ኮች ሰሊ🏋‍ @coachseli Channel on Telegram

ኮች ሰሊ🏋

@coachseli


በዉፍረት ለሚሰቃዮ ሴቶች በተፈጥሮአዊ መንገድ ክብደት እንዲቀንሱ እናደርጋለን። ከዉፍረት ጋር ተያይዘዉ የሚከሰቱ ጭንቀት፣ብስጭት፣የድብርት ስሜቶች፣ መንቀሳቀስ አለመቻልና በራስ መተማመን ማጣት፣ ድካም እና የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ላይመለሱ እናሰናብታቸዋለን! ደስ ሲላችሁ ደስ ይለኛል!! t.me/CoachSeli

ኮች ሰሊ🏋‍ (Amharic)

ኮች ሰሊ🏋‍ በዉፍረት ለሚሰቃዮ ሴቶች በተፈጥሮአዊ መንገድ ክብደት እንዲቀንሱ እናደርጋለን። ከዉፍረት ጋር ተያይዘዉ የሚከሰቱ ጭንቀት፣ብስጭት፣የድብርት ስሜቶች፣ መንቀሳቀስ አለመቻልና በራስ መተማመን ማጣት፣ ድካም እና የተስፋ መቁረጥ ስሜትን ላይመለሱ እናሰናብታቸዋለን! ደስ ሲላችሁ ደስ ይለኛል!! t.me/CoachSeli

ኮች ሰሊ🏋

01 Aug, 12:25


የነሀሴ ወርን ስልጠና የምትፈልጉ ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀን ብቻ ቀርቶታል።
በዚህ ያገኙናል👉 @Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

22 Jun, 11:53


የ1 ወር ለዉጥ
የሀምሌ ወር ምዝገባ ጀምረናል።

እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን።
👇
@Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

16 Jun, 05:34


እንኳን ለኢድ አድሃ (አረፋ) በዓል
በሰላም አደረሳችሁ ።
    

ኮች ሰሊ🏋

03 Jun, 11:25


600ብር ብቻ!

ጥሩ መአዛ ያላቸዉን ስፕላሾች እኛ ጋር በርካሽ ያገኛሉ።

👉ትዕግስት ብለዉ ይደዉሉ
+251939902563

ኮች ሰሊ🏋

01 Jun, 08:04


6 ቀናት ብቻ ቀርተዉታል🏋‍♀

እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን።
👇
@Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

24 May, 07:31


የሰኔ ወር ምዝገባ ጀምረናል።

እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን።
👇
@Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

08 May, 13:37


ኮች ሰሊ🏋 pinned «የግንቦት ወር ፕሮግራማችን ግንቦት 5 ይጀምራል። ምዝገባ 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል። እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን። 👇 @Seliiselii»

ኮች ሰሊ🏋

08 May, 13:37


የግንቦት ወር ፕሮግራማችን ግንቦት 5 ይጀምራል። ምዝገባ 4 ቀን ብቻ ቀርቶታል።
እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን።
👇
@Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

