AmlekoTube @amlekotube Channel on Telegram

AmlekoTube

@amlekotube


እየሱስ ይመጣል‼️

AmlekoTube (Amharic)

AmlekoTube እየሱስ ይመጣል‼️nnAmlekoTube ከአምልኮ ማስተዋል እና ቴማቪክ የተሰራልን አዝናኝ እና የቴሌግራም ቪዲዮዎችን በአማርኛ እና በሌሎች ቋንቋዎች ማዳን የሚችሉትን መረጃዎችን ለመቀነስ ይረዳል። የቴሌግራም ዳታ ተመልክተናል እና ፍሉደናዊ ዘገባዎችን በሚቀጥለው በክርስትስት ውስጥ ነው። AmlekoTube ተጨማሪ ነው በእንቁ᥈ት ወቅታዊ ገጽ እና ውጤታማ መደገፍ ማህበረሰብ የሚሆነው። AmlekoTube ለዩኒቨርስ እና ዜማ እናስለስል እንዲወቅጡ የሱስን ፋንትሮን እና መስከረም በአማርኛ ስለመጠቀም ተናጋሪ ለማርነስ ይጠቀሙ።

AmlekoTube

07 Feb, 04:32


Happy birthday Emusha እግዚአብሔር እንኳን ዕድሜ ቀጠለልሽ 🎊🎂🔥

AmlekoTube

07 Feb, 04:04


በትክክል 🔥

AmlekoTube

07 Feb, 03:35


የፈጣሪ ስራ ድንቅ ነው።
የአብርሃም እና የሳራ አምላክ ዛሬም ይሰራል::
የመቀሌ ነዋሪ የሆኑት ወ/ሮ መድህን
በ75 ዓመታቸው ወለዱ

AmlekoTube

06 Feb, 12:31


#ዘማሪት_የምስራች_ዛሬ_ልደቷ_ነው 🎂🎉🎈
ባለችበትም የባንኮክ ሆስፒታል ሀኪሞቿ እንዲህ ሰርፕራይዝ አድርገዋታል ። #እንኳን_ተወለድሽ_የሚ_መልካም_ልደት

AmlekoTube

06 Feb, 10:40


ትራምፕ ጾታቸዉን የቀየሩ ወንዶች በሴት ስፖርት እንዳይሳተፉ የሚያስችል የስራ አስፈጻሚ ትዕዛዝ ፈረሙ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትራንስጀንደር አትሌቶች በልጃገረዶች እና በሴቶች ስፖርቶች ላይ እንዳይሳተፉ የሚከለክል አስፈፃሚ ትዕዛዝ ፈርመዋል። በተፈረመው ትእዛዝ መሰረት፣ ጾታቸዉን የቀየሩ የቀድሞ ወንዶች በሴት ስፖርት እንዳይሳተሩፉ እና የሴት የመልበሻ ክፍሎችን እንዳይጠቀሙ የሚያደርግ ሲሆን ይህንን ለማይተገብሩ የትምህርት ተቋማት የፌደራል መንግስት የገንዘብ ድጋፍ እንደማይደረግላቸዉ ያነሳል።

AmlekoTube

06 Feb, 09:46


"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"

AmlekoTube

05 Feb, 15:27


“ሁሉም ከርሱ፣ በርሱ፣ ለርሱ ነውና፤ ለርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን! አሜን።”
ሮሜ 11 : 36

AmlekoTube

31 Jan, 17:17


አዲሱ የትራንፕ አስተዳደር የግብረ ሰዶማዊያን ምልክት በየትኛውም የአሜሪካ ግዛት እንዳይያዝ ከልክለዋል።

ሰውየው ከመጽሃፍ ቅዱስ ውጪ አሻፈረኝ ብለዋል።

በተጨማሪም ይህንን መመሪያ የጣሱ የመንግስት ሰራተኞች ከስራ መባረርን ጨምሮ የዲሲፕሊን እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ ትእዛዝ ሰጥተዋል።

AmlekoTube

31 Jan, 13:21


Artisan Glass And Aluminum Work

♦️Aluminium Work
♦️Partitioning
♦️Handrail Work
♦️Shower Box
♦️Stairs Work
♦️Display Box
♦️Soundproof Glass

We also supply glass in variety colors from 4mm - 12mm , frameless Glass accessories and make designs as per the customer's request

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
@Artisanglasswork
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

30 Jan, 14:06


ኑ አብረን የረዳንን እግዚአብሄርን በአዲሱ የማምለኪያ አዳራሽ እናመስግን
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
"Everlasting_Christ_Revelation_Church
ከየካቲት 02-09 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ
አድራሻ:-አድራሻ:-ከአትላስ ወደ ደሳለኝ ሆቴል ሲመጡ፣ በፖሽ ላውንደሪ በቀኝ ባለው መታጠፊያ ወደ ውስጥ ገባ ብለው
የካውንስሉን ቢሮ አልፈው በቀኝ በኩል ባለው መታጠፊያ ሲገቡ ያገኙናል።
የቤተክርስትያን ቋሚ የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ
ሰኞ ከ 10:30 ጀምሮ
ረቡዕ ከ10:30 ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ- +251911759812
+251906462222

AmlekoTube

30 Jan, 07:30


#የዶክተር_ቤዛዓለም_ጩኸቶች_ክፍል_11
#ይድረስ_ለምድራችን_አብያተክርስቲያናት!
የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ፓስተር ዶክተር ቤዛዓለም ፍስሐ፥ አሁን ምድራችን ላይ ያለችው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ የተመለከቷቸውን አደገኛ ችግሮች መፍትሄ ያገኙ ዘንድ 11 ጩኸቶችን ወይም ማሳሰቢያዎችን ይዘውልን መጥተዋል። እኝህን መልዕክቶች መስማትና መተግበር የሁሉም ክርስቲያኖችን እና የቤተክርስቲያን መሪዎች ኃላፊነት ነው...

AmlekoTube

30 Jan, 05:59


የቀን ለውጥ‼️

ውድ ወዳጆች
ቀደም ብለን የያዝነው ቀን በፕሮግራም መደራረብ ምክንያት ከየካቲት 30 ወደ የካቲት 23
መቀየሩን በትህትና እናስታውቃለን::
ስለሆነም
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር

"ለክብሩ" TO HIS GLORY

በሚል መሪ ሃሳብ
የካቲት 23/March 2, 2025 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት አብረን አምላካችንን እግዚአብሔርን በዝማሬ እንድናመልክ የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆንበፍቅር እና በአክብሮት እጋብዛለሁ:: ለዝግጅቱ መሳካት እና መከናወን በፀሎታችሁ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!

AmlekoTube

30 Jan, 04:55


ዘማሪ ሱራፌል መልካም ጋብቻ ይሁንልህ።

የምወዳችሁ ወዳጆቼ በሙሉ ጌታ ቢፈቅድ የፊታችን ቅዳሜ ጥር 24, 2017 ከቀኑ 7:00 ላይ በሀልዎት አማኑኤል ህብረት ቤተ-ክርስትያን በምናደርገው ቅዱስ ጋብቻ የቃልኪዳን ስነስርዓት ላይ በህብረት እግዚአብሔርን እንድናመሠግን በአክብሮት ጋብዘናችኋል

AmlekoTube

30 Jan, 04:18


Artisan Glass And Aluminum Work

♦️Aluminium Work
♦️Partitioning
♦️Handrail Work
♦️Shower Box
♦️Stairs Work
♦️Display Box
♦️Soundproof Glass

We also supply glass in variety colors from 4mm - 12mm , frameless Glass accessories and make designs as per the customer's request

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
@Artisanglasswork
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

30 Jan, 03:57


ኑ አብረን የረዳንን እግዚአብሄርን በአዲሱ የማምለኪያ አዳራሽ እናመስግን
"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን
"Everlasting_Christ_Revelation_Church
ከየካቲት 02-09 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ
አድራሻ:-አድራሻ:-ከአትላስ ወደ ደሳለኝ ሆቴል ሲመጡ፣ በፖሽ ላውንደሪ በቀኝ ባለው መታጠፊያ ወደ ውስጥ ገባ ብለው
የካውንስሉን ቢሮ አልፈው በቀኝ በኩል ባለው መታጠፊያ ሲገቡ ያገኙናል።
የቤተክርስትያን ቋሚ የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ጠዋት ከ3:30 ጀምሮ
ሰኞ ከ 10:30 ጀምሮ
ረቡዕ ከ10:30 ጀምሮ
ለበለጠ መረጃ- +251911759812
+251906462222

AmlekoTube

29 Jan, 15:28


ጡረታን ዕምቢ ያለው የጮራሞና የፖልቶሬ ልጅ

ጥላሁን ሁሴን
(ለአምልኮቲዩብ እንደፃፈው)

እናቱ ፓልቶሬ ፖሻ በወላይታ ሁምቦ ተወልደዋል፣ አባቱ ጮራሞ ደግሞ በጎፋ ቁጫ። ጨው ተሸክሞ ገበያ መሀል የሆነ ቦታ ላይ ይቀመጣል። ጨው ለመሸጥ አይደለም። የሆነ የሚሰራው ስራ አለ።

ጡረታ ውጣ ሲሉት ይህንን ስራ ሳልጨርስ ወይም ሳልሞት በፍፁም የሚል ነበር መልሱ። እንዳለውም ይህንን ስራ እስከ ዕለተ ሞቱ ሰራ። 94 ዓመቱ ላይ ጨው ይዞ በገበያ መሃል ተቀምጦ የሚሰራውን ስራ ወደሰጠው አባቱ ሄደ። ስለዚህ ስራ ሲል ብዙ ድንበር አቋርጧል ታስሯል ተገርፏል ተዘርፏል። ይህ ስራ ወንጌል ነበር

አባባ ማሄ ነብር የሚል የአማርኛ አቻ ትርጉም አለው። በዎላይታ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን በመሪነት ለዓመታት አገልግሏል። እንዲህ ይል ነበር አባባ ማሄ

በቃ ጡረታ ውጡ አባባ

አልወጣም። በወንጌል ጡረታ ስለመውጣት መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም

በወጣትነት ዕድሜ ከወንጌል ከትጋት ጡረታ ለወጣ ትውልድ ጥሩ ትምህርት ነው

AmlekoTube

29 Jan, 14:18


እንኳን ተወለድሽልን ቤትዬ ጌታ የሰጠን በረከታችን ነሽ🙏🥰🎉

AmlekoTube

21 Jan, 12:07


የቀድሞዉ የወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ ም/ዋና ፀኃፊ እና የወላይታ ኢቫንጀሊካል ሴሚናሪ ኮሌጅ ዲን የነበሩት ዕጩ ዶ/ር ይስሃቅ እንድሪያስ በአገር ዉስጥና በዉጪ በሕክምና ሲረዱ ቆይተዉ ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል።

ለቤተሰቦቻቸዉ፤ ለወዳጅ ዘመዶቻቸዉና ለቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን መጽናናትን እንመኛለን!! 😭😭

AmlekoTube

21 Jan, 05:17


"... አሜሪካ ካንተ ፊቶን አዙራ ታላቅ መሆን እንደማትችል እናውቃለን..."

