AB ......Apostolic chuch of Ethiopia @apoethiopia Channel on Telegram

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

@apoethiopia


@ICU2U4UT7M7

AB ......Apostolic church of Ethiopia (English)

Welcome to the AB Apostolic Church of Ethiopia Telegram channel! This channel is dedicated to sharing the teachings, traditions, and events of the Apostolic Church in Ethiopia. Founded on the principles of faith, unity, and community, the Apostolic Church of Ethiopia has been a beacon of spiritual guidance for generations

Who is it? The AB Apostolic Church of Ethiopia is a Christian denomination with a rich history dating back to ancient times. It follows the teachings of the Apostles and is deeply rooted in Ethiopian culture and traditions. The church welcomes all who seek solace, guidance, and spiritual growth.

What is it? The AB Apostolic Church of Ethiopia Telegram channel serves as a platform for members and believers to connect, share prayers, engage in discussions, and stay updated on church events and activities. From Bible studies to community outreach programs, this channel offers a space for spiritual nourishment and fellowship.

Whether you are a long-time member of the Apostolic Church of Ethiopia or simply curious about its teachings and practices, this channel is open to all who wish to learn, grow, and connect with like-minded individuals. Join us on this journey of faith, unity, and community as we strive to spread love, peace, and compassion in the world. We look forward to welcoming you into our virtual congregation on the AB Apostolic Church of Ethiopia Telegram channel!

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

04 Feb, 17:35


የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ስም በየስፍራው ለምትጠሩ ሁሉ ቅዱሳን የእግዚአብሔር ልጆች ሁሉ ሰላም ለእናንተ ይሁን!

የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በዘማሪት ዘነበች መኸዲ የተዘጋጀውን “አዲሱን ቅኔ” የተሰኘውን የዝማሬ አልበም ሲያቀርብላችሁ በታላቅ ደስታ ነው።

የተዘጋጁትን ዝማሬዎችን አድምጣችሁ ለመታነጽና ለመባረክ እንደሚሆንላችሁ በማመን እንደሁልጊዜው ሁሉ በአልበሙ ስራ ላይ የተሳተፉትንና የደከሙትን ሁሉ እግዚአብሔር በበረከቱ እንዲጎበኛቸው እንጸልይላቸዋለን።

አልበሙ በጥቂት ቀናት ውስጥ እጃችሁ ባለው ስልክ ላይ በሚገኘው Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ ዝግጁ የሚሆን ሲሆን በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ በቴሌግራም ቦት @ApostolicPayBot ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እና ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን በመተግበሪያው ላይ ማውረድ እንደምትችሉ እንገልፃለን።

የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል
ጥር 2017 ዓ.ም

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

30 Jan, 11:31


Sry wonidimoch battery alikobign new mata post aderigalew😊

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

30 Jan, 11:24


Live stream finished (2 minutes)

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

30 Jan, 11:23


Live gebitachu eyu

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

30 Jan, 11:22


Live stream started

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

16 Jan, 18:40


በራሳችን ከሮጥነው እግዚአብሔር ዘግይቶ የጀመረው እርምጃ መልካም ነው 🥰




መልካም ምሽት 🥰🥰🥰

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

03 Jan, 13:56


Please 🙏

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

02 Jan, 06:54


#የእርዳታጥሪ || ቄስ ቶማስ ቶራጎ በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን በወላይታ ሰበካ የመሃል ወላይታ ቅ/ሰበካ የወንጌል አገልጋይ ሆነው በዋናነት በሶዶ ከተማ የብሩህ ተስፋ አጥቢያ መጋቢ ናቸው።

ቄስ ቶማስ ቶራጎ ባደረባቸው ሕመም በኢትዮጵያ ወስጥ በተለያዩ የሕክምና ማዕከላት ሲረዱ ቆይተው በመጨረሻ ወደ ውጪ አገር ሄደው መታከም እንዳለባቸው ስለተነገራቸው ወደ ወጪ ሃገር ሄደው ሕክምናቸውን እንዲከታተሉ እኛ የወላይታ ሰበካና የብሩህ ተስፋ አጥቢያ በገንዘብና በተለያዩ ነገሮች እገዛ ያደረግን መሆናችንን እያረጋገጥን በየቦታው ለሚደረግላቸው በጎ ትብብር ከልብ እናመሰግናለን።

ቢሾፕ ብርሃኑ ድጅቆ
የሰበካው ኃላፊ

Commercial Bank of Ethiopia
1000658186632 Tomas & Tizu
1000127994254 Tomas Torago
👉ስምታገዙ ተባረኩ!

