Bahir dar University Main Registrar @bdumrop Channel on Telegram

Bahir dar University Main Registrar

@bdumrop


This is the Bahirdar University Main Registrar Official channel

Bahir dar University Main Registrar (English)

Welcome to the official channel of Bahir Dar University Main Registrar, also known as @bdumrop on Telegram. This channel serves as the main hub for all official announcements and updates regarding the university's registrar office. Whether you are a current student, alumni, or simply interested in staying informed about the university's administrative matters, this channel is the perfect place for you. The Bahir Dar University Main Registrar channel provides timely information on registration deadlines, exam schedules, academic policies, and other important notices that directly impact students. By joining this channel, you will have access to accurate and reliable information straight from the university's main registrar office. As a reputable institution of higher learning in Ethiopia, Bahir Dar University takes pride in its commitment to excellence in education and administration. The Main Registrar plays a crucial role in ensuring the smooth functioning of academic operations and student services. With this channel, the university aims to foster transparent communication and enhance the overall student experience. Whether you have questions about registration procedures, graduation requirements, or any other registrar-related inquiries, you can find the answers here. Stay up-to-date on important announcements, deadlines, and policy changes by subscribing to the Bahir Dar University Main Registrar channel. Join us today to become part of our vibrant online community and stay connected with the latest updates from the heart of Bahir Dar University's administrative operations.

Bahir dar University Main Registrar

03 Feb, 11:34


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ54ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

24 Jan, 07:55


ጥር 14 ቀን 2017 ዓ.ም
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በግል ወይም በመስሪያ ቤታቸው ስፖንሰር አድራጊነት ከፍለው መማር ለሚፈልጉ
1ኛ በመደበኛው መርሃ ግብር የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም፤
2ኛ በማታው መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና የ2ኛ ዲግሪ ፕሮግራም፤
3ኛ በርቀት መርሃ ግብር የመጀመሪያ ዲግሪ እና PGDT ፕሮግራም አመልካቾችን፤
ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ የካቲት 09 ቀን 2017 ዓ/ም ድረስ ለርቀት ፕሮግራም አመልካቾች በርቀት ማዕከላት፤ ለመደበኛና የማታ ፕሮግራም አመልካቾች ደግሞ ትምህርቱ በሚሰጥበት የአካዳሚክ ክፍል ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ወይንም በ”Online” https://studentportal.bdu.edu.et ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን
• ትምህርቱ የሚሰጥባቸውን የሙያ መስኮች ዝርዝር እና
• ለምዝገባ መሟላት የሚገባቸውን ዶክመንቶች፤
ከዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራር ድረ-ገጽ https://bdu.edu.et/registrar/ ማግኘት ይችላሉ::
ማሳሰቢያ፤
• ለ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ አመልካቾች በትምህርት ሚኒስቴር የተሰጠውን የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (National Graduate Admission Test /NGAT/) ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ፤
• ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ለመግባት በትምህርት ሚኒስቴር የወጣውን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መስፈርት ወይም መቁረጫ ነጥብ ያሟሉ፤
• ለPGDT አመልካቾች በመምህርነት ሙያ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁ፤
• ኦፊሺያል ትራንስክሪፕት ማስላክ የሚችሉ (ለሚመለከታቸው ብቻ)፡፡
• የተመረጡ አመልካቾች ዝርዝር የካቲት 17 ቀን 2017 ዓ/ም የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት የ2ኛ እና 3ኛ ዲግሪ ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ ከየካቲት 24 እስከ የካቲት 25 ቀን 2017 ዓ/ም የሚካሄድ ሲሆን ለመጀመሪያ ዲግሪ አመልካቾች በውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ ይሆናል።
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
ሬጅስትራርና አልሙናይ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት

Bahir dar University Main Registrar

23 Jan, 06:11


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ53ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

31 Dec, 11:26


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ52ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

28 Nov, 08:42


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ51ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡

Bahir dar University Main Registrar

12 Nov, 07:48


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ50ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

22 Oct, 07:39


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ48ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

11 Oct, 12:21


የ2017ዓ.ም ድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የማመልከቻ ቀን የይራዘምልን ጥያቄ በተደጋጋሚ እየቀረበ መሆኑን ከግምት ውስጥ በማስገባት ቀኑ እስከ ጥቅምት 8 ቀን የተራዘመ መሆኑንእናሳውቃለን።።

ማሳሰቢያ
Online ማመልከቻ ሲስተሙ እየሰራ ስለሆነ በonline ማመልከት ይቻላል። ወይም በአካል በመገኘት ማመልከት የሚቻል ሲሆን ይህም ባይሆን ደግሞ በEmail: [email protected]
ማመልከት እንደምትችሉ እንገልፃለን
አሁኑኑ ይመዝገቡ!!!

ድኅረምረቃ ት/ቤት

Bahir dar University Main Registrar

11 Oct, 12:20


ለመጀመሪያ ዲግሪ እና ለ PGDt ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ:-

Bahir dar University Main Registrar

05 Oct, 11:43


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ48ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር
https://www.facebook.com/100063820156480/posts/1028435092627153/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

Bahir dar University Main Registrar

05 Oct, 11:39


ምዝገባ ሊጠናቀቅ 5 ቀናት ብቻ ቀርተውታል!

Bahir dar University Main Registrar

01 Oct, 08:54


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ47ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ:-https://t.me/bdumrop
ስም ዝርዝር

Bahir dar University Main Registrar

27 Aug, 07:51


ኦርጅናል እንዲሰራላችሁ በ45ኛው ዙር ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ ኦርጅናሉ የደረሰ በመሆኑ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ ፡- ለመውሰድ ስትመጡ ክሊራንስ እና ቴምፖራሪ ኦርጅናሉን መያዛችሁን አትርሱ፡፡
ስም ዝርዝር