እየሱስ የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ጌታ ሁሉ ከእግሩ በታች የተገዛለት ስሙ ይባረክ
የዶናልድ ትራምፕ በአለ ሲመት በታላቁ ወንጌላዊ ቢልግርሀም ልጅ ካርዲናል ኖላን ቢልግራሀም ልክ እንደ አባቱ በግሩም ፀሎት ነበር የተጀመረው።

AmlekoTube

21 Jan, 03:42


#የዶክተር_ቤዛዓለም_ጩኸቶች_ክፍል_7
#ይድረስ_ለምድራችን_አብያተክርስቲያናት!
የኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ፓስተር ዶክተር ቤዛዓለም ፍስሐ፥ አሁን ምድራችን ላይ ያለችው የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ የተመለከቷቸውን አደገኛ ችግሮች መፍትሄ ያገኙ ዘንድ 11 ጩኸቶችን ወይም ማሳሰቢያዎችን ይዘውልን መጥተዋል። እኝህን መልዕክቶች መስማትና መተግበር የሁሉም ክርስቲያኖችን እና የቤተክርስቲያን መሪዎች ኃላፊነት ነው...

AmlekoTube

20 Jan, 17:40


ትራምፕ ዛሬ ቆፍጠን ባለ ንግግር እንዲህ አሉ እኔ በስልጣን በምሆንበት ጊዜ ሁሉ ከአሁን ጀምሮ በአሜሪካ ላይ ሁለት አይነት ፆታ ብቻ ይኖራል ወንድ እና ሴት።
ቀጥለውም ልጆቻችን ልክ እንደ ማሽን ጾታቸውን የሚመርጡበት ጊዜ አብቅቷል ብለዋል።

በተጨማሪ ፆታቸውን የቀየሩ ወንድም ሆነ ሴቶች ለፆታቸው እውቅና እንደማይሰጥና ላደረጉትም ተግባር በስራቸው ጨምሮ በተለያዩ ሁኔታዎች ላይ እገዳ እንደሚጣልባቸው ተነግሯል።

DONALD TRUMP SAYS: “Will invoke alien enemies act of 1798 to eliminate presence of foreign gangs.”

“Will end government policy of trying to socially engineer race and gender into public and private life.”

"Government policy will be that there are only two genders: male and female."

“All illegal entry will be halted.”

“Will designate cartels as foreign terrorist organizations.”

“Will end practice of catch and release.”

“Will tariff and tax foreign countries to enrich our citizens.”

“Will change name of Gulf of Mexico to Gulf of America.”

“Will take back Panama Canal.””

“Will restore fair and impartial justice under constitution.”

“The golden age of America begins right now,” Trump says in inaugural address on January 20, 2025.

AmlekoTube

20 Jan, 17:04


አንድ ቀን እዚህ ሰማይ ላይ የናዝሬቱ ኢየሱስ ይታያል። ማራናታ

AmlekoTube

20 Jan, 16:55


Artisan Glass And Aluminum Work

♦️Aluminium Work
♦️Partitioning
♦️Handrail Work
♦️Shower Box
♦️Stairs Work
♦️Display Box
♦️Soundproof Glass

We also supply glass in variety colors from 4mm - 12mm , frameless Glass accessories and make designs as per the customer's request

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
@Artisanglasswork
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

20 Jan, 15:24


ዶናልድ ትራምፕ ዛሬ ሥልጣናቸዉን በሚረከቡበት ቀን ቤተ ክርስቲያን በመገኘት ፀሎት አድርገዋል!! ሌሎችም የዓለም ትልልቅ ባለሀብቶች አብረዋቸዉ ተገኝተዋል።

AmlekoTube

20 Jan, 14:18


አስደንጋጭ ነው!

የእግዚአብሔር የትዕግስቱ ጥልቀት ምን ያህል እንደሆነ ከዚህም መረዳት ይቻላል። በአሜሪካ ብቻ ከ1.6 ሚሊዮን በላይ ጾታቸውን በህክምና ያስቀየሩ (ትራስጄንደርስ) ሰዎች መኖራቸውን ጥናቶች ያሳያሉ።

ይህ ማለት በአጭሩ እግዚአብሔር ላይ ማመፅ ነው። ሴት አድርገህ ወይም ወንድ አድርገህ እኔን በመፍጠርህ ተሳስተሃል ብሎ ጾታን በመቀየር ማመፅ ነው። ዛሬ በተሰማ ዜና በአሜሪካ መከላከያ ሃይል ወይም ወታደር ውስጥ ብቻ 15ሺ ያህል ጾታ የቀየሩ አባላት አሉ። እነዚህን ጨምሮ በአትሌቲክስ ውስጥም ያሉትን ከስራ እንደሚያሰናብቱ ነው አዲሱ ፕሬዝዳንት የተናገሩት። ይሁንና ይህም ስብዓዊ መብትን መጋፋት ነው የሚል ሰላማዊ ሰልፍ የሚካሄድበት ዓለም ላይ ነው የምንገኘው። በርግጥ ትራምፕ አሁን ብቻ ሳይሆን በቀደመ የፕሬዚዳንት ዘመናቸውም ይህንን በግልጽ በማውገዝ ህጎችን ቢያወጡም ባይደን አፍርሰዋል።

አስቡት በመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ ብቻ 15 ሺህ በተጠናው አጠቃላይ ጥናት መሰረት ደግሞ 1.6 ሚሊዮን ያህል በግልጽ የታወቀ ጾታ ቀያሪ ካለ ያልታወቀውን ጭምር ብንገምት ምን ያህል ብዙ መሆኑ አያጠራጥርም። ይህ የዓለምን የአመፃ ብዛት ብቻ ሳይሆን የሚያሳየን እንደ ቅዱስ ቃሉ መሰረት ሁሉ እንዲድኑ ወዶ እግዚአብሔር የታገሰበትን የመታገስ ጥልቀቱን የፍቅሩን አበዛዝ ነው።

ጥላሁን ሁሴን
(ለአምልኮቲዩብ እንደፃፈው)

AmlekoTube

20 Jan, 09:58


በአምበሪቾ 777 ተራራ የነበረው የጸሎት ጊዜ

AmlekoTube

18 Jan, 18:06


ግን ለምን ?

ዛሬ ለፓስተር ፃድቁ የተሰጠው የመኪና ስጦታ ይህን ፅሁፍ ለመፃፍ ምክንያት ሆኖኛል። ትናንት ከአንድ ወዳጄም ጋር ስናወራበት የነበረ ርዕሰ ጉዳይ ነው።

ለምንድነው በቤተክርስቲያን ሙሉ ጊዜ ሰጥተው የሚያገለግሉ ወንጌላዊያን የተሻለ ህይወት የማያስፈልጋቸው የሚመስለን።  ልብስ ለመቀየር አቅም አጥተው በየመድረኩ አንዲት ሙሉ ልብስ  ሲለብሱ ፣ ልጆቻቸውን በተሻለ ትምህርት ቤት ማስተማር እየፈለጉ ደሞዙ አልበቃ ሲላቸው ፣ የታክሲ ሲቸገሩ ፣ ቤታቸው ሲራቆት ፣ በሌላው ደስታ ስኬት እያገለገሉ እነሱ ከልጆቻቸው ጋር በችግር ሲጠበሱ ለምን..

አገልጋይ ገንዘብ የማያስፈልገው በተዓምር ብቻ የሚኖር ፍጥረት ነው ወይ። ኑሮው ሲወደድ ሌላው ሰራተኛ ደሞዝ ሲጨምርለት እነሱጋም ጥሩ የሚባል ደሞዝ የማይጨመርላቸው ለምንድነው?.. አገልጋይ ስለወንጌል ዋጋ ይከፍላል ማለት የተሻለ ደሞዝን አለመክፈል ነው እንዴ?.. ጃኬት ለመቀየር ተቸግሮ ከዓመት ዓመት አንዲት ጃኬትን እየለበሰ በየመድረኩ የሚቆም ወንጌላዊ ብዙ አይደለም ወይ?

ስለ ልጁ ቀለብ እየተጨነቀ ፣ ስለ ሚስቱ ህክምና የሚያደርገው ግራ እየገባው ያገለግል ዘንድ ለምን ይፈረድበታል..ለዛውም ገንዘብ እያለ  መክፈል እየተቻለ። ወንጌልን በገንዘብ ደግፉ የሚለው የአብያተክርስቲያናት ጥሪ ለወንጌላዊያን የተሻለ ክፍያ መክፈልን አያካትትም ወይ። ወንጌል የሚነገረው በወንጌላዊው አይደለም ወይ።

ለህንፃ ግንባታ ስንትና ስንት ሃብት እየወጣ ከህንፃ የላቀውን የሰው ህይወት ለሚያገለግል ወንጌላዊ ቢያንስ መሰረታዊ ፍላጎቱን የሚሸፍን ደሞዝ አለመክፈል ተገቢ ነው ወይ። አዎ አገልጋይም የራሱ ብዙ ጉድለት አለው ለዛውም እኛን እያገለገለ..እናም  የተሻለ ኑሮ አይገባውም ወይ?