05 May, 03:40


#የበዓላት ሰሞን ምግቦችን ከጤና አንፃር#


በበዓላት ሰሞን ጤነኛ ባልሆነ የምግብ ስርአትና በሚፈጠር የምግብ ለውጥ ምክንያት ብዙ ሰው አዳዲስ የህመም ስሜት ሲሰማው ወይም ነባር ህመሙ ሲባባስበት ማየት የተለመደ ነው።
በበዓላት ሰሞን በአብዛኛው ማህበረሰባችን ዘንድ የተለመዱና ቤት ውስጥ ከማይጠፉ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ ፣ ቁርጥ (ጥሬ ስጋ)፣ ክትፎ ፣ ጥብስ ፣ እና የመሳሰሉትን መጥቀስ ይቻላል።
👉ከነዚህ የምግብ አይነቶች ውስጥ ዶሮ ወጥ (በዶሮ ወጥ መንገድ የሚዘጋጁ) ምግቦችን አንስተን ከጤና አንፃር የሚያስከትሉትን ችግር ለማየት እንሞክር:-
👉ዶሮ ወጥን ለመስራት ከምንጠቀምባቸው ግብአቶች ውስጥ ሽንኩርት ፣ ቲማቲም ፣ በርበሬ ፣ ዘይት (ቅቤ) እና ሌሎች ቅመማቅመሞችን መጥቀስ ይቻላል።
የዶሮ ወጥ ዝግጅት ሂደት በከፍተኛ ሙቀት ዘይትን በማጋል ሽንኩርት እና ሌሎች ግብአቶችን ለረጅም ጊዜ ማቁላላት (ማብሰልን) ይጠይቃል።
በዚህ ሂደት:-
👉በሽንኩርትና ሌሎች ግብአቶች ውስጥ የሚገኙ ሙቀት መቋቋም የማይችሉ ለጤና እጅግ በጣም ጠቃሚ የሆኑ ቫይታሚኖችና ውህዶች ሊጠፋ (ሊቀንሱ) ስለሚችሉ ከምግቡ ተገቢውን ጥቅም አናገኝም።
በተጨማሪም የምንጠቀመው ፈሳሽ ዘይት ውስጥ የሚገኘው ሲስ (cis) ተብሎ የሚጠራው ጤነኛ እና ተፈጥሯዊ የዘይቱ ክፍል ትራንስ (trans fat) ወደሚባል እጅግ መርዛማ ቅባት ይቀየራል።
👉ከዶሮ ወጥ በተጨማሪ ይህ መርዛማ ቅባት በተጠበሰ ስጋ ወይም አሳ፣ ችፕስ ፣ ሳንቡሳ ፣ ቦንቦሊኖ እና በመሳሰሉት ምግቦች ውስጥ ይገኛል።

ኮች ሰሊ🏋

02 May, 10:26


የግንቦት ወር ሰልጣዮችን ለመቀላቀል እና መረጃ ለማግኘት በዚህ ሊንክ ይግቡ👇

https://t.me/+axfYEpXbo485OWVk

ኮች ሰሊ🏋

30 Apr, 07:21


የግንቦት ወር ፕሮግራማችን ግንቦት 5 ይጀምራል። ምዝገባ ላይ ነን!
እኛን ለማናገር በዚህ መልዕክት ይፃፉልን።
👇
@Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

22 Apr, 09:15


🥕ለምን ያረጀን ያስመስለናል?🥕

👉ጉንጫችን እና አንገታችን አካባቢ የሚፈጠር ስብ የፊታችንን ቆዳ ወደታች የመጎተት አቅም ስላለዉ ግንባር አካባቢ የቆዳ መሸብሸብ፣ የአንገት ስር ቆዳ መደራረብ እንዲሁም ጉንጫችን አካባቢ ያለ የፊታችንን ቅርፅ ጠብቆ የሚያቆይልን የአጥንት ክፍል መርገብ ያጋጥመናል። ይህ ያለ እድሜያችን ያረጀን ያስመስለናል።

👉መፍትሄዉ የፊት ዮጋ እና ለፊት ተብለዉ የተመረጡ ስፖርቶችን ሳይሰለቹ አዘዉትሮ መስራት ነዉ።

እኛን ለማግኘት👉 @Seliiselii

ኮች ሰሊ🏋

20 Apr, 06:37


#የግንቦት ወር ስልጠና!
ሰላም የኮች ሰሊ ቤተሰቦች👋
ለሁለት ወር ስናደርገዉ የነበረዉ የፆም ፕሮግራም እንደቀጠለ ነዉ። ከግንቦት ወር በኋላ የየወሩ ፕሮግራማችን ይመለሳል። የግንቦት ወር ፕሮግራም የሚጀምረዉ ግንቦት 5 ነዉ። የፋሲካ በዓል እንዲሁም ዳግመ ትንሳኤ በዓል ከተጠናቀቁ በኋላ ይሆናል። እስከዛ ከክብደት መጨመር ጋር ተያይዞ ያሉ መረጃዎችን የምናጋራችሁ ይሆናል።

ማንኛዉንም መረጃ ለመጠየቅ ይህን ሊንክ ተጭነዉ መልዕክት ያስቀምጡልን
👇
@Seliiselii

1,289

subscribers

365

photos

20

videos