 4°w)
    📺Sport 4 HD(📡Amos 4°w)
   

   ምሽት ⌚️2:30 ላይ
💢Wolves 🆚 MAN united
     📺SPTV HD(📡Ethiosat)
     📺Sport 1 HD(📡Amos 4°w)
     📺24H sport(📡Yahsat 51.5°e)
  
   ምሽት ⌚️5:00 ሰዐት ላይ
💢Liverpool 🆚 Leicester city
     📺SPTV HD (📡Ethiosat)
     📺Sport 1 HD(📡Amos 4°w)
     📺24H sport(📡Yahsat 51.5°e)

😍📡Amos 4°w በተሻለ ምርጥ💪 አቋም SD ምስል ጥራት የነበረው 📺Sport 1 በHD ምስል ጥራት መስራት ጀሞሯል!!!በ 📟11103 v 30000 tp በሪሞት ብቻ Search በማረግ ማስገባት ትችላላቹ👍
ቀኑ ያለቀባቹ...በተመጣጣኝ ዋጋ ማስከፈት ትችላላቹ! ...

   📺Sptv ሆነ ማንኛውንም ቻናል መክፈቻ ሰርቨር Expired  ካረገባቹ...
inbox👉 @Ju_admin
         📲 0937777707 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስከፈት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

23 Nov, 17:16


SPTV Package አልቆቦት ወይም አዲስ ማስሞላት ሲፈልጉ ከሙሉ ማብራሪያ ጋር ሶፍትዌር በቴሌግራም አሬንጅ አድርገን እንሰጥዎታለን ምንም የዲሽ ባለሙያ ሳያስፈልግዎ በቤትዎ ሆነው ሞልቶ መጠቀም ይችላሉ፤
ያናግሩን 👉@Ju_admin
☎️👉0937777707

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

17 Nov, 15:09


ይህን Airdrop ካልጀመራችሁት ጀምሩ ልክ እንደ Dogs ነው ይከፍላል Dogን የሰራችሁት ታቁታላችሁ

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

17 Nov, 15:09


https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=vPndZgTl
LFG!
PAWS is the new top dog! 🐾

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

10 Nov, 06:00


እለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ  የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ የ 11ኛ  ሳምንት ጫዎታዎች ።

ቀን 11:00 ላይ

⚽️   ማንቺስተር ዩናይትድ Vs ሌስተር ሲቲ


🖥 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

🖥 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)


ምሽት 1:30  ላይ ⚡️የእለቱ ታላቅ ጫዎታ


⚽️  ቼልሲ Vs አርሰናል


🖥 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

🖥 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)


📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዋታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

አጋሮ/ጅማ ያላችሁ ሰዎች እነዚህን ቻናሎች የማሰራት ፍላጎት ካላችሁ አናግሩኝ
📡 @agarodishinfo || @ju_admin
📲
+251937777707

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

09 Nov, 17:48


Gshare plus,Super Ghare Plus, Funcam,Forever መሸጫ ዋጋ ዝርዝር፦


🎁 Gshare የ 6 ወር👉500Birr
🎁 Super Bolt Iks የ6 ወር👉500Birr
🎁 Gshare የ1ዓመት👉800Birr
🎁 Super Bolt Iks የ1 ዓመት👉 800Birr
🎁Funcam & Apollo 1 አመት👉 1100Birr
🎁Funcam ብቻ የ1 ዓመት👉 1000
🎁Forever ና Apollo የ1ዓመት 👉2000Birr
🎁Forever  ብቻ የ1ዓመት👉1600Birr
24H SPORT Iks የ6 ወር - 700Birr
ለSPTV Server ዋጋ በ Inbox አናግሩኝ

ንግድ ባንክ
User Name:JUNEDIN MOHAMMEDNUR
Acc. No. 1000372973599
ባሉበት ቦታ ሆነዎ በባንክ ብር በማስገባት ደረሰኙን ፎቶ በማንሳት/Screenshot/ በማድረግ
       በ 👉 @Ju_admin ይላኩልን
ወዲያውኑ የአሞስ መክፈቻ ኮድ እንልክልዎታለን

G-Share ከእኔ ገዝታችሁ ሬሲቨሩ ቢበላሽ ወይም Restore ቢደረግ የገዛችሁትን ኮድ ድጋሚ ከእኔ ማግኘት ትችላላችሁ!!