ጥላሁን ሁሴን
(ለአምልኮቲዩብ እንደፃፈው)

AmlekoTube

17 Jan, 18:22


happy 12th anniversary
   ዛሬ በጋብቻ ከተጣመሩ 12 አመታቸውን እያከበሩ ነው
        እንደኔ የምትወዷቸው ቅዱሳን ባርኳቸው 🥰🙏

AmlekoTube

17 Jan, 18:01


ውድ ወዳጆች
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር

"ለክብሩ" TO HIS GLORY

በሚል መሪ ሃሳብ
የካቲት 30/March 9, 2025 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት አብረን አምላካችንን እግዚአብሔርን በዝማሬ እንድናመልክ የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆንበፍቅር እና በአክብሮት እጋብዛለሁ:: ለዝግጅቱ መሳካት እና መከናወን በፀሎታችሁ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!

AmlekoTube

17 Jan, 17:47


Artisan Glass And Aluminum Work

♦️Aluminium Work
♦️Partitioning
♦️Handrail Work
♦️Shower Box
♦️Stairs Work
♦️Display Box
♦️Soundproof Glass

We also supply glass in variety colors from 4mm - 12mm , frameless Glass accessories and make designs as per the customer's request

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
@Artisanglasswork
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

17 Jan, 13:23


#አቤኔዘር
#ይህው 25 አመት ሞላን
#25ኛ አመት የብር ኢዮቤልዩ በዓል
#ጥር11 ሙሉቀን

AmlekoTube

17 Jan, 13:22


እሁድ ከ3:00 ሰዓት ጀምሮ
እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን።"
Everlasting Christ Revelation Church
የቤተክርስቲያናችን ቋሚ የፕሮግራም ቀናቶች
እሁድ ጠዋት 3:00 ሰዓት
ሰኞ 10:00 ሰዓት
ዕሮብ 10:00 ሰዓት
አድራሻ፦ ከኤድናሞል ወደ 22 በሚወስደው መንገድ አዲሱ ስታዲየም ፊትለፊት በአቢሲኒያ ባንክ ባለው መግቢያ 100 ሜትር እንደሄዱ በስተግራ እንደታጠፉ ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ- +251911759812
+251906462222

AmlekoTube

17 Jan, 10:53


የልጅቷ ፣ የአብላካት እናት ጴንጤ ናት እንደ አብዛኛውን የወንጌል አማኝ የእናት ልጆቻችን ፈረሃ እግዚአብሔር ያላቸው ፣ የሚፀልዩ፣ ቃሉን በደንብ የሚማሩ የተባረኩ አድርገው የሚያሳድጓቸው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን። እግዚአብሔር የሚፈራ ትውልድ ለሀገር በረከት ነው። እግዚአብሔር በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግሽ።

AmlekoTube

17 Jan, 10:37


አንተስ ለወንጌል ኑርላት🙌

AmlekoTube

17 Jan, 06:16


በካሊፎርኒያ ሰደድ እሳት የ14.5 ሚሊዮን ደላር መኖሪያ ቤቱን በእሳት ያጣው ታዋቂው የፊልም ዳይሬክተር ሜል ጊብሰን ቤቱን በእሳት ስላጣ ተጠይቆ እንዲህ ብሎ መልሷል። “እግዚአብሔር ሰጠ፣ እግዚአብሔር ነሳ፣ ራቆታችንን እንደመጣን ራቆታችንን እንሄዳለን፣ መጀመሪያ የእግዚአብሔርን መንግስት ሁል ጊዜ የምትሻ ከሆነ ሁል ጊዜ ደህና ነህ፣ የምትፈልገውን እርሱ ይሰጥሀል፣ የሰማይ ወፎችን ተመልከት ፣ የሜዳ አበቦችንም እንደዚሁ ሁሉ ጊዜ ይመገባሉ ፣ ይለብሳሉ…….."

AmlekoTube

17 Jan, 03:00


ለረዥም ጊዜ ጠፍታ የቆየችዉ ተወዳጇ ዘማሪት ፈናን በፈቃዱ በአዲስ መዝሙር እየመጣች ነዉ። እንኳን ደና መጣሽ እህታችን!!

AmlekoTube

11 Jan, 16:19


የወዳጃችን አገልጋይ ዳንኤል ጥበቡ ነገ ከቀኑ በ9:00 በዩጎ ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስነ ስርዓት ያከናውናሉ። በደስታቸው ደስ የሚላችሁ ሁሉ አብራችሁ አምላካችንን በምስጋና እንድናመልከው ጋብዘናችኋል🙏

AmlekoTube

11 Jan, 11:41


Artisan Glass And Aluminum Work

♦️Aluminium Work
♦️Partitioning
♦️Handrail Work
♦️Shower Box
♦️Stairs Work
♦️Display Box
♦️Suggestion Box
♦️Soundproof Glass

We also supply glass in variety colors from 4mm - 12mm , frameless Glass accessories and make designs as per the customer's request

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

11 Jan, 06:10


እግዚአብሔር አይዘበትበትም‼️

በቪዲዮ ላይ ያያችኋት ሴት የሰማይ እና ምድር ፈጣሪ እያለች እግዚአብሔርን የተሳደበችበት፣ ያላገጠችበት Los angels ከተማ ሆና ነበር .... ታዳሚዎቹ በመሳቅ የእርሷ ተባባሪ ሆነው ነበር በእሳት የወደመውም Los angels ከተማ ነው። እሳቱ መንደድ የጀመረው በነጋታው ሲሆን ለዛውም አሜሪካ ከተማዋ ሲነድ ከማየት በቀር የእነርሱ ቴክሎኖጂ እና እውቀት ምንም ሊጠቅማቸው አልቻለም አሁንም ድረስ እሳቱ ሊጠፋ አልቻለም እግዚአብሔር አይዘበትበትም በእግዚአብሔር ላይ ማፌዝ ትልቅ ዋጋ ያስከፍላል።

“በእግዚአብሔርም ቍጣ ቀን ብራቸውና ወርቃቸው ሊያድናቸው አይችልም፤ እርሱም በምድር የሚኖሩትን ሁሉ ፈጥኖ ይጨርሳቸዋልና ምድር ሁሉ በቅንዓቱ እሳት ትበላለች።”
— ሶፎንያስ 1፥18

AmlekoTube

11 Jan, 04:25


የተኛ ልጃችሁን እንዲነቃ ስትፈልጉ ምን ታደርጋላችሁ? አሁን አልነቃም ካለስ? በአለም ዙሪያ የሚሆኑት ነገሮች ኢየሱስ ሊመጣ ነው ንቁ ተዘጋጁ ንስሐ ግቡ ነው .... ሌላው ቀርቶ በአዲስ አበባ ስንት ጊዜ የመሬት መንቀጥቀጥ ሆነ? የእኛ ምላሽ ምን ነበር? ቤተክርስትያን በዚህ ጉዳይ ለምን ዝም አለች? ዝምታው ይበቃል ወደ እግዚአብሔር እንመለስ ንስሐ እንግባ

AmlekoTube

11 Jan, 04:14


#የሚመካ_ግን_በጌታ_ይመካ...
ለአይን የማትጠገበው የካሊፎርኒያ ግዛቷ ሎስአንጀለስ ከተማ በቅፅበት እንዲህ ዶግ አመድ ትሆናለች ቢባል ለማመን ይከብድ ነበር ግን ሆኗል። ከቀናት በፊት በብዙ ደስታ የነበረች ከተማ በብዙ ጥፋትና ውድመት ውስጥ ነች። የወደመው ንብረት በገንዘብ ሲሰላ ከ135-150 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ባለሞያዎችን ጠይቆ ቢቢሲ ከደቂቃዎች በፊት አስነብቧል። ያሁሉ ቢሊዮን ዶላር እንደጠዋት ጤዛ ረገፈ፣ የብዙዎች መመኪያ የነበረ ቤትና ንብረት በ1ቀን የእሳት ሲሳይ ሆነ። ለዚህ ነውኮ ሁላችንም ነገን አናውቀውምና እጃችን ላይ ካለው ሀብት ይልቅ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ፣ በሱ ብቻ መመካት የሚገባን።
“የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።”
— 2ኛ ቆሮ 10፥17-18

AmlekoTube

11 Jan, 04:12


እነዚህ ወንድሞች ቦክስ ሊጋጠሙ መሆኑን ሰማን። አሁን ገና ወደ እውነተኛ ጥሪያቸው ስለመጡ የምር ደስ ብሎናል። ሁሉም በፀጋው ሲሆን ደስ ይላል😂

AmlekoTube

10 Jan, 16:54


Artisan Aluminum, Glass Work And Accessories Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Temperd Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Soundproof Glass
♦️Earthquake Resistant
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply


ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ለውስጥ እና ለውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለህንፃዎች ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

10 Jan, 16:39


አሁን ተለቋል
ትረፍ ከ #ኩነኔ
በዘማሪ ሀብትሽ
https://youtu.be/b8GzRqZAJCI?si=N_PLzMAAx-4SgSv6

AmlekoTube

08 Jan, 08:47


🎅 🎄 🎁 የበኣል ቅናሽ ይቀጥላል 🎅 🎄 🎁

      👱‍♀️ለበጋ የሚለበሱ #ኮተን ሻርፖች🧣

💰 650br (🤩ብዛት ለሚወስድ እና ለነጋዴ  ልዩ ቅናሽ አለን🤩)