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

31 Dec, 12:15


የሚስማማ 👍 የማይስማማ 👎

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

31 Dec, 12:09


ሰላም የአንድ አምላክ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልኩ ዛሬ የጌታችንን መወለድ መታሰቢያ ቀን አስመልከቶ ለአንድ ሳምንት የሚቆይ challenge ይኖረናል...... እሱም የሄን photo sticker profile ማድረግ እና ለሰዎች share ማድረግ ነው.........እኔ ጀምሪያለሁ እናንተም ጀምሩ

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

28 Dec, 22:18


ያኖራል ኢየሱስ በታምራት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

26 Dec, 10:00


እግዚአብሔር ሰውን ከፈጠረበት ጊዜ አንስቶ ለሰው ያለውን ፍቅር በብዙ መንገዶች ሲገልጥ ኖሮአል። ሰዎች ኃጢአትን በኃጢአት ላይ በመጨመር እያሳዘኑት እያሉም እርሱ ዝናቡን፣ ጸሐዩን፣ መብሉን፣ መጠጡን በአጠቃላይ የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ ከመስጠት እጁን አላጠፈም።

በተጨነቁ ጊዜ ወደ እርሱ ሲጮሁ እየሰማቸውና ከጭንቀታቸው እያወጣቸው፣ እንደ ነነዌ ሰዎች ትጠፋላችሁ ያላቸው ሕዝብ ንስሐ ስገቡ ፍርዱን እየቀየረ ሲምር፣ ሲራራ ለሰዎች ያለው ፍቅር ልዩ ነው።

ከዚህ ሁሉ ያለፈው የመጨረሻ የፍቅሩ መገለጫ በቀራንዮ መስቀል ላይ ራሱን አሳልፎ መስጠቱ ነው። "የራሱን ሰጥቶ! ሰጥቶ! በመጨረሻ ራሱን ሰጠ!" ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

በቢሾፕ ደጉ ከበደ

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

24 Dec, 11:21


Yehen photo sitayu mn yimetalachuwal

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

15 Dec, 16:16


ስለ ታላቅ ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

05 Dec, 07:42


https://vm.tiktok.com/ZMketVrF2/

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

04 Dec, 13:51


New cover song

🎙 ለእግዚአብሔር ልቅናለት
👤 ወ/ም በረከት አለምዘውድ
🎹 ወ/ም ህብሩ ደረጀ
💾 5 MB

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

29 Nov, 09:55


ጥቂት ትውስታ ከሐዋሣ ሆጎባ አጥቢያ የሐዋሳ ዩንቨርስቲ የሪፈራል ግቢ ሕክምና ተማሪዎች የምረቃ እና የአዳዲስ ተማሪዎች welcome ፕሮግራም...........

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

19 Nov, 09:37


እስቲ የሄን ምርጡን ወንድማችንን ባርኩልኝ

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

15 Nov, 21:48


እርሱ ይችልልኛል ብዬ ነግርያቸው ነበር
ለኔ እርሱ ይችላል ብዬ ተናግሬ ነበር

አላሳፈርከኝም ክበር
አላፈርኩብህም ክበር

አንተን አምኜ  በጨለማ ፊት ቆሜ ብርሃንን አወራሁ
አንተን አምኜ በሞት ፊት ለፊት ሆኜ ህይወትን ተናገርኩ
አንተን አምኜ በሸለቆው ፊት ሆኜ ሙላት አወራሁ
አንተን አምኜ በጥልቅ ሃዘን ፊት ሆኜ በደስታ ፈገግ አልኩ

እኔ ያመንኩት አንተን ነዋ
እኔ ያየሁት አንተን ነዋ
እኔ የምሰማው ነዋ
የምጠብቀው አንተን ብቻ

አንተም አላሳፈርከኝም ክበር

ክፍያው ይጀመር መጨረሻ ካለው
ብለው ያዘዘ ዕለት እኔን ያስቀደመው
ውሃው እንደማይደርቅ ምንጭ አደረገኝ
እንደሚጠጣ ገነት አለመለመኝ
ነብሴን አጠገባት ከመልካምነቱ
አቤት ታማኝነት አቤት ምህረቱ

አቤት ታማኝነት ውይ መልካምነቱ

በራሴ ፊት ያላሳፈርከኝ
በሰዎች ፊት ያላሳፈርከኝ
በጠላት ፊት ያላሳፈርከኝ
የእኔ ጌታ [አባት] [ኢየሱስ]ተባረክልኝ

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

08 Nov, 12:13


ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ዛሬ አዲስ የከፈትነውን የ telegram channelችንን እንድትቀላቀሉ እና edit እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉት photo ካለ መላክ እንዴ ምትችሉ እናሳውቃችዋልን.......... አዲሱ የቴሌግራም channelችን link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/photosolution

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

መልካም ቀን ይሁንላችሁ

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

06 Nov, 20:03


ሰላም የ1 አምላክ ልጆች በያላችሁበት የጌታችን ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ እያልኩ ዛሬ ለየት ያለ ነገር ይዥላችሁ መጥቻለው......... እሱም ምን መሰላችሁ 1 አዲስ የተከፈተ የቴሌግራም channel አለ እሱም የተከፈተበት አላማ ለ photo editing ነው........... ስለዚህ ቻናሉን በመቀላቀል photoዋቹን edit እንዲረግላችሁ መላክ ትችላላችሁ............... የ channelu link 👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/photosolution

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

03 Nov, 12:48


What's amazing song 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 semitachu tebarekubet https://t.me/ApoEthiopia

AB ......Apostolic chuch of Ethiopia

03 Nov, 11:30


ሰላም የቻናላችን ተከታዮች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን ዛሬ አዲስ የከፈትነውን የ telegram channelችንን እንድትቀላቀሉ እና edit እንዲደረግላችሁ የምትፈልጉት photo ካለ መላክ እንዴ ምትችሉ እናሳውቃችዋልን.......... አዲሱ የቴሌግራም channelችን link 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇https://t.me/photosolution

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

መልካም ቀን ይሁንላችሁ