BeteSeb Academy

@betesebacademy


It is an independent private school which is established in 2004 with a vision a school that teaches every whole child. Now having program from preschool to pre-college.

BeteSeb Academy

27 Sep, 08:49


እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ::
Wishing You a Happy and Blessed Meskel.
#betesebacademy #Meskel

BeteSeb Academy

15 Sep, 09:20


እንኳን ለመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
Wishing You a Happy and Blessed Mawlid al-Nabi!

#betesebacademy

BeteSeb Academy

14 Sep, 09:27


በ2016 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና ከ500 በላይ እንደ ሀገርም ከፍተኛ ዉጤት ያስመዘገቡ የቤተሰብ አካዳሚ ተማሪዎች። ኮርተንባችኋል እናም በድጋሚ ለመላው የአካዳሚያችን ማህበረሰብ እንኳን ደስ ያላችሁ ! Congratulations !!!

BeteSeb Academy

11 Sep, 08:31


እንኳን ለ2017 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ!
🎇 Happy Ethiopian New Year! 🎇

         አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣
የፍቅር፣ የእድገት፣ የእውቀት፣ የምግባር፣
የጥበብ እና የልጆቻችንን ስኬት የምናይበት
እንዲሁም መልካም የትምህርት እና
የስራ ዘመን እንዲሆንልን ከልብ እንመኛለን !

#betesebacademy #ethiopiannewyear

BeteSeb Academy

10 Sep, 17:46


🎉 Congratulations !!!
እንኳን ደስ  ያለን እንኳን ደስ ያላችሁ !!!🎉     
  🎉 Baga Gammaddaan!!! 🎉

ቤተሰብ አካዳሚ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ በጅማ ካምፓስ ያስፈተናቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ 100% አሳልፏል።

በአዲስ አበባ ካምፓስ ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 97 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎችም በከፍተኛ ውጤት የማለፊያ ነጥብ  አስመዝግበዋል።

ተማሪ ሰላማዊት ታደለ 550 (ከ600) በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች።

                👏👏👏

ተማሪ ሙሴ ይመር 522 (ከ600) በማህበራዊ ሳይንስ ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግቧል።

             👏👏👏

አካዳሚያችን በአጠቃላይ 197 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎችን ዘንድሮ የመልቀቂያ ፈተና አስፈትኗል።

               👏👏👏

በዘንድሮም በድንቅ ተማሪዎቻችን ለተመዘገበው እጅግ ከፍተኛ ውጤት መላው የአካዳሚያችን ማህበረሰብ ተማሪዎቻችን፣ ወላጆች፣ መምህራን፣ አስተዳደር እና አመራር ቤተሰቦች ድካማችሁ ፍሬ አፍርቷል እንኳን ደስ ያለን 🎉 እንኳን ደስ ያላችሁ !!! 🎉

#betesebacademy

BeteSeb Academy

10 Sep, 16:30


ቤተሰብ አካዳሚ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ካስፈተናቸው ተማሪዎች ውስጥ በጅማ ካምፓስ ያስፈተናቸውን ተማሪዎች በሙሉ አሳልፏል።

በአዲስ አበባ ካምፓስ ካስፈተናቸው ተማሪዎች መካከል 97 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች የማለፊያ ነጥብ ማምጣታቸውን አካዳሚው ለቲክቫህ ገልጿል፡፡

አካዳሚው በአጠቃላይ 197 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተና አስፈትኗል።

@tikvahuniversity

BeteSeb Academy

10 Sep, 16:30


👏👏👏

BeteSeb Academy

09 Sep, 10:33


BeteSeb Academy Preparatory College Graduation
Ceremony. Class of 2016 /2024
Congratulations all 🎉🎊!!Jimma Campus!

BeteSeb Academy

02 Aug, 13:34


     🎊Congratulations !!! 🎊

ዘንድሮ 2016 ዓ.ም በተሰጠው የኦሮሚያ ክልላዊ የስድስተኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የቤተሰብ አካዳሚ ተማሪ የሆነው ሚራጅ ከድር መኮንን በኦሮሚያ ደረጃ ፈተናውን ከወሰዱት ከ500,000 በላይ ተማሪዎች ውስጥ እጅግ ከፍተኛ ውጤት
አማካይ 99 እና ፐርሰንታይል 100% በማምጣት 1ኛ ሆኗል   👏👏👏 እንዲሁም
ተማሪ አሜን ታለየሱስ ገ/ማርያም 2ኛ ሆናለች።   
          👏👏👏
በጅማ ከተማ ከተፈተኑ ተማሪዎችም እጅግ ከፍተኛ ውጤት በማምጣት 1ኛ የቤተሰብ አካዳሚ ተማሪ ናታን ዳንኤል ገለታ ሆኗል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በሸገር ከተማ በገላን ጉዳ ክፍለ ከተማ እጅግ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ 10 ተማሪዎች ውስጥ 9ኙ  እና በጅማ ከተማ እጅግ ከፍተኛ ውጤት ካመጡ 10 ተማሪዎች ውስጥ 4ቱ የቤተሰብ አካዳሚ ተማሪዎች ናቸው።
   
🎉እንኳን ደስ ያለን! እንኳን ደስ ያላችሁ !!!🎉

🎊🎉 Congratulations to all! 🎊

 Miraaj Kadir Makonnin barataa Beetasab Akkaadami  Magaala shaggar k/Magaalaa Galaan Gudda.Bara 2016 akka Oromiyaatti Baratoota 500,000 ol qormaata Naannoo kutaa 6ffaa fudhatan keessaa 1ffaa baheera.Akkasumas barattuu Ameen Taaleyasuus G/Maariyaam  2ffaa baatetti. 
Gama biraatiin Magaalaa Guddo Galaan guddaa keessa baratoota bu’aa olaanaa galmeesan 10 keessaa baratootnii 9 kan Beetasab Akkaadamiiti.
  
🎉Baga Gammanne,Baga. 
         Gammaddaan!!! 🎉

#betesebacademy

BeteSeb Academy

31 Jul, 06:56


BeteSeb Academy Kindergarten
Graduation Ceremony 2016 E.C.


Kara, Bethel, Ayertena, Lebu,
Alemgena & Jimma Campuses
           
🎉🎊 Congratulations to All!! 🎉🎊

#Graduation #betesebacademy