👉ክፍለ ሀገር እንልካለን ✈️

📥 @Hell_Ha

🤙0922332983

ተጨማሪ 👉https://t.me/Yedifashion

👉ያሉበት እናደርሳለን (ከአንድ በላይ ለሚወስድ ነፃ ዴሊቨሪ)🛵🛵🛵

AmlekoTube

08 Jan, 07:55


በገና ዋዜማ ፍቅር ተሰበከ

#ድንቁ_ስጦታ_ኢየሱስ_ተሰበከ
በካቦድ የወንጌል ስርጭት ህብረት #ድንቅ_ስጦታ የተሰኘ ድንቅ የሆነ የወንጌል ስርጭት ጊዜ አሳልፈናል።

#አምላክ_ተወለደ

በነበረን የወንጌል ምስክርነት እና የፊልም ጊዜ ፦
👉 በርካታ ሰዎች ዳግም ወደ እግዚአብሔር መንግስት በንስሐ ተመልሰዋል።
👉 ብዙዎች ተስፋን ሰጥተዋል ፣
👉እንደዛዉም ብዙዎች ወንጌልን ሰምተዋል ፤ ጌታ ብዙ ድል እና ምርኮ ሰጥቶናል ።
✍️ክብር ሁሉ ለሚገባው ለታረደዉ በግ ለኢየሱስ ብቻ ይሁን።

ይላሉ የካቦድ የወንጌል ስርጭት ሕብረት ከሀዋሳ አላሙራ መካነ ኢየሱስ ማ/ምዕመናን ልጆች

የተወለደው ፍቅር በዓለም ዙሪያ ይሰበካል።


በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

AmlekoTube

08 Jan, 06:00


ብሩክን አስታወሳችሁት? ደቡብ አፍሪካ አሲድ የተደፋበት ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላይ በጥሩ ጤንነት ይገኛል 🙏
ስለእርሱ ስትጸልዩ የነበራችሁ እግዚአብሔር ጸሎታችሁን ሰምቷል 🙌 ክብሩን እርሱ ብቻ ይወሰድ

AmlekoTube

07 Jan, 18:04


ጥላቻ ባለበት እየሱስ የለም ❤️

AmlekoTube

07 Jan, 17:10


ዕዳ አለብኝ! ~ አርቲስት ሥዩም ተፈራ ፣

"...አሞኝ በነበረበት ሰዓት ህዝቡ አብዝቶ ፍቅሩን ገልጾልኛል። እኔ የህዝብ ፍቅር ባለዕዳ ነኝ! ከፍዬ የማልጨርሰው የህዝብ ዕዳ አለብኝ! እናም ደግሞ ዕዳው ደስ ይለኛል። ምክንያቱም ሁልጊዜ የማልከፍለው ዕዳ እንደሆነ ስለሚገባኝ 'ሁል ጊዜም እንዴት አድርጌ ነው የምከፍለው!?' እያልኩኝ ነው የማስበው።...መወደድን በገንዘብ አትገዛውም! በመሳሪያ አታስገድደውም። በምንም ነገር አይገደድም። መውደድ በፍቃድ የሚሰጥ ነው!!"

አርቲስት ሥዩም ተፈራ ፣
ሰላም ፕሮዳክሽን በገና በዓል ልዩ ዝግጅት በአሻም ቲቪ ካቀረበው የተመዘዘ።

እድሜና ጤናውን ያድልልን ስዩሜ።

Via ውድነህ ክፍሌ

AmlekoTube

07 Jan, 14:37


እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት አደረሰን።

በያለንበት ታላቁን የምስራች ላልሰሙ ሁሉ እናሰማ መከሩ ብዙ ነው። የመከሩ ጌታ ዛሬም እንደጥንቱ ልቦችን ሁሉ እየከፈተ በማዳኑ ድል ያደርጋል።

ድሉ የጌታችን ነው። እኛ አሽከሮቹ ያየነውን የቀመስነውን ሕይወት እንመሰክራለን ፣ አዎ ኢየሱስ ከዘላለም ሞት መዳኛ ብቸኛ መድኀኒት ነው። ፍቅሩ ዛሬም እልፎችን የሚረታ ሃይለኛ ፍቅር ነው።

በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

AmlekoTube

31 Dec, 07:18


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

31 Dec, 04:15


ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሸ መሥዕዋት ለእግዚአብሔር በሚል ርዕስ ከዘማሪት ሀና ተክሌ ጋር አምላካችንን ለማክበር እንገናኝ  ይህን የአምልኮ ድግስ ያዘጋጀው ኤፔክስ ኢቨንትስ ሲሆን ብቸኛ አጋር ኤልሀዳር ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ነዉ

AmlekoTube

30 Dec, 15:53


Fully furnished
Partitioned cubicles
Meeting room with 52" Android TV
Fast internet
Printer/copier
Kitchen for free coffee/macchiato

AmlekoTube

30 Dec, 12:19


#የሰላም_ልዑል

ልዩ የልደት ፕሮግራም

📆 ሰኞ ታህሳስ 28 በገና ዋዜማ !!

ከጠዋቱ 4:00-6:00 በግዮን ሆቴል

ለልጆች ብቻ የዝማሬ፣ የድራማ፣ የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖራል እንዲሁም ተረትና ልዩ ልዩ ጨዋታዎች ይኖራሉ !

ከ10:00 - 2:00

የአምልኮ፣ የጸሎትና የእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ይኖረናል፤ እንዲሁም የልዑሉን ልደት የሚያወሱ ህብረ ዝማሬዎች ይቀርባሉ።

ሁላችሁም ተገኝታችሁ ይህንን ልዑል በጋራ እንድናመልከው ጋብዘናችኋል።
Equip Media- Mamusha Fenta
Halwot Emmanuel Church
Rythm National Choir
Ghion Hotel ግዮን ሆቴል

AmlekoTube

29 Dec, 13:33


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

29 Dec, 13:31


#መንገድ_ኢየሱስ_ነው

AmlekoTube

29 Dec, 12:42


ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሸ መሥዕዋት ለእግዚአብሔር በሚል ርዕስ ከዘማሪት ሀና ተክሌ ጋር አምላካችንን ለማክበር እንገናኝ  ይህን የአምልኮ ድግስ ያዘጋጀው ኤፔክስ ኢቨንትስ ሲሆን ብቸኛ አጋር ኤልሀዳር ኢንጅነሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ነዉ

AmlekoTube

28 Dec, 17:56


“ያዕቆብ ግን ለብቻው ቀረ፤ አንድ ሰውም እስከ ንጋት ድረስ ይታገለው ነበር።”
— ዘፍጥረት 32፥24
ድረስልኝ/Dereselgne/ ዘማሪ ሚካኤል/ሄኒ/ ትባረኩበት ዘንድ እነሆ ብሎናል ከስር ባለው የዩቲዩብ ቻናል ሊንክ ያገኙታል

https://youtu.be/sKd0EYYjeEY?si=9oSf8_w_-xLi-OfF

AmlekoTube

27 Dec, 15:40


ኢየሱስን ማን ትሉታላችሁ?

AmlekoTube

27 Dec, 15:39


1990 ዓ.ም ለቁጥር 1 አልበም የተነሳሁት ፎቶ ነው።

ዘማሪ ዮሴፍ በቀለ

AmlekoTube

27 Dec, 15:38


ዝም ብዬ እቆማለሁ
ሰልፉን ላንተ እለቃለሁ!!

Hanna Tekle

AmlekoTube

25 Dec, 16:09


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

24 Dec, 18:40


Men gives the Award God gives The Reward….wow 🙏🙏

AmlekoTube

24 Dec, 16:58


የታዋቂው የፊልም አክተር ዴንዝል ዋሽንግተን ጌታን እንደግል አዳኝ አምኖ ተቀብሎ ተጠምቋል።
ጊዜው የወንጌል ነው

AmlekoTube

07 Dec, 16:31


አንተ ስላለኸኝ ሸክሜ ቀለልኝ
ወደ አንተ መጥቼ በእግርህ ስር አረፍኩኝ
በጸናውና በብርቱ ክንድህ አሳርፈህኛል
ክብር ይሁንልህ 🙏

https://www.youtube.com/watch?v=8Gcspgmsmi0

AmlekoTube

07 Dec, 15:01


https://youtu.be/Joi3LBwCQZA?si=5DtXQDkx--OGAZZ6

AmlekoTube

07 Dec, 14:37


የሚዬ ድጋሚ በእግዚአብሔር አደባባዮች ቆመሽ እንደማይ አልጠራጠርም

AmlekoTube

07 Dec, 14:32


ተለቋል‼️

#አሜ የተሰኝ በዘማሪ ሰላም አሹሮ ግሩም የሀላብኛ መዝሙር ትባረኩበት ዘንድ ይዞልን መቷል።

ሙሉ ቪድዮ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል

#ሼር በማድረግ ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች ያጋሩ!!!!

ይህንን የመዝሙር ቪዲዮ እንዲሳካ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንላለን

https://youtu.be/d9CVUNjs310?si=XU55SmRIMXvl8ZRI

AmlekoTube

06 Dec, 16:09


የማቴዎስ ወንጌል 26:41፤ ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው፡ አለው።

ታላቅ የእግዚአብሔር የጉብኝት ቀን
ታላቅ የመታሰብ ቀን
ታላቅ የመፈታት የመፈወስ ቀን ተዘጋጅቷል
የፊታችን እሁድ ህዳር 29/2017 ከማለዳው 12:00 ጀምሮ እንዳትቀሩ

የመንግስቱ ወንጌል አለም አቀፍ ቤተክርስቲያን አድራሻ፡-ታክሲ ወይም አውቶቡስ ለምትይዙ

ከአራት ኪሎ ታክሲ ተራ ቤላ ታክሲ በመሳፈር ቤላ አስራ አስራ ስምንት ማዞሪያ ወደ አቦ በሚወስደው መንገድ 200 ሜትር እደተጋዙ በስተግራ በኩል ያገኙናል

ለበለጠ -መረጃ
+251944723090
+251944723091
+251944723092
+251944723093

www.thegospelofkingdom.org

AmlekoTube

06 Dec, 12:19


የእግዚአብሔርን አብሮነት የሚያስታውስ ዝማሬ በዘማሪት ሩት ያቆብ!

እኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን። 1ቆሮ 8:6

ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ዝማሬውን ያዳምጡ!

እኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን። 1ቆሮ 8:6

👉 https://youtu.be/8Gcspgmsmi0

AmlekoTube

06 Dec, 09:26


ሀሉ በአንተ ነው ።

AmlekoTube

06 Dec, 08:08


እስከ እኩለ ለሊት የቆየ ቀረፃ ጨርሼ ስልክ ስከፍት በርካታ ወዳጆቼ ተመረጥሽ የሚል ነገር ሰምተን ነው የሚል መልእክት ልከዋል።

በወዳጆቼ ጥቆማ ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ስገባ ተሰራጭቶ ያየሁት መረጃ በፍፁም የማላውቀውና ከሌላው ሰው ዘግይቶ ነበር ያየሁት።

በግሌ በፕሮሞሽን፣ መድረክ መምራትና መሰል ጉዳዮች በሙያዬ እንዳግዝ በስልክ ተጠይቄ ፍቃደኛ ነኝ በሙያዬ አግዛችኋለሁ የሚል የስልክ ምላሽ ሰጥቻለሁ። መረጃ ዎች ላኪልን ስባልም በፍቃደኝነት ልኬያለሁ።

ከዚህ ውጭ ግዮን ሆቴል ተካሄደ ስለተባለ ስብሰባ የማውቀው ነገር አልነበረም፣ በቦታውም አልነበርኩም፣ ጥሪም አልደረሰኝም።

AmlekoTube

06 Dec, 06:24


ማስተዋል ስሟ ብቻ ይመራል

AmlekoTube

05 Dec, 16:26


መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ብሩካን‼️

የአዲስ አበባ ከተማ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስገራሚ ምርጫ !

ፌደሬሽኑ ጉባዔውን ዛሬ ያከናወነ ሲሆን የቀጣይ 4 ዓመታት ስራ አስፈፃሚዎችን መርጧል።

ጉባዔውም ኢንጅነር ኃይለኢየሱስ ፍስሐን ፕሬዚዳንት አድርጎ ሲመርጥ ፤ አርቲስት ማስተዋል ወንድወሰንን ምክትል ፕሬዚዳንት እና አርቲስት ሐረገወይን አሰፋን አቃቤ ነዋይ አድርጎ መርጧል።

“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።”
— 2ኛ ቆሮ 5፥17

AmlekoTube

05 Dec, 13:14


ውድ ወዳጆች
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር

"ለክብሩ" TO HIS GLORY

በሚል መሪ ሃሳብ
የካቲት 30/March 9, 2025 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የመዝሙር  ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት አብረን አምላካችንን እግዚአብሔርን በዝማሬ እንድናመልክ የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆንበፍቅር እና በአክብሮት እጋብዛለሁ:: ለዝግጅቱ መሳካት እና መከናወን በፀሎታችሁ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!

AmlekoTube

04 Dec, 13:40


ተለቋል‼️

#አንተ ስላለኸኝ የተሰኝ በዘማሪት ሩት ያቆብ ግሩም መዝሙር ትባረኩበት ዘንድ ይዛልን መታለች።

ሙሉ ቪድዮ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል

#ሼር በማድረግ ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች ያጋሩ!!!!

ይህንን የመዝሙር ቪዲዮ እንዲሳካ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንላለን

https://www.youtube.com/shorts/4ztUNcRVa3E

AmlekoTube

04 Dec, 05:21


እልልል ዛሬ ደግሞ የእንዳልክ ታላቅ እህት ጌታን ተቀበለች😇🙌🙌🙌 ሙሉ ቤተሰቡ ተወረሰ ! ሼር አድርጉ

እንስራ (ማሠሮ፤ ገንቦ) ይዛ በየሠፈሩ ምትዞር እህቴን፤ እንስራ ላይ ጨርቅ ጨርቁ ላይ የሆነ ስዕል፤ ስዕሉ ላይ 3 ክፍተት ያለዉ እንጨት እዛ ላይ ሻማ ይዛ ከተማ ለከተማ የምትዞረዉን እህቴን ጌታ እንስራ አስጥሎአት መጽሐፍ ቅዱስ አስያዛት!! ለሊት ደዉላ ያንተን ኢየሱስ አገኘሁት አለችኝ።

AmlekoTube

04 Dec, 04:06


ውድ ወዳጆች
እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር

"ለክብሩ" TO HIS GLORY

በሚል መሪ ሃሳብ
የካቲት 30/March 9, 2025 በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ የመዝሙር ድግስ ይኖረናል:: ሁላችሁ በዚህ ዝግጅት ላይ በመገኘት አብረን አምላካችንን እግዚአብሔርን በዝማሬ እንድናመልክ የበረከቱ ተካፋዮች እንድንሆንበፍቅር እና በአክብሮት እጋብዛለሁ:: ለዝግጅቱ መሳካት እና መከናወን በፀሎታችሁ አብራችሁኝ እንድትሆኑ በታላቅ ትህትና እጠይቃለሁ:: የእግዚአብሔር ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን!!

AmlekoTube

30 Nov, 11:54


የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን‼️

AmlekoTube

30 Nov, 10:08


ተለቋል‼️

የፓስተር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እንዲህ ነው የተሰኘ የዝማሬ አልበም በራሱ የዩቲዩብ ቻናል ተለቋል ተባረኩበት።

AmlekoTube

30 Nov, 05:16


የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናል።

AmlekoTube

29 Nov, 17:40


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

29 Nov, 08:21


የምንወደው ወንድማችን መጋቢ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እንዲህ ነው የዝማሬ አልበም የፊታችን ህዳር 21 በቤተምህረት ቤተክርስቲያን ይመረቃል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

AmlekoTube

29 Nov, 03:27


Coming soon‼️

AmlekoTube

29 Nov, 03:22


የምንወደው ወንድማችን መጋቢ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እንዲህ ነው የዝማሬ አልበም የፊታችን ህዳር 21 በቤተምህረት ቤተክርስቲያን ይመረቃል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

AmlekoTube

28 Nov, 18:43


400 ሺህ ተከታይ 🙏 🎉🎉🎊🎊

በዚህ በሚዲያ ዘመን የእግዚአብሔርን ሃሳብ ለማገልገል ሚዲያ አይነተኛ መሳሪያ ነው። ይኸው ይህን ዕውነት አምኖ ስራ የጀመረው አምልኮ ቲዩብ ከተመሰረተ አስር አንድ ዓመት አስቆጠረ በነዚህ ግዜያትም አራት መቶ ሺህ ተከታይ አፍርተናል

በክርስቲያን ሚዲያ ፈር ቀዳጁ ወይም ቀዳሚው አምልኮ ቲዩብ ህይወትን የሚያንፁ መንፈሳዊ መልዕክቶችን በመላው ዓለም ላሉ ተከታዮቹ እያደረሰ መንፈሳዊ ዜናዎችን በትኩሱ እያቀበለ ዛሬ ላይ ደርሷል።

በእነዚህ ዓመታት ከኛ ጋር የነበራችሁትን እናንተን እንዲሁም በተለያያ መልክ ተሳትፎ ትብብር ያደረጉ ተቋማትና ግለሰቦችን ከልብ እናመሰግናለን።

አየሩን ሁሉ ለእግዚአብሔር ዓላማ ለማዋል እንበረታለን! 

@AmlekoTube

AmlekoTube

28 Nov, 18:38


ስለ Victory sound ✌️
በመጪው ጊዜ ብቸኛው የመንፈሳዊ ዝማሬዎች እና ስብከቶች  stream ማድረጊያ ፕላትፎርም  መሆኑን ያውቃሉ።🥰
አሁኑኑ ፕላትፎርሙን አውርደው አንድም ለአዳዲስ ዝማሬዎች ይዘጋጁ አንድም ያሸንፋ።😍
ለiphone እና ለ web በቅርብ
ለ አንድሮይድ ከታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ

https://tinyurl.com/2f44rr3x

AmlekoTube

28 Nov, 08:51


#መፅሀፈ #ሩት 1-4
#ዮቶር #ጥበባት  መፅሀፍ ቅዱስንና
መንፈሳዊ መፅሀፍትን በድምፀ መፅሀፍ መተግበሪያ እና በተለያዩ ድህረ-ገፃች ላይ ለመግኘት አዳጋች መሆኑን የተረዳው ዮቶር ጥበባት መፅሐፍ ቅዱስንና መንፈሳዊ መፅሀፍት በድምፅ መፅሀፍ ተርኮ ወደ አድማጭ ለማድረስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲያበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው  🤗 https://youtu.be/eFeJrXOuUVw?si=Dto04mXyVYbdX6V3
በዚህ ገፅ ገብተው ያድምጡ
#አዲሱ​ #መደበኛ​ #ትርጉም​ መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ #audioBible​
#ዮቶር_ጥበባት​ #audiobible​ #yotorart​ #scriptures​ #Yotor​.Art  #አዲሱ​.መ.ት

AmlekoTube

28 Nov, 07:55


ዘማሪ ሐዋዝ ከዚህ በፊት በኦርቶዶክስ
ቤት ሲያገለግል የገጠመዉን ከተናገረዉ፦

"ማኅተሙን የፈታኸው፣ መጽሐፉንም የገለጥከው
የታረድክልኝ መታመኛዬ፣ ጌታ ኢየሱስ ንገስ ቤዛዬ።
እያልኩ በምዘምርበት ጊዜ አንድ አባት ጠሩኝና ኢየሱስ፣ ኢየሱስ ማለት አያዋጣህም ሲሉኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት። በጣም ትልቅ ሥልጣን ያላቸው አባት ናቸው። በጣም ስለደነገጥኩ እንዴትም፣ ለምንም ብዬ ሳልጠይቅ ነው ዝም ብዬ ወደ ቦታዬ ሄጄ ተቀመጥኩት። ምክንያቱም ሰዉ መዝሙሩን በእንባ ነበር ሲሰማ የነበረው።

