አይባልም™ @aybalem_ende Channel on Telegram

አይባልም

@aybalem_ende


Wellcome to አይባልም !
የማይባሉ ነገሮችን፤ የሚባሉ ነገሮችን ለመጠበቅ ስንል እንደሠኩራለን :)
ሦስተኛው አለም ውስጥ እየኖርክ ካልቀለድክ ቶሎ ትሞታለህ!

.
.
.
አልቃሻን ማሳቅ ለኛ ቀላል ነው።

አይባልም™ (Amharic)

እንኳን ወደ አይባልም™ የእኔን ሐምሌ በደህና መጡ። ይህ በተንጠባጥቀ ቆይታ ስለ ሁለቱ ነገሮች ብቻ ነው እና ሌላ ሁሉም ነገሮችን እያታረመ የሚባለውን መጠበቅ ስለሚያስፈልግ በመሆኑ አብረን እንደሠኩራለን። ማህበረሰብዎ ከኛ መጠን በመመልከት ወጣት። ይሄ የሃገራችን ስለ እኛ የመሞንን መረጃ ነው። ህዝቦች እና ሌላ ተጠቃሚዎች በአንድ ላይ እንዲተፋተል ቻናላችንን በመስመም ቶሎ ትሞታለህን። አይባልም™ ለእኛ የሆነ ነው።

አይባልም

06 Sep, 20:47


ብዙ አይነት እድለ ቢስ ሰው ልታውቅ ትችላለህ...

#ነገር_ግን ዝናብ ዘንቦ መብራት ጠፍቶ ስልኩ እንደዘጋበት ሰው እድለ ቢስ የለም !!

አይባልም

06 Sep, 20:47


ፊትለፊቴ የተቀመጡት ካፕሎች ያስቀናሉ... እሷ ውሃ ነው ይዛ የተቀመጠችው ሄዋኖች ከዚች መልካም ሴት ተማሩ

አይባልም

06 Sep, 20:47


ወጣት ልምሰል ብዬ ቀለል ያለ ልብስ ለብሼ ወጥቼ ... ብርድና ዝናቡ ተቀባበሉኝ.... 😜🤣😂

አይባልም

06 Sep, 20:47


ቀጭን ሴቶች ወገባቸው ይዘው ፎቶ ሲነሱ ቀ ፊደል ነው የሚመስሉኝ 😜😂🤣

አይባልም

06 Sep, 20:47


ጀለስ ጫት መቃም ያቆመበትን አንደኛ አመት ጫት በመቃም እያከበረው ነው😜🤣

አይባልም

06 Sep, 20:47


"ወንድ ልጅ cheat ስላደረገ መፋታት ዝናብ ስለዘነበ ሀገርን እንደመልቀቅ ነዉ። My sister ዝናብ የትም ይዘንባል አርፈሽ ተቀመጪ"

#እያላት_ነው_አንዱ 😜😂🤣

አይባልም

06 Sep, 20:47


"ረዳቱ የ7 ብር መንገድ 10 ብር አስከፈለን እና ለምንድነው የጨመረው ስለው በበርዱ ምክንያት ያለዕቅድ ጓንት ገዝቻለሁ አላለም ...😳

አይባልም

05 Sep, 07:30


አልሳካ ቢልህ መንገድህን እንጂ አላማህን አትቀይር !!

አይባልም

05 Sep, 07:30


አንድም ሴት በሜካፕ ምክንያት የወፍጮ ቤት ሰራተኛ መምሰል የለባትም አራት ነጥብ። 😜😂

አይባልም

05 Sep, 07:30


#እሷ፡ እኔ እና ባሌ እኮ በሳምንት 3 ጊዜ ነው ሚናረገው
#ጓደኛዋ፡ እኔ ደሞ 1 ጊዜ ቢቻ ነው ሚናረገው
#እሷ፡ እንዴ ከማን ጋ ባል እኮ የለሺም ?
#ጓደኛዋ፡ እንዴ ስለ ባልሽ እያወራን መስሎኝ

አይባልም

05 Sep, 07:30


ከኋላ በኩል ወይንስ ከፊት የቱ ነው በጣም የሚያስደስታችሁ..?


#ማለቴ_ታክሲ_ውስጥ_ስትጓዙ🚕

አይባልም

05 Sep, 07:30


ዚህ ዘመን ሲስቅ ያየሁት አንድ ብር ላይ ያለውን ሰውዬ ነበር እሱንም ቀጥቅጠው ሳንቲም አደረጉት🤔

አይባልም

05 Sep, 07:30


የሰው ክፉ እንጂ የጊዜ ክፉ የለም ! ''ክፉ ዘመን'' አንበል እግዚአብሔር ዘመኑን ባርኮ ነው የሰጠን ያልተጠቀመበት ግን ሰው ነው !

አይባልም

05 Sep, 07:30


#አስተውል በሌላ ሰው ውድቀት ፍፅሞ አትሳቅ ጊዜ ባንተ ላይ ምን እንደሚያመጣብህ አታውቅምና !!

አይባልም

03 Sep, 10:47


ሚስቱ "ልብሶቼን እንዳለ ለተራቡ ሰዋች መስጠት እፈልጋለሁ" ስትለው
.
"ያንቺ ልብስ የሚበቃው ካለማ በርግጠኝነት አልተራበም"

አይባልም

03 Sep, 10:46


እንግሊዘኛ መናገር ቀላል ነው በማይገባው ሰው ፊት

አይባልም

03 Sep, 10:44


ቀበሌ የምትሰራው ፋቅረኛዬ😘 ናፍቃኝ ቀበሌ ሄጄ የComputer brightness አንሶ ጨምሬላቸው ነበር። ዛሬ መታወቂያ ላወጣ ሄጄ ሃላፊው አይቶኝ...

#የComputer_ባለሞያው መጣ በደንብ
አ ስ ተ ና ግ ዱ ት

አይባልም

03 Sep, 10:44


ለተመራቂው ታናሽ ወንድሜ ፋዘር ቁልፍ ሠጥቶ ሠርፕራይዝ አድርጎታል አሁን የቀረው ሸሚዙ ላይ መትከል ብቻ ነው😜🤣😂

አይባልም

03 Sep, 10:44


ወንድሜ ቢራና ድራፍት🍺🍻 ከሚያጣጡህጋ አሸሸ ገዳሜ ስትል ውሃ አጣጭህን እንዳታጣ !!

አይባልም

03 Sep, 10:44


እንዴት ነው አምሮብኛል..? ስትሉት
አይ አላማረብህም ቀይረው የሚል ልብስ ነጋዴ የት ይሆን የሚገኘው?🤔🤔