ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት @ethio_vocall Channel on Telegram

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

@ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት (Amharic)

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት, በጠቃሚቱ ስለሚያሳልፉ ሙዚቃዎችን እና ትምህርቶችን ለማንኛውም የትምህርት ቤት ላይ ያግዙ። ስለዚህ ፐርሰንት ማውጫ የጋብቻ ሕጎችን ለመሰረት ለማስከበር በጣም መረጋገጥ እና ማዘጋ፰ን ማስተማሩ እናረጋገጥ። የሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት አገልግል ህግ እና ትራንዚስ በመከተል መረጃዎችን ያቀርብ። ሀሙስ እና ቅዳሜ በሚዲያ ወና ምግብ ለመረጋገጥ የትምህርት ቤቱን ለመለዋወጥ ሆኖ የበጀት ስልክ ቁጥር ያቀርብ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Feb, 12:51

ምርትና አገልግሎታቸውን በቻናላችን ለማስተዋወቅ ከታች ባለው አካውንት አናግሩኝ
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

11 Feb, 18:54

ተማሪ ድርብ ወርቅ ከ አዳማ የምንጊዜም ምርጥ ተማሪያችን
በሁለት ወር ውስጥ የሙዚቃ የቮካል እና የ ቅንብር ትምህርተን በብቃት የተወጣች ከልብ እናመሰግናለን ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

10 Feb, 04:51

🎸🎸🎸🎸🎸
የምንወዳችሁ ተማሪዎቻችን ስለምታሳዩን ለውጥ ከልብ እናመሰግናለን።
በ 3 ሳምንት ፈጣን ለውጥ ያሳዩ
፩ አስማማው ደርብ ከ ጎንደር
፪ ፅዮናዊት አባተ ከ ሀዋሳ
፫ ኤልሻዳይ ሀይል ከ ወላይታ
🎸🎸እናሠሰግናለን🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

04 Feb, 17:43

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ቤተሰቦች ያዘጋጀናቸውን የሪትም ትምህርቶች በቅርቡ ወደ እናንተ የምናደርስ ስለሚሆን በትግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እንጠይቃለን....

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

02 Feb, 17:01

🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
ውድ ቤተሰቦች ቀድመው ለጠየቁ ለ 5 ልጆች ነፃ ትምህርት ተዘጋጅቷል። @nhattym ላይ ይውሰዱ
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

31 Jan, 06:31

በ ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት እየተሰጡ ስላሉት ሀገርኛ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ???
......................................................................
እኛ ኢትዮጽያዊያንከሌላው አለም ለየት የሚያደርጉን ብዙ ነገርች እንዳሉ ይታወቃል። የአለባበስ የአመጋገብ የአነጋገር የአዘፋፈን ስልታችን ይጠቀሳሉ።
እኛ አዘውትረን የምንጠቀመው ፔንታቶኒክ የሚባለውን የአዘፋፈን ስልት ነው።
ትዝታ አምባሰል አንቺሆየ ባቲ ተብለው የሚጠሩትን ቅኝቶች ሙዚቃ ስናዜም የምናገኛቸው የማይቀሩ ነገሮች ናቸው።
ድምፃዊያንም ሙዚቃ ከመለማመዳቸው በፊት በነዚህ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጉሮሯቸውን እንዲያፍታቱ ታስበው የተሰሩ ናቸው።
የሚከተሉትን ጥቅሞችንም ያገኛሉ።
1. የቅኝቶችን አካሄድ ውጣ ውረድ ይገነዘባሉ
2. የትንፋሽ አጠቃቀማቸውን ያሳድጋሉ
3. የድምፅ መቆራረጥን ያስወግዳሉ
4. ኦክታቮ (high pitch)  ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።
5. ሎወር (low pitch) ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋሉ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

29 Jan, 14:54

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=869662954
Yo!
ከሙዚቃ ጎን ለጎን ገንዘብ በዚ ስሩ። start በሉት

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

26 Jan, 07:34

የምርጥ ድምፅ ባለቤት ለመሆን አሁንም አረፈደም።
ይምጡ ይማሩ
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

25 Jan, 07:12

🛑🛑 መዝፈን አቁም🛑🛑
ያለ ሙዚቃ እውቀት እና ያለመሰረታዊ ችሎታዎች መዝፈን አቁም።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

24 Jan, 07:56

ውድ ሰልጣኞቼ ስልጠናዎቼን እና ልምምዶቼን ስለወደዳችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
ልክ እንደ እናንተ ማወቅ እና መማር ለሚሹት ደግሞ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ሙዚቃን አውቀው እና ተረድተው የሚጫወቱ እንዲሆኑ አግዟቸው።
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Jan, 06:37

@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Jan, 05:43

ይሄንን ቆንጆ ዳይናሚክስ ያለው ድምፅ ያስታወሰ። ከ 4 አመታት በፊት የኔ ተማሪ የነበረ ልጅ።
ሂደቱን ካመንነው ለውጥ ማየት ቀላል ነው።
ኑ እኛ ጋር ተማሩ የምርጥ ድምፅ ባለቤት እናደርግዎታለን።
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Jan, 05:25

🎺🎺 ውድ ልጆቼ 🎺🎺
ጥሩ የእረፍት ጊዜ ነበረን ። አሁን ወደ ልምምድ የምንመለስበት ጊዜ ነው። ነባር ተማሪዎች በ ፕሮግራማችሁ መሰረት እንድትለማመዱ ስንል አዳዲስ ሰልጣኞች @nhattym ላይ መመዝገብ ወይም 2519-88036560 በድርጅታችን ስልክ በመደወል መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

20 Jan, 06:43

🎸መጥፎው የአፍንጫ ድምፅ🎷

በሙዚቃ ውስጥ የአፍንጫ ድምጽን መጠቀም እንደ አፈፃፀሙ ዘይቤ እና ዓላማ በርካታ ድክመቶች ሊኖሩት ይችላል።  አንዳንድ ጉዳቶችን እንመልከት....

1. የተገደበ የድምፅ ክልል እና አገላለጽ

የአፍንጫ ቃና የድምፅ መጠንዎን ሊገድብ እና ስሜትን በብቃት የመግለፅ ችሎታዎን ሊቀንስ ይችላል።  ሁለገብነትህን የሚገድበው ነጠላ ወይም ከተፈጥሮ ውጪ ሊመስል ይችላል።

2. የተመልካቾች ምቾት ማጣት

የአፍንጫ ቃና በአድማጮች በተለይም ከመጠን በላይ ጥቅም ላይ ከዋለ ደስ የማይል ነው ተብሎ ሊታሰብ ይችላል።  ይህ ሙዚቃዎን ያነሰ አስደሳች ያደርገዋል እና እንደ ዘፋኝ ያለዎትን ስም ይጎዳል።

3. በድምጽ ገመዶች ላይ ውጥረት

ተገቢው ዘዴ ከሌለ የአፍንጫ ድምጽን ከመጠን በላይ መጠቀም ወደ ድምጽ ድካም ወይም ውጥረት ሊያስከትል ይችላል.  ይህ ደግሞ መፍትሄ ካልተሰጠ ለረጅም ጊዜ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል.