ሌላው፣ 2004 ዓመተ ምህረት ነው። አዲስ አበባ ውስጥ አንድ ደብር ሄጄ፣ "አማኑኤል ይቅር ባይ ነው ፍቅርህ..." የሚለውን የዲያቆን እዝራ ኃይለ ሚካኤልን ዝማሬ ዘምሬ ከመድረክ ስወርድ ሊደበድቡኝ በሚፈልጉ ሰዎች ተከበብኩኝ። ምድነው? ብዬ ስጠይቅ የዘመርከው መዝሙር ትክክል አይደለም አሉኝ። ምንድነው ትክክል ያልሆነው? ስል፣ "ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ማለት ይበዛበታል፣ የመናፍቃን መዝሙር ነው።" ተባልኩ።... ያን ዕለትም የማልጠብቀው ነገር ስለገጠመኝ በጣም ነበር የደነገጥኩት። ከዚያ በኋላ ባለው ነገር ግን እየበረታሁ፣ እየተጽናናሁ መጣሁ። ስሙ ከተያዘ ነቀፋና ጉሰማ ሊኖር እንደሚችል ለልቤ ነገርኩት። " ብሎ ነበር።

እንግዴህ ወደዚያ ነዉ ተመለስኩ ያለዉ 🤔😭

AmlekoTube

28 Nov, 05:44


የምንወደው ወንድማችን መጋቢ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እንዲህ ነው የዝማሬ አልበም የፊታችን ህዳር 21 በቤተምህረት ቤተክርስቲያን ይመረቃል።
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል

AmlekoTube

27 Nov, 17:14


እንኳን ተወለድሽ‼️
መልካም ልደት
Happy birthday 🎂

AmlekoTube

26 Nov, 15:17


#መፅሀፈ #ሩት 1-4
#ዮቶር #ጥበባት መፅሀፍ ቅዱስንና
መንፈሳዊ መፅሀፍትን በድምፀ መፅሀፍ መተግበሪያ እና በተለያዩ ድህረ-ገፃች ላይ ለመግኘት አዳጋች መሆኑን የተረዳው ዮቶር ጥበባት መፅሐፍ ቅዱስንና መንፈሳዊ መፅሀፍት በድምፅ መፅሀፍ ተርኮ ወደ አድማጭ ለማድረስ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲያበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው 🤗 https://youtu.be/eFeJrXOuUVw?si=Dto04mXyVYbdX6V3
በዚህ ገፅ ገብተው ያድምጡ
#አዲሱ​ #መደበኛ​ #ትርጉም​ መፅሀፍ ቅዱስ በድምፅ #audioBible​
#ዮቶር_ጥበባት​ #audiobible​ #yotorart​ #scriptures​ #Yotor​.Art #አዲሱ​.መ.ት

AmlekoTube

26 Nov, 07:57


| @YealemBirhankirstosTV
| @YealemBirhankirstosTV
◈◈◈ JOIN US ◈◈◈

AmlekoTube

26 Nov, 07:54


Achi
Solomon Alemu
Oromo Song | 6 MB
| @YealemBirhankirstosTV
| @YealemBirhankirstosTV
◈◈ JOIN US ◈◈

AmlekoTube

26 Nov, 05:17


ሰላም ለሁላችሁ ይሁን:
ጌታ ቢፈቅድ ዲሴምበር 7 ቀን የመጀመሪያ ሙሉ የመዝሙር ድግስ አዘጋጅቻለሁ::ከአራቱም የመዝሙር አልበሞቼ የተወጣጡ መዝሙሮችን ከሙዚቀኞች ጋር አጥንተን በፀሎት እየተዘጋጄን ነው::በዕለቱ በፎር ኮርነርስ ቤተክርስትያን ተገኝታችሁ ጌታን አብረን እንድናመል በፍቅር እጋብኅዛችሗለሁ::
ተባረኩ!

33 University Blvd, E.
Silver Spring, MD. 20901

AmlekoTube

25 Nov, 17:06


ሃጥያተኛ ብትሆን እንኳን እንዲሁ የሚወድህ፣ ሃጥያተኛ የሆነ ሁሉ ደግሞ ምህረት የሚያገኝበት አዲሱ ኪዳን የዓለም ሁሉ መድኃኒት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ይህም የምህረት ኪዳን ላይሻር፣ ላይጠፋ በደሙ ታትሟል። በኃጢአትህ ሙት ለነበርክ ላንተ፤ አንዱ ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ በሰራልህ ስራ እግዚአብሔር ላንተ ያለውን አስደናቂ ፍቅር አስረድቶሀል:: በዚህም በልጁ ስራ በማመን ደግሞ ከኃጢያት መዳን እንድትችል መንገድ ሆኖልሀል። በደለኛ እንኳን ብትሆን የሞተልህ ኢየሱስ እንዲሁ ስለወደደህ በፍቅሩም ዘላለም እረፍት ወደሆነው ወደ አባቱ መንግስት ይጠራሀል:: ዛሬ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ወደተደረገልህ ጥሪ ልትመጣ ትወዳለህ? ካጎበጠህ የሀጢአት ሸክም ልታርፍ ትወዳለህ? ና ወደ ኢየሱስ እርሱ ከሸክም ሁሉ ይገላግልሀል!
ያሉብህን ጥያቄዎች ልንመልስልህ፣ ልንረዳህ በዚህ አለን::

#ኢየሱስ_ሰውን_ሁሉ_ይወዳል

የኢትዮጵያ ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተክርስቲያን

AmlekoTube

25 Nov, 16:36


በጣም የምነወድሽ አህታቺን መስክዬ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ‼️

AmlekoTube

25 Nov, 16:20


"መሥዋዕት ለእግዚአብሔር" የተሰኘ የመዝሙር ድግስ ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሽ‼️

ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ጥር 4 በሚሊንየም አዳራሽ "መሥዋዕት ለእግዚአብሔር" በተሰኘ መሪ ቃል ምስጋናና አምልኮ የሚገባውን አምላካችንን እግዚአብሔርን ለማመስገንና ለማምለክ ቀጠሮ ይዘናል!
እስከዚያው ሁላችሁም በፀሎት እንድታስቡን እንጠይቃለን!

"ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤
የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።”
መዝሙር 50:23
በምስጋና የብዙ ጥያቄ ድል አለ በምስጋና ፊቱ እንቅረብ!

የዚህን ፕሮግራም ሙሉ ወጪ በራስ ተነሳሽነትና ፍቃደኝነት በመሸፈን የተባበረኝ El-hadar Engineering PLC ሲሆን APEX Events ደግሞ ሙሉ ዝግጅቱን በማስተባበር ላይ ይገኛል!ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን!

ክብር ሁሉ በነገር ሁሉ ለረዳኝ ለእግዚአብሔር ይሁን!
እህታችሁ ዘማሪት ሀና ተክሌ ነኝ ተባረኩ!

AmlekoTube

25 Nov, 15:34


"እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን"
AmlekoTube - አምልኮቲዩብ

AmlekoTube

25 Nov, 14:27


📌 Location ፒያሳ ሀገር ፍቅር
አድዋ ፊትለፊት

ለ 3ኛ ጊዜ የንግድ ሱቅ ከቴምር ፕሮፐርቲስ

የንግድ ሱቆች በ 900 ሺ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ እየሸጥን እንገኛለን።

☑️4ተኛ እና  5ተኛ  ፎቅ
      ሙሉ ክፍያ=3,900,000 ብር
      ቅድመ ክፍያ=900,000 ብር

☑️3ተኛ ፎቅ
      ሙሉ ክፍያ=4,200,000 ብር
      ቅድመ ክፍያ=1,200,000 ብር

☑️2ተኛ ፎቅ
ሙሉ ክፍያ =4,800,000 ብር
  ቅድመ ክፍያ =1,500,000 ብር

☑️1ኛ ፎቅ
ሙሉ ክፍያ= 5,500,000 ብር
ቅድመ ክፍያ=2,000,000 ብር

☑️ግራውንድ

  ሙሉ ክፍያ=7,000,000 ብር
  ቅድመ ክፍያ= 2,800,000 ብር
          

በ 1 አመት ከ 6ወር ውስጥ በመክፈል የሚረከቡት።

☎️0976195835
ይደውሉልን ያማክሩን ሳይቱን ይጎብኙ።

AmlekoTube

25 Nov, 13:26


ያልተጠበቀው የዲያቆን ሐዋዝ ውሳኔ 🥹

AmlekoTube

25 Nov, 11:51


ዶናልድ ትረምፕ በመጪው ጥር ስልጣን ላይ ሲወጡ ፆታቸውን የቀየሩ 15 ሺ የአሜሪካ ወታደር አባላትን ከስራ እንደሚያባሩ ይጠበቃል ሲል አርቲ ሚዲያ ዘግቧል።

Via : አንኳር_መረጃ

AmlekoTube

23 Nov, 18:39


Victory sound በቅርብ ቀን ከፖስተር nick ሚኒስትሪ ጋር በመተባበር  የፓስተር nick ስብከቶችን  በplatformአችን በኩል ይዘን የምንመጣ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።

አሁኑኑ ለአንድሮይድ ሊንክ https://tinyurl.com/2f44rr3x አውርደው ይጠብቁ። 😊

AmlekoTube

23 Nov, 17:01


በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ማረሚያ ቤት የሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ጌታን ተቀብለዉ የደህንነት ትምህርት ተምረዉ የውሐ ጥምቀት ወስደዋል። ክብር ለጌታ ይሁን!!

