📍 የ Calculation assignments
ይሄ እንኳን ሁላችንም የለመድነው ና ብዙ Procedure የማይጠይቅ የ Assignment አይነት ነው። 😊እነዚህ Assignments የሚሰጡት የ Calculation ትምህርት በሆኑት Physics እና Maths ሲሆን እንደ እነ Economics ም ግማሽ ክፍላቸው calculation የሆኑ Courses ላይም ይሰጠና። እነዚህን Assignment ለመስራት ምንከተላቸው ነገሮች።
📚1 cover page
እንደተነጋገርነው ማንኛውንም Assignment ስትሰሩ cover page ወሳኝ ነው። ስለዚህ ከዚህ ላይም ያስፈልጋል ....Table contents ,introduction ,conclusion ምናምን እዚህ ላይ አያስፈልግም❌ ።sample cover page ባለፈው ክፍል ልኬላችሁ አለሁ።
📚2 እንደ አስፈላጊነቱ ጥያቄውን መጻፍ።
ይሄ ማለት Assignmentታችሁን ስትጀምሩ ለምሳሌ 1ኛውን ጥያቄ እየሰራችሁ ከሆነ በ መጀመሪያ ጥያቄውን ትጽፉና ከታች መልሶቻችሁን ማስቀመጥ...ለሁለተኛውም ጥያቄ እንዲሁ።
📚3 Given,required ,solution
ለ Physics እና ለ Economics ጥያቄዎች እንዲሁም ለሌሎች.... .ጥያቄወችን ከመስራታችን በፊት ጥያቄው ላይ የተሰጡን👉🏾Given እኛ መልስ የምንፈልግለት የ ተጠየቅነው 👉🏾Required እንዲሁም የ እኛን መልስ👉🏾 Solution ብለን በ ግልጽ እና ለይተን መጻፍ ይኖርብናል።
📚4 Solutionኑን በቅደም ተከተል መጻፍ።
ይህ Assignment ስለሆነ እያንዳንዷን ነገር በ ቅደም ተከተል መጻፍ ያስፈልጋል ...ይህ እንዴት መጣ? ብትባሉ በዚህ መሠረት የሚለውን ወረቀቱ ጋር መስፈር አለበት።
❗️መሠመር ያለበት ዋናው ነገር ግን የ ዚህ Assignment ዋና ዓላማ Exact Answer ማግኘት ነው።
ሲጠቃለል ማንኛውም Assignment ላይ የ እጅ ጹፍ ከፍተኛ ድርሻውን ይይዛል ...መምህራን ይችን አባባል ይጠቀማሉ "የሚያጠግብ እንጀራ ሲያዩት ያስታውቃል " 😁ስለዚህ ተጠንቅቃችሁ ጻፉ።
ውድ ቤተሰቦች 3ተኛው Type assignment የ Laboratory Report Assignment ገለጻ በ ቅርብ ግዜ ጠብቁኝ!!
ከወደዳችሁት Like እና Share በማድረግ አሳውቁኝ።
━━━━━━━━━━━━━━
━━━━━━━━━━━━━━━