4 የዘውግ አለመዛመድ

አንዳንድ ዘውጎች ሚዛናዊ ቃና ያስፈልጋቸዋል፣ እና ከልክ ያለፈ ናሳነት ለእነሱ ላይስማማ ይችላል።  ለምሳሌ፣ ክላሲካል ወይም ጃዝ ሙዚቃ ብዙ ጊዜ የአፍንጫ መዘመር የጎደለውን የበለፀገ፣ የሚያስተጋባ ድምፅ ከፍ አድርጎ ይመለከተዋል።

5. የክህሎት ማነስ ግንዛቤ

ናዝሊቲ አንዳንዴ ከአማተር ዘፈን ጋር ይያያዛል።  ምንም እንኳን እውነት ባይሆንም ትክክለኛ የድምፅ ስልጠና ወይም ቁጥጥር እንደሌለዎት ሊጠቁም ይችላል።

የአፍንጫ ድምፅን ለማስወገድ ጠቃሚ ምክሮች

ጉሮሮዎን ይክፈቱ፡- ክፍት የአፍ ልምምዶችን በመለማመድ በጉሮሮ ድምጽ ላይ ያተኩሩ።

የአተነፋፈስ ዘዴዎች፡ ለተሻለ የአየር ፍሰት ዲያፍራምማቲክ ትንፋሽን ይጠቀሙ።

አናባቢ ድምፆችን ተለማመዱ፡ ትክክለኛ አናባቢ መቅረጽ የአፍንጫን ጥራት ይቀንሳል።

ግብረ መልስ ይፈልጉ፡ አፍንጫን ለመለየት እና ለማስተካከል እራስዎን ይመዝግቡ።

ከአሰልጣኝ ጋር ይስሩ፡ የድምፅ አሰልጣኝ ትክክለኛውን ሚዛን እንድታገኝ እና ድምጽህን ለማሻሻል ሊረዳህ ይችላል።
@nhattym ላይ በመመዝገብ የምርጥ ድምፅ ባለቤት ይሁኑ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Jan, 19:40

እንኳን አደረሳችሁ ውድ ቤተሰቦች።
ለ 10 ልጆች ነፃ ትምህርት እስከ ነገ ጠዋት አዘጋጅተናል ። ይምጡ ይውሰዱ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

15 Jan, 10:20

ስለምታሳዩን ለውጥ እናመሰግናለን🙏

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

10 Jan, 06:24

ለተለያዩ የሙዚቃ አውዶች ተፈጻሚ የሚሆኑ የኦክታቭ ችግሮችን ለማሻሻል አምስት ልዩ መፍትሄዎች እዚህ አሉ።

1. የኦክታቭ ቅኝቶችን ተለማመዱ፡
ብዙ ኦክታቭስ የሚሸፍኑ ቅኝቶችን አዘውትረው ይጫወቱ ወይም ዘምሩ (ለምሳሌ፣ ሲ ሜጀር በሁለት ወይም በሦስት ኦክታቭ)። በኖቶች መካከል ትክክለኛነት እና ለስላሳ ሽግግሮች ላይ ያተኩሩ።

2. ቀርፋፋ ቁጥጥር የሚደረግበት መደጋገምን ተጠቀም፡-
በ octave jumps ወይም ምንባቦች ላይ ቀስ ብለው ይስሩ, ትክክለኛነትን እና ወጥነትን ያረጋግጡ. ምትን እና ትክክለኛነትን ለመጠበቅ ሜትሮኖምን በመጠቀም ፍጥነትን ቀስ በቀስ ይጨምሩ።

3. ጥንካሬን እና ተለዋዋጭነትን ማዳበር፡-

ለዘፋኞች፡- የድምጽ ወሰንዎን ቀስ በቀስ ለማራዘም እንደ በኦክታቭስ መካከል መንሸራተት ወይም ሳይረንን መለማመድ ያሉ ልምምዶችን ይጠቀሙ።

ለመሳሪያ ባለሞያዎች፡ ሰፊ ክፍተቶችን በቀላሉ ለማስተናገድ የእጅ መወጠርን (ፒያኖ፣ ጊታር) ወይም የኢምቦሹር መቆጣጠሪያን (ንፋስ) ይለማመዱ።

4. በዳይናሚክስ እና ስነጥበብ ላይ አተኩር፡
በተለያዩ ጥራዞች (ለስላሳ፣ ጮክ ያለ) እና የጥበብ ዘይቤ (ሌጋቶ፣ ስታካቶ) ኦክታቭስን መጫወት ወይም መዘመር ይለማመዱ። ይህ ቁጥጥርን እና ገላጭነትን ያሻሽላል.

5. እራስዎን ይመዝግቡ እና ይተንትኑ፡-
እንደ የቃና ትክክለኛነት፣ የቃና ወጥነት ወይም ውጥረት ያሉ የችግር አካባቢዎችን ለመለየት የልምምድ ጊዜዎን ይመዝግቡ። እነዚህን ጉዳዮች በታለመለት ልምምድ መፍታት።
...............................
የኦክታቭ ልምምዶችን ለማግኘት @nhattym ላይ ያናግሩኝ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

09 Jan, 16:06

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት
..............................................................................
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦች ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ አንድ ድምፃዊ በዋናነት እና በመሠረታዊነት ሊኖሩት ከሚገቡ ነገሮች ዋናውን እና የመጀመሪያውን እናያለን። አብራችሁን ቆዩ።
..............................................................................
1. ትንፋሽ
የግድ እና የግድ አንድ ድምፃዊ ሊኖረው ከሚገቡ ችሎታዎች መካከል አንዱ ነው።
ትንፋሽ የሌለወ ድምፃዊ ነዳጅ/ቤንዚን እንደሌለው መኪና ነው።
ነዳጅ መኪነውን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በብቃት እንደሚያደርሰው ሁሉ። ትንፋሽም አንድ ድምፃዊ ሙዚቃን በሚያዜምበት ሰአት የሙዚቃው ስሜት ሳይቆራረጥ በኮንፊደንስ እንዲጫወት ያስችለዋል።
..............................................................................
ትንፋሽ አጠቃቀማችን የተስተካከለ ካልሆነ በድምፃችን ላይ የምናያቸው አሉታዊ ነገሮችን እንመልከት
1. ያልተረጋጋ አዘፋፈን
ይህም ሙዚቃን በምንጫወትበት በምናዜም/በምናንጎራጉርበት ሰአት የተረጋጋ/stable አለመሆንን ያመለክታል።
እንዴ ከፍ አንዴ ዝቅ ያለ አዘፋፈን ያመጣል።
ልክ ማዜም ስንጀምር አሪፍ የሆነ እና ግርማ ሞገስ ያለው ሳቢ ድምፅ ይሆንና ከተወሰኑ ሴኮንድች በሁዋላ ለዛው የራቀ ያልተመጣጠነ እና ቀጭን የሆነ ድምፅ እንዲመጣ ያደርጋል።
2.voice cracking/የድምፅ መቆራረጥ እንዲከሰት ያደርጋል
አንድን key ቃላት ሀረጋትን እና ባሮችን ረዘም ላለ ጊዜ ይዘን እንዳንቆይ ያደርገናል።
..............................................................................
ይሄንን ችግርስ እንዴት እናስተካክል
የትንፋሽ ችግሮቻችንን በሶስት መንገድ እናስተካክላለን
ስፖርታዊ እንቅስቃሴ...29%
ቮካል exercise........65% ቀሪውን 6% ደግሞ ሙዚቃውን ለብዙ ሰአታት በማንጎራጎር ይህንን ችግር እንቀርፋለን።
የትንፋሽ እና ሌሎችም ችግሮች አሉብኝ ማስተካከል ፈልጋለው የምትሉ ። እኛ ጋ መላ አለ። ከታች ባለው አካውንት አናግሩኝ

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

08 Jan, 08:06

🎺🎺🎺🎺
ይደመጥ
...........

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

07 Jan, 06:30

🤶እንኳን ለገና በአል በሰላም
አደረሳችሁ እያልን.......🌲🎄
.............................
ለበአል ቀን ብቻ የሚቆይ ታላቅ ቅናሸ እንዳደረግን እንገልፃለን።
በ 350 እና 400 ብር ሲሰጡ የነበሩ ልምምዶቻችንን 250 ብር በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።
ለመመዝገብ @nhattym ይጠቀሙ።
............................
☃️መልካም በአል☃️

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

05 Jan, 07:44

🎺🎺🎺🎺🎺🎺🎺
ነገርን ህይወትን ሀ ብለው እንደሚጀምሩት ሁሉ የሙዚቃን ማዕድ "ሀ" ብለው ከኛ ይቋደሱ ዘንድ እነሆ ብለናል።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

03 Jan, 04:03

🎸ልምምዶቻችንን በሰጠናችሁ መመሪያ መሰረት ይከናወኑ ።
ልምምድ እንዳይረሳ.....
🎸
.........................

