EH FRESHMAN 2016 @ehfreshman2016 Channel on Telegram

EH FRESHMAN 2016

@ehfreshman2016


EH FRESHMAN 2016 (English)

Are you a freshman at EH in 2016 looking to connect with your fellow classmates? Look no further than the EH FRESHMAN 2016 Telegram channel! This channel is dedicated to bringing together all the freshmen who started their journey at EH in 2016. Whether you're looking for study buddies, event information, or just want to reminisce about your first year at EH, this channel is the perfect place for you. Join us and be part of a vibrant community of EH freshmen from 2016!
Who is it?
EH FRESHMAN 2016 is a Telegram channel specifically created for freshmen who started their academic journey at EH in the year 2016. It aims to provide a platform for these students to connect, share experiences, and build lasting friendships.

What is it?
EH FRESHMAN 2016 is a virtual space where EH freshmen from 2016 can come together to discuss their academic experiences, seek advice, and stay updated on events and activities happening at EH. It serves as a support system for these students as they navigate their first year of college and offers a sense of community and belonging.

Join us today and be part of the EH FRESHMAN 2016 Telegram channel! Connect with your fellow classmates, share your stories, and make lasting memories. We look forward to welcoming you to our vibrant community of EH freshmen from 2016!

EH FRESHMAN 2016

11 Dec, 14:27


🔴Eh_Freshman_2016
በ2016 የFreshman በመጀመሪያ Semester Entrance Hub የሚሰጣችሁ ኮርሶች ዝርዝር ይህን ይመስላል።
(ግቢ ስትገቡ እንዳየግቢው የሚጨመሩ ኮርሶች ይኖራሉ)
🔴History እና Inclusiveness እንጨምራለን

❤️ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ
    @EntranceHubbot
 🔻   ለበለጠ መረጃ🔹
@EntranceHubEthiopia
💬ለተጨማሪ መብራሪያ  ያነግሩን💬
@Entrancehub_Admin

🔹ያልገባችሁ ነገር ካለ በማንኛውም ሰዓት እኛን ያናግሩን። ምዝገባ ሂደቱን ከዚህ በፊት አስጀምራችሁ ከሆነ በድጋሚ /Start አድርጉ!

EH FRESHMAN 2016

08 Dec, 06:51


📌#ተከፈተ


🔸2016 Remedial Discussion  groups.


በተመደባቹበት University በመግባት ስለ ግቢው መረጃ ተለዋወጡ!