via፦ አገልጋይ ጳዉሎስ ቶሌራ

AmlekoTube

23 Nov, 12:05


#በቀብር_ላይ_ወንጌል_ተሰበከ::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ
በእማማ ወ/ሮ ሰርሚቱ ዩቱላ ወደ ምትናፍቀው አና ወዳገለገለችሁ ጌታ በመሄዷ ምክንያት በቀብሯ ላይ ወንጌል ተሰብኳል።

#መጽናናት_ለመላው_ቤተሰብ_
ይሁን
በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ወንጌል እንዲሰበክ ከፈለጉ:-
0916623103
0911807101

በሰርግ ቢሆን በለቅሶ 
ወንጌል ይሰበካል::

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

AmlekoTube

22 Nov, 05:03


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

13 Nov, 16:52


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

13 Nov, 03:55


ደግሞ ሌላ በረከት ለቅዱሳን ከፓስተርና ዘማሪ እንዳለ

" እስከ አሁን ድረስ እግዚአብሔር ረድቶናል፡ ሲል አቤንኤዘር ብሎ ጠራው።
በጌታ የተወደዳችሁ ቤተሰቦች ሰላም ይብዛላችሁ...
ከእኔ አቅምና ብርታት ሳይሆን ከእርሱ ምህረትና እርዳታ የተነሳ 23 ዝማሬዎችን የያዘው አልበም እነሆ ተጠናቀቀ
በሰማይ እና በምድር ክበር ለእርሱ ብቻ ይሁን🙌🙌

#ስለሆነም በ ሕዳር 21-2017 ቅዳሜ ከሰሃት ከ 8 ሰሃት ጀምሮ በአዲስ አበባ ቤተምህረት ቤ/ክ አምላካችንን ለቅድስናው መታሰቢያ እየዘመርን በማምለክ አልበሙን በይፋ እንለቃለን...አብራችሁን ጌታን ለማምለክ እንደ ጌታ ፈቃድ በዚያው እንገናኝ ያምላኬ መልካምነት ከፊታችሁ ይቅደም🙏🏾🙏🏾

ፓስተር ዘማሪ እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

AmlekoTube

12 Nov, 13:37


𝑆𝑎𝑔𝑎𝑙𝑒𝑒 𝑊𝑎𝑎𝑞𝑎𝑦𝑦𝑜 𝑔𝑜𝑜𝑓𝑡𝑎𝑎 𝑘𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎𝑛𝑖𝑖 𝑔𝑎𝑎𝑟𝑖𝑖 𝑔𝑜𝑜𝑡𝑎𝑛𝑖𝑖 𝑦𝑜𝑜 𝑑ℎ𝑎𝑔𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎𝑛, 𝑎𝑏𝑏𝑜𝑜𝑚𝑚𝑖𝑖 𝑖𝑠𝑎𝑎 𝑖𝑠𝑎 𝑎𝑛𝑖 ℎ𝑎𝑟'𝑎 𝑖𝑠𝑖𝑛 𝑎𝑏𝑏𝑜𝑜𝑚𝑢𝑠 𝑔𝑎𝑎𝑟𝑖𝑖 𝑔𝑜𝑜𝑡𝑎𝑛𝑖𝑖 𝑦𝑜𝑜 𝑒𝑒𝑔𝑑𝑎𝑛, 𝑊𝑎𝑎𝑞𝑎𝑦𝑦𝑜 𝑔𝑜𝑜𝑓𝑡𝑎𝑎𝑛 𝑘𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎𝑛 𝑠𝑎𝑏𝑎 𝑤𝑎𝑟𝑟𝑎 𝑘𝑎𝑎𝑛 ℎ𝑢𝑛𝑑𝑢𝑚𝑎𝑎 𝑔𝑎𝑟𝑎𝑟𝑟𝑎𝑎 𝑖𝑠𝑖𝑛 𝑖𝑛 𝑜𝑜𝑙𝑐ℎ𝑎*.
(𝑆.𝐾𝑒𝑒𝑠𝑠𝑎 𝐷𝑒𝑒𝑏𝑖𝑖 28:1).

𝐍𝐚𝐠𝐚𝐚𝐧 𝐖𝐚𝐚𝐪𝐚𝐲𝐲𝐨𝐨 𝐢𝐬𝐢𝐧𝐢𝐢𝐟 𝐡𝐚𝐚 𝐛𝐚𝐚𝐲’𝐚𝐭𝐮!

Nuyi, Gartuun faarfattota Joobiraa, faarfattoota waldaa Makaana Yesus Naqamtee yommuu taanu, faarfannoota galataa, waaqefannaa, qalbii diddiirannaa fi ergaa Waaqayyoo sabaaf qabu of keessaa qaban dhiyeessuudhaan yeroo adda addaatti sabaaf dhiyeessaa turuun keenya ni yaadatama.
Yeroo ammaa kanattis immoo, faarfannaa “𝐁𝐢𝐲𝐲𝐚 𝐊𝐨𝐨 𝐄𝐞𝐛𝐛𝐢𝐬𝐢” jedhu faarsaa kadhannaa fi ergaa yeroo kan of keessaa qabu bifa viidiyoo kiliippiitiin saba keenyaaf dhiyeessuuf qophii xumurree jirra.

Kanaaf, guyyaa gaafa, 𝐍𝐨𝐯. 𝟏𝟔, 𝟐𝟎𝟐𝟒, karaa YouTube channel “𝐉𝐎𝐁𝐈𝐑𝐀 𝐆𝐄𝐍𝐄𝐑𝐀𝐓𝐈𝐎𝐍 𝐒𝐎𝐍𝐆𝐒 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋” jedhu waan gadhifamuuf channel kana subscribe gochuudhaan akkasumas maxxansa kana namoota kanneen birootif qooduudhaan; faarsaa ergaa yeroo kana saba biraan ga’uudhaan gahee keessan akka baatan jaalala gooftaan isiin affeerra.
Eebbifamaa!

https://www.youtube.com/@JobiraGenerationSongsOfficial

AmlekoTube

12 Nov, 09:59


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

12 Nov, 08:56


እኔን ፈልጉ፥ በሕይወትም ትኖራላችሁ፤
ት.አሞ 5:4
https://youtu.be/jjae995rN-A?si=Dru-gqQCRWr8BAc5

AmlekoTube

11 Nov, 05:42


የእየሱስ ትውልድ‼️
AmlekoTube - አምልኮቲዩብ

AmlekoTube

11 Nov, 05:11


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ፍሬም የሌላቸውን የመስታወት የእጅ ሀዲዶቻችንን በመጠቀም ቤትዎን የላቀ ያድርጉት

Options/ ምርጫ ያለዎ
Luxurious look/ የቅንጦት መልክ
Strong/ ጠንካራ
For indoor & outdoor/ ውስጥ እና ውጭ የሚሆን
Modern/ ዘመናዊ

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

10 Nov, 13:56


በአሁኑ ሰዓት እንጦጦ ተራራ ላይ እንዲህ ኢየሱስ በዝማሬ እየነገሰ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ያድናል።

AmlekoTube

10 Nov, 10:16


ጉዞ ወደ እንጦጦ ፓርክ .....
ጌታን ብዬ.... አተረፍኩ እንጂ አልከሰርኩም
ሞላልኝ እንጂ አልከሰርኩም
ልጅነትን አገኘሁኝ

AmlekoTube

10 Nov, 03:57


ይሄ ነው የገባኝ የመዝሙር ድግስ ሊጀመር ሰአታት ቀርተውታል። ዛሬ ኢየሱስን በእንጦጦ ተራራ ላይ እናነግሰዋለን። የከተማዋን መንፈሳዊ ከፍታ እንቆጣጠረዋለን።
ዛሬ እሁድ ከ8 ሰአት ጀምሮ ከጆሲ ጋር ጌታን ከፍ ለማድረግ እንጦጦ እንገናኝ

AmlekoTube

10 Nov, 03:55


ዛሬ እሁድ ከ8 ሰአት ጀምሮ ከጆሲ ጋር ጌታን ከፍ ለማድረግ እንጦጦ እንገናኝ‼️

AmlekoTube

08 Nov, 03:55


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

07 Nov, 16:53


ይሄነው የገባኝ የመዝሙር ድግስ
🗓  ህዳር 1 እሁድ
🕐  ከቀኑ 8:00 ስዓት
📌  በእንጦጦ ፓርክ አምፊቲያትር ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል በሱሉልታ በር ብቻ
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል መቅረት አይቻልም

©️ AmlekoTube

AmlekoTube

07 Nov, 15:03


ነብይ ጥላሁን እንኳን ተወለድክልን‼️

አብዝተን የምንወደው የእግዚአብሔርን ቃል ፈትፍቶ የማጉረስ ያህል በልዩ መረዳት የሚያስተምረን፣ ብዙሀኑን ወደቃሉ የመለሰው ነብይ ጥሌ ዛሬ የተወለደበት ቀን ነው። እንኳን ተወለድክ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንህን ሁሉ የምታገለግለው ጌታ የበረከት ያድርግልህ አብዝተን እንወድሀለን

AmlekoTube

07 Nov, 09:25


አባታችን ዳኑ‼️
ተወዳጁና አንጋፋው አርቲስት ጋሼ ሁሉን ነገር እርግፍ አድርገው እየሱስን መርጠዋል የውሃ ጥምቀትም ወስደዋል ጌታ ይመስገን 🙏

AmlekoTube

07 Nov, 09:10


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

02 Nov, 19:01


ቅዱሳን ይህን የ ዘማሪ Habtamu Shibru የዝማሬ አልበም እንድትባረኩበት እጋብዛለሁ 🙏🙏😇 ታተርፋላችሁ በብዙ 🙏

https://youtube.com/@zemarihabtamushibruofficial?si=9o5M77YHgs9PoP2X

AmlekoTube

02 Nov, 18:40


አምልኮ ቲዩብ ላይ በሚያቀርባቸው የተለያዩ ግሩም መልእክት ያላቸው ፅሁፎቹ የምናቀው ባልደባችን ጥላሁን ሁሴን ዛሬ በቄራ ቃለህይወት ቤተክርስቲያን የጋብቻ ስነስርዓቱን ፈፅሟል ፤ እንኳን ጌታ ረዳችሁ።