🎷መልካም ውሎ🎺

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

01 Jan, 18:00

🎸 ሴት ሰልጣኞቻችን ስለምታሳዩን ለውጥ እና መልካም ቤተሰባዊነት እናመሰግናለን።🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

31 Dec, 18:27

ውድ ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ። በሙዚቃ ትምህርት ቤታችን ህግ መሰረት ለሙዚቃ እና ለቮካል ሰልጣኞች....
፩ የፈለጉትን አይነት ሙዚቃ ሪትም
፪ ለሙዚቃ ተማሪዎች free ethiopic vocal
፫. ለቮካል ሰልጤኞች free music course እንደ ቲፕ ስላዘጋጀን @nhattym ላይ በመግባት መጠየቅ ይችላሉ።
HABET ETHIOPIAN MUSIC SCHOOL JACOBS VOCAL ACADEMY

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

31 Dec, 17:58

My dear family, thank you for choosing to improve your voice.
It is with great joy that we announce that we are ready to solve your problems in a better and more effective way than we have in the past two years.
........................................
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
Subscribe to @nhattym .

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

31 Dec, 08:01

የረጅም አመት ልምድ ባላቸው በሙዚቃ መምህራኖቻችን እየታገዙ ችግርዎን ይፈቱ ዘንድ ሀገርኛ የድምፅ ልምምዶቻችንን እነሆ ብለናል።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

29 Dec, 19:31

ሙዚቃ ጥበብ ናት የወደቀን የማንሳት የተከዘን የማፅናናት በደስታ ጊዜም ጮቤ አስረጋጭ ናት። የጠነከረ ልብን ወከክ የምቴደርግ የሰነፈ ልብን የምታጠንክር.....
ሙዚቀኛም ትልቅ መሳሪያ ነው። ለሙዚቀኛም ጉሮሮው ወሳኝ ነው እና ጉሮሮዎን በየቀኑ መሳል ማዳበር አለቦት። ለዚህም ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት አለሎት።
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

29 Dec, 10:32

🎤ጉሮሮ ልክ እንደ ቢላ ነው.......
                 ቢላ በየጊዜው ቢሳል ለረጅም ጊዜ ያለምንም እንከን እንደሚያገለግለው ጉሮሮም በየጊዜው በቮካል ልምምዶች ቢታገዝ ማደግ እና ማራኪነቱ እንቀጠለ ለረጅም ጊዜ መቆየት ይችላል።
      ታዲያ  ምን ይጠብቃሉ ።ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው በቤትዎ ሆነው ውድ ጊዜዎን ቆጥበው በቅኝት የድምፅ ልምምዶቻችን የምርጥ ድምፅ ባለቤት ይሁኑ።
🎹.........................................🎹
ለመመዝገብ
      @nhattym ላይ
.ሙሉ ስም
..................................................

፪.እድሜ
.................................................
፫.አድራሻ
..................................................፬.ጉርድ ፎቶ (exeptional)
..................................................
፭.ክፍያ..350 በመክፈል መጀመር ይችላሉ።
..................................................

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

29 Dec, 08:38

ሁለገብ የሆነ የሙዚቃ እውቀት ጊዜ ገንዘብ እና ጉልበት ቆጣቢ በሆነ መልኩ ያገኙ ዘንድ ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት የሙዚቃ እና የቮካል ስልጠናዎችን በ ቲዎሪ እና በተግባር አዘጋጅተንሎታል።ይምጡ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ...እናመሰግናለን
ha online music school with jacobs vocal academy

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

28 Dec, 07:44

ቮካል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

25 Dec, 19:21

ውድ ሰልጣኞቻችን ቮካል ስትለማመዱ የሰጠናችሁን መመሪያ/step  በመከተል ይሁን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

25 Dec, 08:04

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
የብዙዎቻችሁ ጥያቄ
ለምን ግሩፕ ከፍተህ አንድ ላይ ቮይስ እየተላላክን አንማማርም???
በጣም ብዙ ጊዜ አስቤው ነበር ነገር ግን ብዙ ልጆች ትሬኒንግ እና ለውጣቸውን private እንዲሆን ይፈልጋሉ።
አንድ ላይ መሆን የምትፈልጉ ብቻ
@nhattym ላይ አናግሩኝ እና መላ እንለዋለን።
ልምምድ እንዳይረሳ
መልካም ውሎ

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

24 Dec, 06:41

🙈🙈የምስራች🙈🙈
የተሰጠን የ 2500 የተማሪ ገደብ ከ jacobs vocal academy ሙሉ ፈቃድ በማግኘት ተጨማሪ 1000 ተማሪዎችን እንድናሰለጥን ከአዳዲስ 2024 latest music theory እና አዳዲስ ቮካል ልምምዶች ጋር ብቅ ብሏል።
የአሁኑን ዙር እንደ አዲስ ዙር 1 ብለን የምንጀምር ይሆናል።
@nhattym ላይ ይመዝገቡ። ወይም በስልክ ቁጥር 251-978216738 ላይ ይደውሉ

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Dec, 18:12

ማነው ከናንተ ድምፁ ላይ አሪፍ ለውጥን ማየት የሚፈልግ

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Dec, 07:20

በ ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት እየተሰጡ ስላሉት ሀገርኛ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ???
......................................................................
እኛ ኢትዮጽያዊያንከሌላው አለም ለየት የሚያደርጉን ብዙ ነገርች እንዳሉ ይታወቃል። የአለባበስ የአመጋገብ የአነጋገር የአዘፋፈን ስልታችን ይጠቀሳሉ።
እኛ አዘውትረን የምንጠቀመው ፔንታቶኒክ የሚባለውን የአዘፋፈን ስልት ነው።
ትዝታ አምባሰል አንቺሆየ ባቲ ተብለው የሚጠሩትን ቅኝቶች ሙዚቃ ስናዜም የምናገኛቸው የማይቀሩ ነገሮች ናቸው።
ድምፃዊያንም ሙዚቃ ከመለማመዳቸው በፊት በነዚህ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጉሮሯቸውን እንዲያፍታቱ ታስበው የተሰሩ ናቸው።
የሚከተሉትን ጥቅሞችንም ያገኛሉ።
1. የቅኝቶችን አካሄድ ውጣ ውረድ ይገነዘባሉ
2. የትንፋሽ አጠቃቀማቸውን ያሳድጋሉ
3. የድምፅ መቆራረጥን ያስወግዳሉ
4. ኦክታቮ (high pitch)  ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።
5. ሎወር (low pitch) ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋሉ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

19 Dec, 18:29

ውድ ቤተሰቦቼ ድምፃችሁን ለማሻሻል ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።
እኛም ካለፋት ሁለት አመታት በተሻለ እና በተጀራጀ መልኩ የናንተን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ እንደሆንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
........................................

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

19 Dec, 05:36

አንድ ሙዚቀኛ  ከማንጎራጎር በተጨማሪ ስለሚያዜመው ነገር ሙሉ መረጃ ሊኖረው ይገባል ።
ሪትሙ ምን አይነት የሚባለው ነው??
ምን ቅኝት ላይ ነው የተሰራው??
ምን አይነት ባህሪ መላበስን ይፈልጋል??.....
ለነዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች የተሟላ መልስን የያዙ ትምህርቶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Dec, 16:47

🎤249 ቀናት ቀሩ....