Bahirdar Uni 2016 Remidial
https://t.me/+orss49Q433M3OTVk

 Arba Minch  Uni 2016 Remidial
https://t.me/+zvXpoTMR23UzMGI0

Gondar Uni 2016 Remedial
https://t.me/+lZcNlpq61TZlNGM0

 Haramaya Uni 2016 Remedial
https://t.me/+pBnPPNoacQMxNWE0

Jimma Uni 2016 Remedial
https://t.me/+nbHWZCJtQNFmYjk0

Dire dawa Uni 2016 Remidial
https://t.me/+-iVY_WSAAdRjNTRk

Debra Markos Uni 2016 Remidial
https://t.me/+CA1doxNxI4w3MGU0

Debreberhan Uni 2016 Remidial
https://t.me/+kWeMcKD3B6hhZGY0

Wollo Uni 2016 Remidial
https://t.me/+GNfgGFdaRmFlZDBk

Ambo Uni 2016 Remidial
https://t.me/+VhUss0c9CNJjMGY0

Woldia Uni 2016 Remidial
https://t.me/+WNrmMIPNnm85ZTE0

Wolkite Uni 2016 Remidial
https://t.me/+3ckID3DCDDVmYWI0

Wolayita sodo  Uni 2016 Remidial
https://t.me/+AO3nXxZNKys2ODg0

Wachamo Uni 2016 Remidial
https://t.me/+caPNdJF3clRiM2Y0

bulehora Uni 2016 Remidial
https://t.me/+Ki38wE9djshjM2M0

Injibara Uni 2016 Remidial
https://t.me/+RmIdiZKlWN5iYzNk

MEKELE Uni 2016 Remidial
https://t.me/+w8mpX1jelexkODE0

ASOSA  Uni 2016 Remidial
https://t.me/+leEjLlU3JmhiMmJk

DILA Uni 2016 Remidial
https://t.me/+KP7RRvFibicwZWZk

BONGA Uni 2016 Remidial
https://t.me/+Qk_yad7pwGoxNzU0

JINKA Uni 2016 Remidial
https://t.me/+C1XrcaROViA2YmY8

MEZAN-TEPI Uni 2016 Remidial
https://t.me/+sv-VcEnf3HE4ZWRk

WERABE Uni 2016 Remidial
https://t.me/+NoxjyCNWL_E4YjRk

JIGJIGA Uni 2016 Remidial
https://t.me/+DpaXAOBICGcxN2U0

BORANA Uni 2016 Remidial
https://t.me/+_FmXwvUNu8I4OWM0

METU Uni 2016 Remidial
https://t.me/+yXc_rdEnyfY1ZThk

SELALE Uni 2016 Remidial
https://t.me/+MM1dMjiDfrJiYjdk

Medawalabu Uni. 2016 Remedial
https://t.me/+uh6JKMExaKxkZGZk

Welega Uni. 2016 Remedial

https://t.me/+Fw-EQ0w1tfgxOGM8

Oda bultum Uni. 2016 Remedial

https://t.me/+FcOML3awM1M1MWZk

Debre tabor Uni. 2016 Remedial

https://t.me/+kvVdHXG9yCYwM2Vk

DEBARK Uni.2016 Remedial

https://t.me/+HMTspSxhfLxjNDQ0

Semera Uni 2016 remedial Students
https://t.me/+j00Z-e7tv1NhNzRk

AXUM UNI 2016 Remedial Students

https://t.me/+roX5zezGjME4NGY0

EH FRESHMAN 2016

28 Nov, 13:06


የENTRANCE HUB ETHIOPIA ቤተሰብ ሆነዋል?
▶️Entrance Hub Ethiopia YouTube Channel Subscribe በማድረግ ቤተሰብ በመሆን ትምህርቶችን በነፃ ይማሩ..🔸⬇️
https://www.youtube.com/@entrancehubethiopia?sub_Confirmation=1
🤝🤝🤝🤝⭐️

EH FRESHMAN 2016

23 Nov, 20:14


💦GEOGRAPHY Video Uploaded🔼

⭐️THE MEANING OF GEOGRAPHY

🖥 Meaning of Geography

📰The Scope, Approaches and Themes of Geography

📚Location, Shape and Size of Ethiopia and the Horn

🧭FRESHMAN COURSE CHAPTER 1
          🗺GRADE 11 UNIT 1
          🗺GRADE 9 UNIT 1

✔️ Click Here Video ለማመልከት ይህን ይጫኑ⭐️

📌 SUBSCRIBE Us ▶️
👨‍💻▶️ ENTRANCE HUB ETHIOPIA
🌐@EntranceHubEthiopia🔘

EH FRESHMAN 2016

14 Nov, 13:19


▶️Entrance Hub Ethiopia YouTube Channel ቤተሰብ ሆነዋል?🤫
የYou tube ቻናላችን ቤተሰብ ስሆኑ👑
9️⃣ኛ ክፍል ጀምሮ ያሉ ትምህርቶች በ Video📼
1️⃣2️⃣ኛ ክፍል Entrance ጥያቄዎችን
የREMEDIAL Module ማብራርያ
የFreshman Module ከድንቅ ማብራሪያ ጋር
😍እንዲሁም👑
🔝 የስኬታማ ተማሪዎች ተሞክሮ ለራሳቸው አንደበት
🟩 እነዚህን ሌሎች በርካታ ፕሮግራሞች በነፃ ይዘንላችሁ እንመጣለን✍️
ዛሬውኑ የYou YouTube ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
👍ENTRANCE HUB ETHIOPIA✔️
🔵 @ENTRANCEHUBETHIOPIA
▶️ SUBSCRIBE NOW
😐ይህን ይጫኑ📣

EH FRESHMAN 2016

12 Nov, 04:12


✉️ #Remedial Program

Entrance Hub Remedial Program ትምህርት እንዲጀምርላችሁ ስንቶቻችሁ ትፈልጋላችሁ?🤔


Poll is anonymous!

ይጀምርልን😊 እየጠበቅን ነው! (484 votes)
└ ▬▬▬▬▬▬▬▬▭▭ (87%)

አልፈልግም ፣ አጋዥ አለኝ! (72 votes)
└ ▬▭▭▭▭▭▭▭▭▭ (13%)

556 users voted so far

EH FRESHMAN 2016

10 Nov, 17:53


እንድታውቁት ያህል..... አውቃችሁ ተመዝገቡ!

በጣም ብዙ ተማሪዎች እየደወላቹልን ነው! እኛም መልስ መስጠት እንፈልጋለን!

#Remedial Hub ተብሎ የተከፈተው ቻናል የእኛ አይደለም!

Entrance Hubን አይወክልም!