አምልኮቱብ እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን መልካም የትዳር ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

AmlekoTube

02 Nov, 18:12


መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉም በሚል መሪ ቃል የጎዳና ላይ ሩጫ በአርባምንጭ ከተማ ተካሂዷል

በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን መካነ ኢየሱስ አዘጋጅነት "መጽሐፍ ቅዱስ ለሁሉም" በሚል መሪ ቃል 125ኛ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉም አገልግሎት ክብረ በዓልን ምክንያት በሚድረግ የተለያዩ ዝግጅቶችም በአርባምንጭ ከተማ ተከናውነዋል።

AmlekoTube

02 Nov, 17:03


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

31 Oct, 06:07


#ሞላን 6 #አመት
#የረዳን_እግዚአብሔር_ነው
ባለፉት 6 አመታት ያለ መሰልቸት ከኢትዮጵያን ለኢየሱስ ጋር አብራችሁን በሁሉ ከጎናችን የነበራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳን አደረሳችሁ።
በነዚህ አመታት ወንጌል ተሰርቷል ነፍሳት ድነዋል; ቤተክርስቲያን ተተክላለች ይሄን ሁሉ እናንተን ተጠቅሞ እግዚአብሔር ለበረከት አድርጎናል።

#በገንዘብ
#በፀሎት
#በሚዲያ
#በቁሳቁስ
#በምክር እና በመሳሰሉት ሁሉ ስለ ወንጌል ከጎናችን የነበራችሁ እግዚአብሔር ቤታችሁን ይባርክ ለበረከት ሁኑ።
ወንጌል ይቀጥላል
(በዚህ ሕብረት ወንጌል አብሮ በመስራት ከተጠቀሙት ውስጥ አንዱ ወንድማገኝ ከበደ ነኝ )

6ተኛውን አመት በአፖስቶ ይርጋለም ጥቅምት 22 ዓርብ ከጠዋት ከ1:00 ሰዓት ጀምሮ እንጓዛለን።

አፖስቶዎች ተዘጋጁ ወንጌል ይሰበካል።


አፖስቶን ለኢየሱስ

#ኢትዮጵያን_ለኢየሱስ

AmlekoTube

26 Oct, 07:23


https://youtu.be/vrAh4pM7GlQ?si=ef5sc8Senb1DVdov

AmlekoTube

25 Oct, 18:42


እግዚአብሔር ይማርሽ ዘማሪት የምስራች። ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል።

AmlekoTube

25 Oct, 18:21


#Happy_anniversary E4J
እንኳን አደረሳችሁ
ከሀዋሳ መሄድ የምትፈልጉ
ጠዋት 1:00 ሰዓት ሞኖፖል መካነ ኢየሱስ  እንገናኝ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ ሕብረት የተመሰረተበት 6ያኛውን  አመት ምክንያት በማድረግ ጥቅምት 22/2017 ዓርብ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በአፖስቶ ከተማ ወንጌል ይሰበካል።

በዕለቱ ጠዋት ላይ
የስልጠና እና የአንድነት የፀሎት ጊዜ በአፖስቶ ሕይወት ብርሃን
ከሰዓት በኃላ ከአፖስቶ ከተማ አብያተክርስቲያናት ጋር በመተባበር በጎዳናዎች ላይ ወንጌል ይሰበካል።

የየራሳችሁን ትራንስፖርት እና የምሳ ወጪ የምትችሉ ከታች ባሉ ስልክ በመደወል ተመዝገቡ
+251943196205
0916623103
+251920938752
+251955314185
+251932513481

#ማሳሰቢያ ይሄን ፕሮግራም ም/ት በማድረግ ሐሙስ ጥቅምት 21 ከሰዓት በኃላ 11:00 ሰዓት ለዚህ ጉዞ የፀሎት ጊዜ አለ ቦታ ሀዋሳ ግሬት ኮሚሽን ግቢ።

ኢትዮጵያን ለኢየሱስ 
channel @e4jsong  https://t.me/e4jsong

Group. @e4jesus

https://www.facebook.com/e4j.ethiopea?mibextid=ZbWKwL

   ኢትዮጵያን ለኢየሱስ (E4J)

AmlekoTube

25 Oct, 16:53


https://youtube.com/shorts/cnYiF_zIY9U?si=dvJF3XWSeZW5-fSL

AmlekoTube

24 Oct, 11:01


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

23 Oct, 04:29


Coming soon
Live song
Subscribe now

https://youtube.com/@exodussound-f1y?si=i9PB3w004KjB0amx

AmlekoTube

22 Oct, 16:16


Artisan Aluminum, Glass Work And Supply

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs
♦️Aluminum work and supply
♦️Glass and Accessories supply

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ፤ የአልሙንየም ስራ እና የመስታወት ፤ አልሙኒየም አቅርቦት ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

22 Oct, 16:09


ተለቋል‼️

#ብቻ ከፊትህ የተሰኝ በዘማሪ ቢንያም ፀጋዬ ግሩም መዝሙር ትባረኩበት ዘንድ ይዞልን መቷል።

ሙሉ ቪድዮ ከታች ባለው ሊንክ ያገኙታል
https://youtu.be/jjae995rN-A?si=Dru-gqQCRWr8BAc5

#ሼር በማድረግ ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች ያጋሩ!!!!

ይህንን የመዝሙር ቪዲዮ እንዲሳካ ላደረጋችሁ ሁሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ እንላለን።

AmlekoTube

19 Oct, 04:42


አስደሳች ዜና ለዘማሪዎች እና አገልጋዮች‼️

ያለቀ መዝሙር ያላችሁ፣ አምልኮ ቲዮብ ከአዲስ ዝማሬ ጋር በጋራ በመሆን ዝማሬዎችን ፕሮድዩስ እና ፕሮሞት ማድረግ ፈጣሪ ረድቶን መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።

አሁኑኑ መልዕክትዎን ይላኩልን
በኢሜል አድራሻችን [email protected] አልያም በአምልኮቲዩብ ፌስቡክ ገፅ INBOX መልዕክትዎን ይላኩልን።

እስካሁን ፕሮድዩስ የተደረጉ የዝማሬ ቪዲዮዎችን አዲስ ዝማሬ በሚለው የዩቱብ ቻናል ብቻ ያገኝዋቸዋል፡፡ ሰብስክራይብ በማድረግ አዳዲስ መዝሙሮችን በፍጥነት ያግኙ!!!
https://www.youtube.com/AddisZimare
#ሼር በማድረግ ለሌሎችም የክርስቶስ ቤተሰቦች ያጋሩ!!!!

AmlekoTube

18 Oct, 03:48


Artisan Glass Work

♦️Frameless Temperd Glass Door
♦️Frameless Partition
♦️Handrail
♦️Shower Box
♦️Spider
♦️Stairs

ስራዎችን ለቢሮ፤ ለቤት፤ ለካፌ ለማንኛውም ጠቅላላ የመስታወት ስራ ከፈለጉ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ።
📞 +251900830904
Cmc palm tower 6th floor

AmlekoTube

15 Oct, 23:11


የወላይታ ክርስቲያኖች
በሶዶ በCFAN ኩሩሴድ በተዘጋጀው የሶዶ ከተማ ክርስቲያኖች በሕብረት በጋራ ደስ የሚል የወንጌል ጊዜ እና የአምልኮ ጊዜ መዘጋጀቱ ይታወቃል።
በሳምንቱም በዛው ከተማ የዘፈን ድግስ ይዘጋጃል ተብሏል
በዚህም ምክንያት የሶዶ ክርስቲያኖች ዘፈኑን በመቃወም ላይ ናቸው።

ሁለት ነገሮች አሉ
1 ድምጻችሁ በሁሉ ተሰምቶ ዘፈኑ ከቀረ ተሳክቶላችኃል

2 ዘፈን መዘጋጀቱ የግድ ከሆነ ደሞ አጋጣሚውን ለወንጌል የመጠቀም ዕድል አንደኛውና ዋናው ነው

ስለዚህ በሶዶ ከተማው ወንጌል በመስራት የምትታወቁ ይሄን ትልቅ ዕድል ለወንጌል ተጠቀሙ ይሄን መልዕክት በሶዶ ወንጌል ለሚሰሩ mention በማድረግ አድርሱልኝ።

AmlekoTube

13 Oct, 04:14


ተጨማሪ መንፈሳዊ መረጃ ፤  መንፈሳዊ ቪድዮ ፤ ስብከቶችን ፤ መዝሙሮችን ፤ መንፈሳዊ ዜና ለማግኘት 👉

ቴሌግራም - https://t.me/amlekotube

ቲክቶክ - tiktok.com/@amlekotube

ኢንስታግራም - https://www.instagram.com/amlekotube_official?igsh=MXN3a24zaDZnMDQ4Yg==

©️ AmlekoTube

AmlekoTube

12 Oct, 18:01


https://youtu.be/H1kPLi8xN8w?si=lGYOoJO6qh39ITA3

AmlekoTube

11 Oct, 17:45


ይሄንን ድንቅ ብላቴና ስሙትማ ሙሉ ቪዲዮ ዩቱብ ላይ👇👇
https://youtu.be/UHv76eE0s7A

AmlekoTube

11 Oct, 15:32


https://youtu.be/jjae995rN-A?si=Dru-gqQCRWr8BAc5

AmlekoTube

11 Oct, 07:52


Artisan Glass Work

♦️frameless Temperd የመስታወት በር
♦️ፓርቲሽን
♦️handrail
♦️Shower Box
♦️Spider

ስራዎችን ለቢሮ ለቤት ከፈለጉ በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን
📞 +251900830904