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Dec, 05:31

🎸ምርጥ ሙዚቀኛ ጎበዝ አዚያሚ ለመሆን ትፈልጋለህ ነገር ግን ከየት እንደምትጀምር የቱ ጥሩ ጎንህ ,የትኛው መጥፎ ጎንህ,እንደሆነ ምን አይነት ልምምድ እንደምታደርግ,የትኛውን ሙዚቃ መምረጥ እንዳለብህ መወሰን ከብዶሀል....
እንኳን ደህና መጣህ ይህ ላንተ ተትክክለኛ ቦታ ነው።
አሉ በተባሉ የሙዚቃ ባለሙያዎች የማዜም የማንጎራጎር ችሎታህን ታሳድግ ዘንድ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን ይዘን ብቅ ብለናል።🎸
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Dec, 18:17

🎸ውድ ሰልጣኞቻችን ለ 1 ቀን የሚቆይ ነፃ ትምህርት ለ 15 አዳዲስ ልጆች ተዘጋጅቷል።
@nhattym ላይ እየገባችሁ መውሰድ ትችላላችሁ።🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

16 Dec, 18:08

ምክንያቱን ለጠየቃችሁኝ ደግሞ ከ jacobs vocal academy ጋር የነበረን 2500 ተማሪ የማሰልጠን ስምምነት እየተገባደደ በመሆኑ ነው ። ከ 2500 እቅድ ውስጥ 1840 በላይ መዝግበን ማሰልጠናችን ይታወቃል። የቀሩትን ደግሞ በ 250 ቀናት ለመጨረስ አስበናል።
መልካም የልምምድ ጊዜ: ለአዳዲስ ገቢዎች @nhattym ላይ አናግሩኝ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

16 Dec, 16:53

ውድ ቤተሰቦች የሙዚቃ ትምህርት ቤታችን ሊዘጋ 250 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ስልጠና የጀመራችሁ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ስልጠና ያልጀመራችሁ ቶሎ በመጀመር ወርቅ የሆኑ ልምምዶቻችንን እንድትወስዱ እንጠይቃለን።

@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Dec, 17:55

ስለ ውድድር አስበህ ታውቃለህ/ሽ???
ምርጥ ፐርፎርማንስ ስታደርግ
ህዝብ ሲደመምብህ:ዳኞች ቆመው ሲያጨበጭቡልህ :የዋንጫውና የብሩ ባለቤት ስትሆን ወይስ ሌላ ሌላ.....
ይህን ካሰብክ እና የእውነት ከልብህ/ ከልብሽ ፍላጎት ካለህ/ሽ ረጋ ልትል እና ስለ ውድድር በቂ መረጃ ሊኖርህ ይገባል።
በስሜት እና በሰለሜ ሰለሜ ገብተህ ከመባረርህና ቀስምህ ከመሰበሩ በፊት  ስለ ውድድር ማወቅ እና መማር አለብህ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
እንኳን ደህና መጣህ በሙዚቃ ት/ት notes&voice educations..ስለ ውድድር እና ስለ ሙዚቃ አንድ ሙዚቀኛ የግድ እና የግድ ሊያውቃቸው የሚገቡ ነጥቦች እኛ ጋር አሉ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ታዲያ ምን ትጠብቃለህ ተቀላቀለና
@nhattym ላይ ያገኙናል።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Dec, 16:07

ውድ ቤተሰቦቼ ድምፃችሁን ለማሻሻል ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን።
እኛም ካለፋት ሁለት አመታት በተሻለ እና በተጀራጀ መልኩ የናንተን ችግሮች ለመፍታት ዝግጁ እንደሆንን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
........................................

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Dec, 05:27

🎸 ከመይ ኣለኹም ክቡራት ስድራ 🎸
ናይ ስካን ጸገም እንተሃልዩካ...
ኣእዛንካ ነቲ ስካን ክሰምዕን ክፈልዮን ዝሕግዝን ጎሮሮኻ ድማ ነቲ ዝድለ ስካን ብግቡእ ምላሽ ንኽህብን ዝሕግዙ ኣርባዕተ ስካናት ዘለዎም ስልጠና እዝኒ ኣዳሊና ኣለና።
ስለዚ እንታይ ትጽበዩ ኣለኹም... ሕጂ ተመዝገቡ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym ዝብል ጽሑፍ ኣሎ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Dec, 05:25

🎸እንዴት አደራችሁ ውድ ቤተሰቦች🎸
የቅኝት ችግር ያለባችሁ...
ጆሯችሁ ቅኝቶችን ሰምቶ እንዲለይ ጉሮሮም ለተፈለገው ቅኝት ተገቢውን ምላሽ እንዲሰጥ የሚያግዙ የጆሮ (ear training) በአራቱ ቅኝቶች አዘጋጅተናል።
ታዳያ ምን ይጠብቃሉ...አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Dec, 18:02

Sagalee fayya qabeessaa fi baay’ee fayyadamuu danda’u eeguuf shaakala sagalee sirbuu, taphachuu ykn ummata duratti dubbachuuf barbaachisaa dha. Sagalee sanatti anniisaa fiduuf, daddabbii dabaluu fi dhiphina ykn miidhamuu ittisuuf gargaaru. Shaakala yeroo hunda gochuun to’annoo hafuura baafannaa fooyyessa, kunis gaaleewwan sirriitti, dheeraa fi obsa sagalee fooyya’aa ta’e akka qabaatan taasisa. Shaakala sagalee qulqullinaa fi sirrii ta’uu sagalee guddisa, sagalee caalaatti sagalee guddaa qabuu fi qulqullaa’e mirkaneessa. Dabalataanis, hamma sagalee babal’isuuf gargaaru, weelliftoonni salphaatti sagalee olka’aa fi gadi aanaa akka rukutan taasisu. Faayidaa teeknikaa malees, sochiin sagalee dhiphina qoonqoo fi qoonqoo keessaa salphisa, boqonnaa fi ofitti amanamummaa raawwii irratti ni guddisa. Dhumarratti, isaan bu’uura fayyaa fi guddina sagalee waan ta’aniif, nama sagalee isaa fooyyessuu ykn eeguu barbaadu kamiifuu barbaachisoo ta’u.
Shaakala sagalee dhalootaa argachuuf
@nhattym irratti nu waliin haasa'aa

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Dec, 16:34

የቲክቶክ አካውንታችንን ፎሎው በማድረግ ነፃ ትምህርቶችን ይውሰዱ።
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Dec, 16:32

በስልካችን እንዴት ፒያኖ እንጫወታለን ለምትሉ ይሄው።
ለመመዝገብ @nhattym ላይ ያናግሩኝ።
ባዘጋጀነው ጥርት ባለ የፒያኖ አፕሊኬሽን ይለለምዱ ዘንድ እንሆ ብለናል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Dec, 09:50

🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ትዝታ
🎸🎸🎸🎸🎸
አምባሰል
🎸🎸🎸🎸
አንቺሆየ
🎸🎸🎸
ባቲ

🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Nov, 16:25

ከ ዜሮ ተነስተን በሁለት አመታት ውስጥ 1800 ተማሪዎችን መዝግበን እያሰለጠንን የምንገኝ በኢትዮጽያ ውስጥ በብቸኝነት የሙዚቃ ትምህርትን እና ቮካል ልምምድን በቴሌግራም እየሰጠን የምንገኝ ነን። ስለምታሳዩን ለውጥ ስለ ቤተሰባዊነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን።
አሁንም ቦታችን ክፍት ነው።
ይመዝገቡ ይሰልጥኑ።
@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

22 Nov, 16:05

https://www.tiktok.com/@habetmusicschool?_t=8rbthQS3vya&_r=1

የሙዚቃ ትምህርት ቤታችን የቲክቶክ አካውንት ፎሎው በማድረግ ነፃ ትምህርት ያግኙ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

22 Nov, 07:02

በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደ ታች lower  መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Nov, 18:02

@nhattym
.
.
.
.
..
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Nov, 07:05

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
አሁንም አረፈደም አሪፍ ሙዚቀኛ ምርጥ አንጎራጓሪ መሆን ይቻላል..
🎤የቅኝት ችግር
🎤🎤የሪትም ችግር
🎤🎤🎤የትንፋሽ አጠቃቀም ችግር
🎤🎤🎤🎤ወደላይ የሚወጣው  high pitch
🎤🎤🎤🎤🎤ወደ ታች የሚወርደው low pitch
እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚቀርፉ የድምፅ ልምምዶችን እነሆ ብለናል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ።
      አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