@EntranceHubEthiopia

EH FRESHMAN 2016

09 Nov, 05:37


#መመዝገባችሁን_አረጋግጡ!
የ12ኛ ክፍል B class ተመዝጋቢዎች እና Freshman መማር የሚትፈልጉ ትምህርቱ የሚሰጥበት ቻናል ይህ ከላይ የተቀመጠው Logo ያለበት ቻናሎች ብቻ ናቸው።
➺Eh Grade 12 Natural Class B
➺FRESHMAN NATURAL SCIENCE
➺Freshman Social Science
የሚል ስያሜ ባለው ቻናል Member ካልሆናችሁ ትምህርቱን ማግኘት አትችሉም!
{የ12ኛ ክፍል Social Science አዲስ ተመዝጋቢዎች ለተወሰነ ጊዜ ከ A class ተማሪዎች ጋር እንድትማሩ ስለተደረገ እናንተን አይመለከትም}
Freshman እና Natural Science B class አዲስ ተመዝጋቢዎች ግን ከለይ እንደተገለጸው የቻናሉ ስም እና logo ትክክል እንደሆነ እና እናንተ አባል እንደሆናችሁ አረጋግጡ!
ካልሆናችሁ በ መመዝገቢያ Bot መመዝገብ ይኖርባችኋል!
2015 12ኛ ክፍል በነበረበት የ Freshman ትምህርት ስለማይቀጥል እንደገና መመዝገብ አለባችሁ።
➺ለመመዝገብ 👇
@EntranceHUBBot

EH FRESHMAN 2016

09 Nov, 04:57


Freshman

አንዳንዴ  እድሎችን  በቸልታኝነት ማሳለፍ ዋጋ ያስከፍሉናል!

ቀናት በጨመሩ ቁጥር የስኬታችን መዳረሻ እየቀረበ ይመጣል!

የ13 አመታት ልፋት እና ጥረት ውጤት በእጅህ ለማስገባት Entrance Hub Ethiopia ከጎን  ቆሟል 😱
የነገ ህይወትህ ዛሬ ለይ ናት! አሁን በእጅህ ናት!
ከFreshman Course  በኃላ አንተ ሌላ ሰው ነህ😊
የነገ ህይወት ስኬታማ እንዲሆንልህ ዛሬ ዋጋ ክፈል!!!
    💪በርትተህ አጥና!
ያገኘሃቸውን እድሎች ሁሉ ለውጤትህ የሚጠቅሙ ከሆነ ከመጠቀም ወደኋላ አትበል!!!
የስኬት ጉዞህን ቀላል ለማድረግ እና ውጤትህም  የተሻለ ለማድረግ በፍፁም ትጋት ወደ ልህቀት እንድትጓዝ እኛ  ድልድይ እንሆናለን።
የEntrance Hub ቤተሰብ በመሆን ተግተው በመስራት ወደ ልህቀት ይጓዙ!!!

👇ለመመዝገብ ይህን ይጠቀሙ👇
@EntranceHubbot
    ለበለጠ መረጃ👇
@EntranceHubEthiopia
ይጎብኙ👆

EH FRESHMAN 2016

07 Nov, 11:01


🔖እንደቀጠለ ነው!
EH GRADE 12 እና EH FRESHMAN 2016 ምዝገባ ዛሬም ክፍት ነው!
አዳዲስ ተመዝጋቢዎች የሚከተለውን Step በመከተል በትክክል መመዝገብ ትችላላችሁ👇
➀➺ ወደ @EntranceHubbot በመግባት Start አድርጉት|ከዚህ በፊት አድርጋችሁ ከሆነ /register ብላችሁ ከፃፉት|{ ቋንቋ ምረጡ}

➁➺ ሙሉ ስማችሁ እና የትምህርት ቤት ስም/ Freshman ከሆናችሁ የተመደባችሁበትን University ስም አስገቡ፣

⓷➺ "ስልኮትን አጋሩ"|Share Your Contact" ብሎ ስጠይቅ |Share Your Contact" የሚለውን button Click አድርጉት፣ ምናልባት Buttonኑን የማያሳይ ከሆነ በስልካችሁ Keyboard 4 ነጥብ የሚመስል Menu ምልክት ያሰያል እሱን ስትነኩ ያመጣል|

⓸➺ለመመዝገብ/Register የሚል Button click አድርጉትና የትምህርት ደረጃ ምረጡ

➄➺የክፍያ አማራጮችን ምረጡና ለናንተ በሚመቻችሁ የ12ኛ ክፍል ከሆናችሁ #300 የFreshman ደግሞ #200 ብር በተቀመጠው አማራጭ አስገብታችሁ ስትጨርሱ "ተላልፏል| Passed| የሚለውን በመንካት የከፈላችሁበትን የሚያረጋግጥ ደረሰኝ ፎቶ ስትልኩ ከትንሽ ቆይታ በኃላ ምላሽ ይሰጣል።
@EntranceHubbot
ለበለጠ ማብራሪያ👇
https://t.me/EntrancehubEthiopia/2426?