💵ለባለሙያ አስተያየት አለን!!💵

ማንኛውንም ጥያቄ መጠየቅ ስትፈልጉ
ከታች ያለውን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
👉 @Ju_admin 👈
   ስልክ📞 +251938095912

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

09 Nov, 06:45


ዛሬ የሚደረጉ እንግሊዝ ፕሪሜርሊግ እና ላሊጋ ጨዋታዎች

13:00  Real Madrid vs Osasuna

15:00  Crystal Palace vs Fulham

17:30  Brighton & Hove Albion vs Manchester City

20:00  Liverpool vs Aston Villa

15:00  West Ham United vs Everton

ሁሉንም በቀጥታ 24h Sport ፤ Sptv ፣ SS EPL/ Laliga ላይ ይመልከቱ
@agarodishinfo

ሰርቨር ለመግዛት
@ju_admin

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

03 Nov, 16:48


Live on Sptv&24H Sport

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

22 Oct, 17:19


ዛሬ የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች  በቀጥታ በትንሽ ክፍያ የሚታዩባቸው ቻናሎች

01:45 | ኤሲ ሚላን ከ ክለብ ብሩጅ
📺24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS sport

01:45 | ሞናኮ ከ ሬድ ስታር ቤልግሬድ
📺5 Live amos ላይ
📺24H SPORT 2HD
📺SPTV
📺SS sport


04:00 | አርሰናል ከ ሻካታር
📺5 star amos ላይ
📺24H SPORT 2HD
📺SPTV
📺SS sport

04:00 | አስቶን ቪላ ከ ቦሎኛ

04:00 | ጁቬንቱስ ከ ስቱትጋርት

04:00 | ፒኤስጂ ከ ፒኤስቪ
📺5 Plus HD amos ላይ


04:00 | ሪያል ማድሪድ ከ ዶርትሙንድ
📺5SPORT 4k amos ላይ
📺24H SPORT 1HD
📺SPTV
📺SS sport

ከእነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ በVIP Bein Sport እና ሌሎች በዚህ server በሚከፈቱ ቻናሎች ይመልከቱ
እነዚህን ቻናሎች ማሰራት  ለምትፈልጉ በ
0937777707 ይደውሉ

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

18 Oct, 18:19


SPTV Schedule

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

17 Oct, 07:40


ተመልሷል

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

16 Oct, 17:48


SPTV አሁን ላይ እየሰራ አይደለም ሁሉም ጋር ነው እስኪመለስ ጠብቁ

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

13 Oct, 17:27


📡Yahsat 52.5°e 📺Tv Varzish ተጠቃሚዎች አዲስ የእግር ኳስ ቻናል ገብቷል!😍
         📺 Solh Sport HD
        📟11660 H 10500
በሪሞታቹ ብቻ search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ👍

  አሁን የ🇪🇺Nations  league
   የ💢Finland 🆚 Englishን ጨዋታ እያሳየ ነው... በቀጣይ የሚሆነውን አብረን የምናይ ይሆናል! ይመቻቹ👍
@agarodishinfo

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

09 Oct, 12:44


Canal+ Ethiopia የሳተላይት ስርጭቱን ለማቆም 3ወር ቀርተውታል
በዚህው አጋጣሚ Nilesat7°W እና Eutelsat 7°E በአንድ ሰሀን አድርጋችሁ እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ደምበኞችና የዲሽ አስተካካይዎች በዚሁ እንድታስቡበት እላለሁኝ ምክንያቱም Eutelsat7°E/Canal+ ላይ ያሉት የኢትዮጵያ ቻናሎች ከ3ወር ቆይታ በኃላ ይጠፋሉ!!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