20 Nov, 18:48

ጠዋት የነበረንን የላይቭ ትምህርት በስፖንሰርነት ያገዘንን https://t.me/shewapics እናመሰግናለን።
ውብ እና ማራኪ የሆኑ ፎቶዎችን ለ walpaper ለቴሌግራም ፕሮፋይል እንዲሁም ለሌሎች የሚሆኑ ቆንጆ ፎቶዎችን ታገኛላችሁ።
https://t.me/shewapics
https://t.me/shewapics
https://t.me/shewapics
https://t.me/shewapics ላይ ይቀላቀሉን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

19 Nov, 10:01

ቮካል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

19 Nov, 07:39

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
በሁለት ሳምንት ፈጣን ለውጥ ያሳዩ
፩.ኤልሳ ተሾመ................ከትግራይ መቋለ
፪.ኪሮስ ሀይለ................ከትግራይ መቋለ
፫.ሸዊት በየነ.................ከሀረር
፬.ሙሀሙድ ዳዊት........ከደሴ
፭.ሰላም ኡርጌሳ ..........አዲስ አበባ
..................................................
ከልብ እናመሰግናለን🙏🙏

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

19 Nov, 07:30

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ሁለገብ የሆነ የሙዚቃ እውቀት ጊዜ ገንዘብ እና ጉልበት ቆጣቢ በሆነ መልኩ ያገኙ ዘንድ ሀ ሙዚቃ ቶምህርት ቤት የሙዚቃ እና የቮካል ስልጠናዎችን በ ቲዎሪ እና በተግባር አዘጋጅተንሎታል።ይምጡ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ..
........................................................................................
ha online music school with jacobs vocal academy

@nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Nov, 19:00

የምስራች
450 ብር ከፍሎ ለመሰልጠን አቅም ለሌላችሁ ልጆች ።
በ 200 ብር ብቻ ለሶስት ሰአታት የሚቆይ ሰኞ ረቡዕ አርብ እና እሁድ የlive session አዘጋጅተናል።
በቆይታችንም
🎹የሙዚቃ ትምህርት....ስለ ሙዚቃ ከትንሽ እስከ ትልቅ ክፍል ድረስ
🎹🎹ስለ ቅኝቶች
🎹ስለ ጉሮሮ
🎹አዜያዜያም እና ስለ ማዜም ችግሮች
እንዲሁም ከናንተ ለሚመጡ ጥያቄዎችን መልስ አዘጋጅተን የምንወያይ ይሆናል።
ለመሰልጠን የምትፈልጉ
፩ ሙሉ ስም
፪ እድሜ
፫ ፆታ
፬ አድራሻ
፭ ክፍያ...200
@nhattym ላይ በመፈፀም መጀመር ይችላሉ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Nov, 18:16

በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደ ታች lower  መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

18 Nov, 07:03

በቀን ውስጥ ለማንጎራጎር እና ለማዜም ወይም ሙዚቃ ለማጥናት ምን ያክል ጊዜ ትወስዳላችሁ?????

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Nov, 19:21

ሰላም ክቡራት ተምሃሮ ብትግርኛ ቤት ትምህርቲ ሙዚቃና ንዝህቦ ልምምድ ክትስልጥኑ ምስ እትደልዩ ኣብ @nhattym ተዘራረቡኒ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Nov, 19:19

Greetings to you dear students, if you want to train in English for the exercises offered by our music school, talk to me at @nhattym

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Nov, 18:53

🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
Nagaan isiniif haa ta'u, barattoonni jaallatamoo, shaakala mana barumsaa muuziqaa keenya keessatti afaan Aramaayikiitiin kennamu barachuu yoo barbaaddan @nhattym irratti na haasa'aa
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Nov, 12:33

እንዴት ናችሁ ውድ ሙዚቀኞች።
ምርጥ አዚያሚ ለመሆን ፈልጋችሁ ነገር ግን ብዙ የልምምድ ሰአት የሌላችሁ @nhattym ላይ አናግሩኝ ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Nov, 07:36

🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹
በ ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት እየተሰጡ ስላሉት ሀገርኛ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ???
......................................................................
እኛ ኢትዮጽያዊያንከሌላው አለም ለየት የሚያደርጉን ብዙ ነገርች እንዳሉ ይታወቃል። የአለባበስ የአመጋገብ የአነጋገር የአዘፋፈን ስልታችን ይጠቀሳሉ።
እኛ አዘውትረን የምንጠቀመው ፔንታቶኒክ የሚባለውን የአዘፋፈን ስልት ነው።
ትዝታ አምባሰል አንቺሆየ ባቲ ተብለው የሚጠሩትን ቅኝቶች ሙዚቃ ስናዜም የምናገኛቸው የማይቀሩ ነገሮች ናቸው።
ድምፃዊያንም ሙዚቃ ከመለማመዳቸው በፊት በነዚህ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጉሮሯቸውን እንዲያፍታቱ ታስበው የተሰሩ ናቸው።
የሚከተሉትን ጥቅሞችንም ያገኛሉ።
1. የቅኝቶችን አካሄድ ውጣ ውረድ ይገነዘባሉ
2. የትንፋሽ አጠቃቀማቸውን ያሳድጋሉ
3. የድምፅ መቆራረጥን ያስወግዳሉ
4. ኦክታቮ (high pitch)  ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።
5. ሎወር (low pitch) ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

16 Nov, 09:44

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
ውድ ሰልጣኞቻችን አሁንም በድጋሚ ስልጠናው በአካል አደለም። እኛ ለቮካል ሰልጣኞች የድምፅ ልምምዶችን ለሙዚቃ ሰልጣኞች ደግሞ የሙዚቃ ትምህርት ፋይሎችን በዚሁ በቴሌግራም እንልካለን ነው ያልነው።
..........................................
ቮካሎቹን እናንተ ደስ ያላችሁ ቦታ ቤት:አዳራሽ:ሜዳ:ተራራ በተመቻችሁ ቦታ እና ሰአት እንድትለማመዱ ..
..........................................
ትምህርቶቹን ደግሞ በፈለጋችሁት ሰአት እና ቦታ ገለጥ ገለጥ አድርጋችሁ ማንበብ ። በቃ ይሄን ያክል ቀላል።
🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

16 Nov, 04:42

🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷

15 Nov, 13:15

🎤ጉሮሮ ልክ እንደ ቢላ ነው.......
                 ቢላ በየጊዜው ቢሳል ለረጅም ጊዜ ያለምንም እንከን እንደሚያገለግለው ጉሮሮም በየጊዜው በቮካል ልምምዶች ቢታገዝ ማደግ እና ማራኪነቱ እንቀጠለ ለረጅም ጊዜ መቆየት ይችላል።
      ታዲያ  ምን ይጠብቃሉ ።ጊዜው የቴክኖሎጂ ነው በቤትዎ ሆነው ውድ ጊዜዎን ቆጥበው በቅኝት የድምፅ ልምምዶቻችን የምርጥ ድምፅ ባለቤት ይሁኑ።
🎹........................................................................................🎹
ለመመዝገብ
      @nhattym ላይ
.ሙሉ ስም
...................................................................................................

፬.ጉርድ ፎቶ (exeptional)
...................................................................................................
፭.ክፍያ..350 በመክፈል መጀመር ይችላሉ።
...................................................................................................