EH FRESHMAN 2016

06 Nov, 17:32


ከዚህ በፊት @EntranceHubBot ን አስጀምራችሁት ፣ አሁን ላይ ግን Freshman Course #Button ካልመጣላችሁ ።

ቦቱን ከንደገና አስጀምሩት #Start ስትሉት ሙሉ መረጃ ይመጣል ።
ወይም /register

EH FRESHMAN 2016

06 Nov, 15:41


የFreshman ምዝገባ ዛሬ መጀመራችን ይታወቃል
እስከሁን በብዛት ከተመዘገቡ ተማሪዎች መከካል የጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ቀዳሚ ናችሁ🤩
🥳ለጅማዎቹ🥳

የ12ኛ ክፍል Class B ዛሬ ተጀምሯል፣ ትምህርት የሚጀመርበትን ጊዜ እናሳውቃለን
ምዝገባ እስከተወሰነ ጊዜ ብቻ ስለሆነ ቶሎ ተመዝገቡ👇
@EntranceHubBot ይጠቀሙ

EH FRESHMAN 2016

05 Nov, 16:39


Freshman + G12!

🚀 ህልምችሁን እውን ለማድረግ እና በአካዳሚክ ጉዟችሁ የላቀ እንዲሆን Entrance Hub ብለን ተከሰትን.....

Entrance Hub Freshman Course በሁሉም UNIVERSITY Senior ተማሪዎች የታገዘ ልምድ ባካበቱ መምህራኖች የተገነባ! በአካዳሚክ ውጤታችሁ ላይ ስኬታማ እንድትሆኑ ለመምራት የተነደፈ የመጨረሻው እና የመጀመርያው ትምህርታዊ ማዕከል ነው ።


የሁሉንም University Mid እና Final Exam ይቀርባል! ይሰራል!
አዲስ የማስተማሪያ ጥበብ በቪድዮ ትምህርቶቻችን ላይ ተካቷል! Animation Video 4K Resolution!

እጅግ ብዙ መጽሃፎች ቀን በቀን ይቀርባሉ!
ለእያንዳንዱ ትምህርት በቁ መምህራን ተሳትፈውበታል፣ 24/7 ተደራሽነት፡ በማንኛውም ጊዜ፣ ቦታ፣ በማንኛውም መሳሪያ ላይ በYouTube + Telegram ይማሩ።

📈 የእናንተ ስኬት፣ ተልእኳችን፡-
የልህቀት መገናኛ ላይ ነን፣ በእናንተ አቅም እናምናለን። የእኛ ተልእኮ Freshman GPA የላቀ ውጤት እንድታገኙ ማድረግ ነው ። በሚያስፈልጋችሁን እውቀት እና ክህሎት ማጎልበት፣ ብሩህ የወደፊት እና ስፍር ቁጥር የሌላቸው እድሎችን ማረጋገጥ ነው። መምህር ከልምድ ጋር በመስክ ላይ ካሉት ምርጥ ተማሪዎች በአንድ ላይ አጣምረናል ።

🎯 የወደፊት ህልማችሁ ከዚህ ይጀምራል፡-
ህልሞችህ ህልም ሆኖ እንዲቀር አትፍቀዱ። ዛሬ Entrance Hubን ይቀላቀሉ እና በስኬት መንገድ ላይ አጋራችሁ እንሁን።

👉 ነገ! ሳይሆን ዛሬ! ፡ [@EntranceHubBot] ይመዝገቡ!

Telegram YouTube

ከ35 በላይ መምህራኖች የተሳተፉበትን Community ይቀላቀሉ!

ጉዟችሁን እንቀበላችሁ፣ እና በአንድ ላይ፣ አዲስ የስኬት ከፍታ ላይ እንደርሳለን!

EH FRESHMAN 2016

05 Nov, 16:14


Remedial ተማሪዎች እስቲ እንያችሁ🥰
እስቲ React አርጉ👍

EH FRESHMAN 2016

03 Nov, 17:20


የት ዩንቨርስቲ ደረሳችሁ?🥰

EH FRESHMAN 2016

29 Oct, 16:10


ከ Natural Top 10 እና Social Top 5 ከትንሽ ቆይታ በኃላ ይጠብቁን.......