06 Oct, 09:03


   🫵 ዛሬ በእለተ እሁድ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎች ፕሮግራም

    ከቀኑ ⌚️10:00 ሰዐት ላይ
💢Aston Villa 🆚 Man_United 🙈
    📺SPTV 1 HD(📡Ethiosat)

   ከቀኑ ⌚️10:00 ሰዐት ላይ
💢Chelsea 🆚 Nottingham
     📺SPTV 2 HD(📡Ethiosat)
     📺SPORT 2 (📡Amos 4°w)

       ምሽት ⌚️12:30 ላይ
💢Brighton 🆚 Tottenham
     📺SPTV 2 HD

     ምሽት ⌚️4:00 ሰዐት ላይ 🇪🇸
💢Real sociedad 🆚 Atletico Madrid
     📺SPTV(ethiosat)
     📺🤔....

📺SPTV ሆነ ማንኛውም ሰርቨር  expired አርጎባቹ ለማስሞላት እና አዲስ ለመጀመር ላሰባቹ
 inbox👉 @John_dish
         📲 0937777707 ላይ በመደወል በደቂቃዎች ማስሞላት ትችላላቹ!

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

05 Oct, 10:18


❤️VIP package በ LEG N24 Pro Iron ሪሲቨር 🥰

🔥Full Vip Dstv & BeinSport & Amos & OSN & Apollo ሁሉንም ቻናሎች የሚበረግደው ዋጋው ።

3 Month የ 3ወር  2000ብር

6 Month የ 6ወር  3300ብር

1 Year የ 1 አመት  5800ብር

🔥AF-Vip  African Vip ለ አፍሪካ ሀገራት  የተዘጋጀ  የ Dstv & Amos & OSN & BlinterSat ቻናሎችን  የሚከፍተው ዋጋው ።

የ 1 ወር   750ብር

3 Month የ 3ወር  1750ብር

6 Month የ 6ወር  2800ብር

1 Year የ 1 አመት  4800ብር

❤️Vip Server ለመጠቀም Funcam Server ወይም Forever server  የሚጠቀሙ ሪሲቨሮች ወይም LEG Iron & Popular ሪሲቨሮች ሊኖራቹ ይገባል።

❤️Vip Server በጣም በ ትንሽ Network Connection ሚሰራው ልክ እንደ Amos ማለት ነው በ ስልክ Hotspot Data Networkም ይሰራል።

ማንኛውም አይነት የሪሲቨር የ TV ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ 👉 @Ju_admin❤️
                     👉 
@john_dish ያናግሩን
♡ㅤ   ❍ㅤ     ⎙ㅤ     ⌲
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ

Share & join 👉 @agarodishinfo
Share & join 👉 @agarodishinfo

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

05 Oct, 10:08


Sport Tv 1&2
Schedule

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

02 Oct, 15:37


የዛሬ ጨዋታዎች
amos ያላችው እነዚህን እና ባየርን ከ ቪላ መመልከት ትችላለችው

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

02 Oct, 15:35


አዲስ ነፃ Channel
በ Ethiosat 57°E
10985 H 45000
💝Goal TV
💝Huntfish TV
💝Peek Flick
💝Baby First

  
@agarodishinfo

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

01 Oct, 19:47


አሁን በቀጥታ ተጠባቂ የChampions League ጨዋታዎች
አማራጭ


-በ NSS12 57E (Ethiosat) ላይ የሀገርኛ ቻናሎች ባሉበት SPTV PACKAGE በማስሞላት ብቻ መመልከት ይችላሉ!

የSPTV ሰርቨር ከ1 ወር ጀምሮ እስከ 12 ወር ማስሞላት ከፈለጉ ወደ 👉@ju_admin መልዕክት ይላኩ! ወይም ይደውሉልን 0937777707

AGARO DISH📡AND TECH.INFO/አጋሮ ዲሽና ቴክ መረጃ

01 Oct, 19:44


SS Sport በforever🥰