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

15 Nov, 10:30

🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦች
ለ 6 ወር የሚቆይ ለ 5 ልጆች ብቻ vip class አዘጋጅተናል።
በዚህ ስልጠናም ሰልጣኞች በቀን ለ 3 ሰአታት የሚቆይ ልምምድ የሚያካሂዱ ሲሆን ልምምዶቹም ከዚህ በፊት ከነበሩት የድምፅ ልምምዶች የተለዩ ሲሆኑ ከ jacobs vocal academy voice expert ከሆነው ጆን ማቲው ጋር በመተባበር የተዘጋጁ ናቸው።
       ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ
...................................................
፩.በቀን 3 ሰአት የልምምድ ሰአት ያላችሁ
...................................................
፪.ለተከታታይ 6 ወር ያለማቋረጥ መከታተል የምትችሉ
...................................................
፫.ለትምህርት ማስጀመራያ 350 እና በየወሩ 200 ብር የስልጠና የመክፈል አቅም ያላችሁ።

...................................................
@nhattym ላይ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ 0978216738  ላይ ይደውሉ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹
መደበኛ ስልጠናዎቻችንን የምትፈልጉም ቦታው ክፍት ነው። እየተመዘገባችሁ ልምምዶችን መውሰድ እና የትንፋሽ የሪትም የቅኝት የድምፀተሰ ችግሮቻችሁን ማሻሻል እና ማስተካከል ትችላላችሁ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

15 Nov, 06:00

እንዴት ናችሁ ውድ ሰልጣኞቻችን።
የናንተን የድምፅ ውበት እና ጥንካሬ ሁሌም የሚሻው ትምህርት ቤታችን... ለአዳዲስ ሰልጣኞች ከቮካል ልምምድ በተጨማሪ
፩. ለሙዚቀኞች....ለወንዶች 10
....ለሴቶች 15 የጉሮሮ የማዜም ችሎታ የሚጨምሩ ሙዚቃዎች
፪.ለፕሮቴስታንት ዘማሪዎች ለወንዶችም ለሴቶችም 15 የጉሮሮ የማዜም ችሎታ የሚጨምሩ መዝሙሮችን አጥንተን አዘጋጅተን አቅርበናል።
...................................................................................................

@nhattym ላይ
፩.ሙሉ ስም
...................................................................................................
፪.እድሜ
...................................................................................................
፫.አድራሻ
...................................................................................................
፬.ጉርድ ፎቶ (exeptional)
...................................................................................................
፭.ክፍያ..350 በመክፈል መጀመር ይችላሉ።
...................................................................................................

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Nov, 18:13

🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦች
ለ 6 ወር የሚቆይ ለ 5 ልጆች ብቻ vip class አዘጋጅተናል።
በዚህ ስልጠናም ሰልጣኞች በቀን ለ 3 ሰአታት የሚቆይ ልምምድ የሚያካሂዱ ሲሆን ልምምዶቹም ከዚህ በፊት ከነበሩት የድምፅ ልምምዶች የተለዩ ሲሆኑ ከ jacobs vocal academy voice expert ከሆነው ጆን ማቲው ጋር በመተባበር የተዘጋጁ ናቸው።
ለመሰልጠን ፍላጎት ያላችሁ
...................................................
፩.በቀን 3 ሰአት የልምምድ ሰአት ያላችሁ
...................................................
፪.ለተከታታይ 6 ወር ያለማቋረጥ መከታተል የምትችሉ
...................................................
፫.ለትምህርት ማስጀመሪያ 350 እና በየወሩ 200 ብር የስልጠና የመክፈል አቅም ያላችሁ።

...................................................
@nhattym ላይ ይመዝገቡ
ለበለጠ መረጃ 0978216738 ላይ ይደውሉ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹
መደበኛ ስልጠናዎቻችንን የምትፈልጉም ቦታው ክፍት ነው። እየተመዘገባችሁ ልምምዶችን መውሰድ እና የትንፋሽ የሪትም የቅኝት የድምፅ ችግሮቻችሁን ማሻሻል እና ማስተካከል ትችላላችሁ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Nov, 08:09

የተለያዩ ውድድሮች ላይ ለመወዳደር ያሰባችሁ በሙሉ
እኛ ጋ ውድድር ምን እንደሚመስል በቅደም ተከተል ከሙዚቃ ምርጫ እና መሰረታዊ ነገሮች እስከ ፍፃሜ በተሻለ ብቃት እንድታጠናቅቁ የሚያደርጉ ትምህርቶችን አዘጋጅተናል።
@nhattym ላይ ያናግሩን
🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Nov, 18:36

ከአማርኛ ውጪ በ english እና በኦሮምኛ ትምህርቶችን በአማራጭ መውሰድ እንደምትችሉ በትህትህና እንገልፃለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Nov, 07:33

በ ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት እየተሰጡ ስላሉት ሀገርኛ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጥቅም ምን ያህል ያውቃሉ???
......................................................................
እኛ ኢትዮጽያዊያንከሌላው አለም ለየት የሚያደርጉን ብዙ ነገርች እንዳሉ ይታወቃል። የአለባበስ የአመጋገብ የአነጋገር የአዘፋፈን ስልታችን ይጠቀሳሉ።
እኛ አዘውትረን የምንጠቀመው ፔንታቶኒክ የሚባለውን የአዘፋፈን ስልት ነው።
ትዝታ አምባሰል አንቺሆየ ባቲ ተብለው የሚጠሩትን ቅኝቶች ሙዚቃ ስናዜም የምናገኛቸው የማይቀሩ ነገሮች ናቸው።
ድምፃዊያንም ሙዚቃ ከመለማመዳቸው በፊት በነዚህ የቅኝት የድምፅ ልምምዶች ጉሮሯቸውን እንዲያፍታቱ ታስበው የተሰሩ ናቸው።
የሚከተሉትን ጥቅሞችንም ያገኛሉ።
1. የቅኝቶችን አካሄድ ውጣ ውረድ ይገነዘባሉ
2. የትንፋሽ አጠቃቀማቸውን ያሳድጋሉ
3. የድምፅ መቆራረጥን ያስወግዳሉ
4. ኦክታቮ (high pitch) ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።
5. ሎወር (low pitch) ላይ የማዜም ችሎታ ያሳድጋለሉ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Nov, 07:02

በሁለት ሳምንት ፈጣን ለውጥ ካሳዪ 5 ሴቶች መካከል
1.ዮርዳኖስ አበበ...አዳማ
2. ሄቨን አለሜ.....አዳማ
3 አይንአዲስ.......ባህርዳር
4 ስምረት አስረስ.....አዲስ አበባ
5.ስሟ እንዲገለፅ አልፈለገችም
ከልብ እናመሰግናለን የተዘጋጀውን የገንዘብ እና ሰርተፊኬት እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

13 Nov, 03:16

በሁለት ሳምንት ፈጣን ለውጥ ካሳዪ 5 ሴቶች መካከል
1.ዮርዳኖስ አበበ...አዳማ
2. ሄቨን አለሜ.....አዳማ
3 አይንአዲስ.......ባህርዳር
4 ስምረት አስረስ.....አዲስ አበባ
5.ስሟ እንዲገለፅ አልፈለገችም
ከልብ እናመሰግናለን የተዘጋጀውን የገንዘብ እና ሰርተፊኬት እንድትወስዱ እናሳስባለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

12 Nov, 11:32

ሰላም እንዴት ናችሁ ። ሰባተኛው ዙር ላይ እየሰለጠናችሁ የምትገኙ ሴት ሰልጣኞቻችን ለውጣችሁን አይተን አወዳድረን ለመሸለም ዝግጅታችንን አጠናቀናል። ስለዚህ በዚህ ሳምንት 2 ሙዚቃዎችን ተለማመምዳችሁ እንድታስገቡ እንጠይቃለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

04 Nov, 11:44

ውድ ሰልጣኞቼ ስልጠናዎቼን እና ልምምዶቼን ስለወደዳችሁልኝ ከልብ አመሰግናለሁ።
ልክ እንደ እናንተ ማወቅ እና መማር ለሚሹት ደግሞ ቻናላችንን ሼር በማድረግ ሙዚቃን አውቀው እና ተረድተው የሚጫወቱ እንዲሆኑ አግዟቸው።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

