ረመዷን 2 ወር (60 ቀን) አካባቢ ቀርቶታል
በሀይድ፣ በወሊድ ፣ በህመም፣ በጉዞ ምክንያቶች ያለፈዉ ረመዷን ቀዳ ያለባቹ ሙስሊም ወንድም እህቶች በቀሩት ቀናቶች ቀዳቹን አዉጡ!
ጊዜዉ ገና ነዉ በማለት ተዘናግተን ሲያልፈን ፈትዋ ለመጠየቅ ከምንሯሯጥ ከአሁኑ ዕዳችንን በግዜ እንክፈል ‼️
አላህ ያግዘን መጪውንም በሰላም አድርሶ በመልካም ከሚፆሙት ያድርገን!🤲
ሼር በማድረግ እናስታውስ ባረከላሁ ፊኩም!