30 Oct, 11:39

አዲሱ ስልጠና ነገ በይፋ ይጀመራል።
ከ jacobs vocal academy የመጣ አዲስ መግለጫ ከ 21/02/17 ጀምሮ ለሚመዘገቡ የመጨረሻ የሆነውን ስልጠና እንዲወስዱ አሳስቧል።
     ስልጠና መስጠት ከጀመርንበት ከ መጋቢት 23/06/2014  ጀምሮ ከ 1500 በላይ ተማሪዎችን ያሰለጠንን መሆኑ ይታወቃል።
ከበቂ በላይ ተማሪዎች ስልጠናዎቻችንን እየወሰዱ እንደተለወጡባቸው,ፋና ላምሮት ውድድር ላይ ሄደው ስማችንን እንዳስጠሩም እያስታወስን እና እያመሠገንን እስካሁን ከተሰጡት ትምህርቶች በአይነቱ የተለየውን በ voice expert david mark ,አየነው ጌጤ እና ናትናኤል አሰፋ የተዘጋጁ ትምህርቶች እና አዳዲስ 15 የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን ይዘን ብቅ ብለናል።
የምንፈልገው የተማሪ ብዛት 50 ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱም ይሆናሉ። ከዚህ በፊት የሰለጠናችሁም መሰልጠን ይቻላል።
ተማሪዎችም ለመመዝገብ ስትመጡ
ሙሉ ስም
እድሜ
ፆታ
አድራሻ
ፖስታ/ email
ክፍያ 450
መክፈል የምትችሉ እና ቢያንስ ለልምምድ የሚሆን በቀን 2 ሰአት በሳምንት 4 ቀን ያላችሁ

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

27 Oct, 11:27

በአሁኑ ዙር በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጥ ያሳየ ብቸኛ ሰልጣኝ ቢንያም መኪዩ ከቡታጅራ እናመሠግናለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

27 Oct, 11:25

ውድ ተማሪዎቻችን ምዝገባ ጨርሰናል። ነገ አዲስ ዙር አዲስ ስልጠና እንጀምራለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

26 Oct, 18:32

ሀ የሙዚቃ ትምህርት ቤት ከ 2 ዙር ስልጠና በኋላ መስጠት ያቆማል።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

24 Oct, 12:41

🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹
ልምምዶቻችንን የወሰዳችሁ ውድ ሰልጣኞቻችን ከልምምድ በኋላ ድምፃዊያን እየዘፈናችሁ ዘማሪዎች እየዘመራችሁ ላኩልን እናመሰግናለን።
🎤🎤🎤🎤
አዲስ ገቢ ሰልጣኞች @nhattym ላይ አናግሩኝ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Oct, 08:02

ምርጥ ሙዚቀኛ ለመሆን አሁን ቀላል ነው።
፩. @nhattym ላይ መግባት
፪.መማር የምትፈልጉትን መምረጥ (ቮካል/ሙዚቃ)
፫.ስም እድሜ አድራሻ እና ክፍያ መፈፀም
፬.ልምምዶቻችንን መውሰድ

@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

23 Oct, 05:10

ውድ እና ብርቅ ስልጠናዎቻችንን ለውድ ኢትዮጽያዊ ድምፃዊያን

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 17:54

ቮካል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 13:29

"ሀ" ሙዚቃ ትምህርት ቤት
           በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ሙዚቃን የትም ሳይሄዱ በቤትዎ ሆነው ጊዜ ገንዘብ እና ጉልበት ቆጣቢ በሆነ መንገድ ይማሩ ዘንድ  ሀገራዊ  እና አለም አቀፋዊ  የሙዚቃ ፅንሰ ሃሳቦችን በፅሁፍ (pdf) እና በድምፅ  አዘጋጅተን ወደ  እናንተ ብቅ ብለናል።
   ሙዚቃ ትምህርት ቤታችን  የሃገራችን  መሰረታዊ የሙዚቃ ቅኝቶችን በመጠቀም ባህላዊ እና ዘመናዊ የሙዚቃ  ስራዎች  በቀላሉ ለመረዳት በሚያስችል እናም  አለም አቀፋዊ  ሀሳቦችን  የሙዚቃ ቅኝት ፅንሰ ሃሳቦችን  ደግም ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር አሰናድቷል።

ዜማ የቅኔ የጥበብ እና የጠቢባን መፍለቂያ እና መናገሻ በሆነች በዚች ድንቅ ሀገር ጥበብን የሚሹ ሁሉ ያገኟትና  ያጣጥሟት ዘንድ ግድ ነውና
ኑ ከጥበብ ማእድ ተቋደሱ ብለን በሁለት ዋና ዋና ክፍሎች ከፋፍለን ትምህርቶቻችንን እነሆ ብለናል።
                   ፩.በቮካል
                  ፪. በሙዚቃ
፩.ቮካል
የቮካል ስልጠናዎቹ በዋነኝነት በአራቱ የሀገራችን ቅኝቶች ላይ መሰረት ያደረጉ ሲሆን  አንድም ተማሪዎች  የቅኝቶቹን ውጣ ውረድ  እና አካሔድ  እንዲረዱ በሌላ በኩል የሬንጅ የፒች እንዲሁም የትንፋሽ  አቅማቸውን ለመጨመር እንዲያግዛቸው ታስበው የተሰሩ ናቸው። እነዚህ ልምምዶች ለጀማሪ ለመካከለኛ እና ለኤክስትሪም  ድምፆውያን የተዘጋጁ ሲሆን ለ አንድ ወር የማያቋርጥ ስልጠና ይሰጣቸዋል። ልምምዶቹ በድምፅ ስለሆነ የተዘጋጁት ተማሪዎች እስከፈለጉት  ጊዜ ድረስ  በፈለጉት ሰአትና ቦታ  ሊሰሯቸው ይችላሉ።
፪. የሙዚቃ
ማንኛውም ድምፃዊ መሆንን የሚሻ ሁሉ ሊወስደው የሚገባ ምርጥ ስልጠና ነው። ይህ ስልጠና  በፅሁፍና በድምፅ የተዘጋጀ ስለሆነ  የትም ቦታ በየትኛውም ሰአት ማዳመት እና ገለጥ ገለጥ እያረጉ ሙዚቃን የሚማሩበት ስለሆነ ነው።
በዚህ ስልጠና ስር ያሉ ክፍሎች
የሙዚቃ ፅንሰ ሀሳብ
          🎸የሙዚቃ ቋንቋ
     🎸በሙዚቃ ቀልብን እንዴት  መሳብ ንደሚቻል
   🎸ሙዚቃዊ ቃላት
ቅኝት
🎸የቅኝት ምንነት
🎸አይነቶቹ  /ክፍሎቹ
🎸 በዋናነት  የሀገራችንን ቅኝቶች እና
major scales
Minor scales
Modulation scales
Whole tone scales
Diminished scales
Chromatic scales
ኮርዶች
ስለ ኮርድ ምንነት
አይነቶቹ
major chords
Minor chords
Diminished chords
Extended chords
Suspended chords
Inversions
ከሙዚቃ ጋር እንዴት እንደሚዋሀዱ
እንዲሁም ባህርያቶቻቸው ምን እንደሚመስል ከ ቁልፎች እና ከድምፅ ጋር ያላቸው ግንኙነት  ምን እንደሚመስል የምናይ ይሆናል።

ስለ ድምፅ
         🎤ስለ ድምፆችን ሳይንሳዊ እና ጥበባዊ ባህርያት እያመሳጠርን የምንማርበት:-
🎤ድምፅ እንዴት እንደሚፈጠር
🎤የድምፃችን ከለር ስም  እና የሚገኝበት ክልል
🎤እድሜው ምን እንደሚመስል እና እንዴት ለረጅም ጊዜ ማራኪ እንዲሆን መደረግ ያለበት....
🎤ጉሮሮ ምግብ መጠጥ  ያላቸው ግንኙነት እና  ለጉሮሮ የሚመከሩ ምግቦች እና መጠጦች....
🎤የቮካል አሰራር ከጆምሩ እስከ አጨራረሱ ምን መምሰል እንዳለበት
🎤ከጩኸት ወደ ማራኪነት እና ወደ ዳይናሚክስ መመለስ የመሳሰሉትን ነጥቦች አን በአንድ  የምንመለከትበት....

ውድድር
   ስለ ውድድር ማወቅ ያለብንን ነገሮች
የውድድር ባህሪ
የውድድር ዝግጅት  ምን መሆን አለበት
በውድድር ሰአት የትኩረት ቦታዎች
      የጊዜ አጠቃቀም ሙዚቃዎችን በፍጥነት መረዳት እና በማራኪ መንገድ የማቅረብ......
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 11:31

እጅግ ፈጣን ለውጥ ያሳዩ 3 ልጆች
1.ሄለን አስማማው......ባህርዳር
2.ተሰማ ምህረት.......ከደሴ
3.ቢታንያ ኤልያስ.......ከ ጅማ የ 400 ብር ተሸላሚ ሆነዋል።
ስላሳያችሁን ለውጥ እናመሰግናለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 11:19

🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸🎸
አሁንም አረፈደም አሪፍ ሙዚቀኛ ምርጥ አንጎራጓሪ መሆን ይቻላል..
🎤የቅኝት ችግር
🎤🎤የሪትም ችግር
🎤🎤🎤የትንፋሽ አጠቃቀም ችግር
🎤🎤🎤🎤ወደላይ የሚወጣው  high pitch
🎤🎤🎤🎤🎤ወደ ታች የሚወርደው low pitch
እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ችግሮችን የሚቀርፉ የድምፅ ልምምዶችን እነሆ ብለናል።
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ።
      አሁኑኑ ይመዝገቡ።
🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

21 Oct, 06:11

17 Oct, 18:28

ሰበር ዜና 😱😱😱🙈🙈🙈🙈🎹
ከ jacobs vocal academy የመጣ አዲስ መግለጫ ከ 08/02/17 ጀምሮ ለሚመዘገቡ የመጨረሻ የሆነውን ስልጠና እንዲወስዱ አሳስቧል።
ስልጠና መስጠት ከጀመርንበት ከ መጋቢት 23/06/2014 ጀምሮ ከ 1500 በላይ ተማሪዎችን ያሰለጠንን መሆኑ ይታወቃል።
ከበቂ በላይ ተማሪዎች ስልጠናዎቻችንን እየወሰዱ እንደተለወጡባቸው,ፋና ላምሮት ውድድር ላይ ሄደው ስማችንን እንዳስጠሩም እያስታወስን እና እያመሠገንን እስካሁን ከተሰጡት ትምህርቶች በአይነቱ የተለየውን በ voice expert david mark ,አየነው ጌጤ እና ናትናኤል አሰፋ የተዘጋጁ ትምህርቶች እና አዳዲስ 15 የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን ይዘን ብቅ ብለናል።
የምንፈልገው የተማሪ ብዛት 50 ብቻ ሲሆን በልዩ ሁኔታ የሚስተናገዱም ይሆናሉ። ከዚህ በፊት የሰለጠናችሁም መሰልጠን ይቻላል።
ተማሪዎችም ለመመዝገብ ስትመጡ
ሙሉ ስም
እድሜ
ፆታ
አድራሻ
ፖስታ/ email
ክፍያ 450
መክፈል የምትችሉ እና ቢያንስ ለልምምድ የሚሆን በቀን 2 ሰአት በሳምንት 4 ቀን ያላችሁ

@nhattym
@nhattym
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

17 Oct, 03:29

በጣም የምወደው እና የማከብረው ጓደኛየ ወንድሜ እና የስራ ባልደረባየ ሳምሶን ልኡል ዛሬ ማታ ብዙ የለፋበትን ምርጫየ የተሰኘ ሙዚቃ ለህዝብ ዛሬ በ hope intertainment ስለሚለቅ እየገባችሁ እንድታዩት ተጋብዛችኋል።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

15 Oct, 19:14

ውድድሮች ላይ ለመሳተፍ ፍላጎት ያላችሁ ይህንን ልታዩት ግድ ይላል

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

14 Oct, 19:09

አንድ ሙዚቀኛ ከማንጎራጎር በተጨማሪ ስለሚያዜመው ነገር ሙሉ መረጃ ሊኖረው ይገባል ።
ሪትሙ ምን አይነት የሚባለው ነው??
ምን ቅኝት ላይ ነው የተሰራው??
ምን አይነት ባህሪ መላበስን ይፈልጋል??.....
ለነዚህ እና ተያያዥ ጥያቄዎች የተሟላ መልስን የያዙ ትምህርቶችን እኛ ዘንድ ያገኛሉ።
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

12 Oct, 17:40

ውድ ሰልጣኞቻችን ስለምታሳዩን ለውጥ እና መልካም ቤተሰባዊነት ከልብ እናመሰግናለ።
በአጭር ጊዜ ፈጣን ለውጥ ያሳዩን ሰልጣኞች
1.አማረ ደርበው.....ደብረ ማርቆስ
2. ሚኒሊክ ጌታቸው....አዳማ
3. ሰናይት አስረስ.....አዲስ አበባ
እናመሰግናለን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

07 Oct, 11:33

በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደፐታች lower መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

07 Oct, 03:15

በኛ የድምፅ ልምምዶች
፩. የታፈነ ድምፅ
፩.ወደ ላይ octave መውጣት የማይችል ጉሮሮ
፫.ወደፐታች lower መውረድ የማይችል ጉሮሮ
፬.የትንፋሽ ችግር/ድክም ያለ ድምፅ
፭.የሚቆራረጥ ድምፅ
እንዲሁም ሌሎች መሰረታዊ ችግሮች ይስተካከላሉ።
@nhattym
@nhattym

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

06 Oct, 06:07

ውድ ሰልጣኞቻችን ቮካል ስትለማመዱ የሰጠናችሁን መመሪያ/step በመከተል ይሁን።

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

05 Oct, 10:58

የሀገራችንን ሙዚቃዎች የምታዜም እና የምታንጎራጉር ከሆነ ጉሮሮህ/ሽ እየተሽከረከረ ያለው በአራቱ የሀገራችን ቅኝቶች ላይ ማለትም ትዝታ:አምባሰል:አንቺሆየ:እና ባቲ ላይ ነው።
ይህንን የተገነዘበው ሙዚቃ ትምህርት ቤታችን ከ jacobs vocal academy ጋር በመተባበር የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን አዘጋጅቷል።
@nhattym
@nhattym
@nhattym ላይ ይመዝገቡ።

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

05 Oct, 06:50

ለፀጉር ውበት ሻምፖ ለፊት ጥራት ደግሞ ሳሙና እንደምንመርጥለት ሁሉ ለጉሮሮ ጥራት እና ውበትም እንዲሁ የሚመጥኑትን ልምምዶች ልንመርጥለት ግድ ይለናል።
ውበት መገለጫ ብለነው አይደል።
እኛም ይህንን ታሳቢ በማድረግ በመላው ኢትዮጽያ ለምትገኙ ድምፃውያን ሁለገብ የሙዚቃ ትምህርት በ 3 ቋንቋዎች እንዲሁም የቅኝት የድምፅ ልምምዶችን አዘጋጅተናል።

@nhattym ላይ ይመዝገቡ ወይም በድርጅታችን ስልክ 0978216738 ይደውሉ...

https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall

ሀ ሙዚቃ ትምህርት ቤት

04 Oct, 06:04

ምዝገባ ዛሬ ተጀምሮአል
ስልጠና ፈላጊዎች ማሟላት ያለባችሁ 5 ወሳኝ ነገሮች
፩.ሙሉ ስም
፪.እድሜ
፫.ፆታ
፬.አድራሻ
፭.ክፍያ
አሁንም በድጋሚ ስልጠናው በዚሁ በቴሌግራም ነው ። ከ jacobs vocal academy ጋር አንድ ላይ በመተባበር ያዘጋጀናቸው ትምህርቶች እና ከሀገራችን አንጋፋ voice experts ጋር በመሆን ያዘጋጀናቸው የቅኝት የድምፅ ልምምዶዶች አሉ። ከናንተ የሚጠበቀው እነሱን መውሰድ.... የተማረ እና ሙዚቃን ያወቀ ሙዚቀኛ መሆን ነው።

@nhattym ላይ ይመዝገቡ...
ይሄው ቻናላችን.... https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall
https://t.me/ethio_vocall