ግጥም ናት ሕይወቴ @amharic_music_poem Channel on Telegram

ግጥም ናት ሕይወቴ

@amharic_music_poem


ከ አማርኛ ዘፍን የተቀነጨቡ ግጥሞችን አዚ ያገኛሉ

Creator @joel_dave

ግጥም ናት ሕይወቴ (Amharic)

አስተማማኝ ብቻ እንሆናለን! ባለፉት የአማርኛ መዝሙሮች እና ማህበረሰብ ዘፈኖችን በተገኘ ግጥም እና ልዩ እውን ከሆነ፣ 'ግጥም ናት ሕይወቴ' በሚለው ቴሲር አመልካቾችን ከማንኛውም አገልግሎት ላይ በታለ አስተናጋጋሪ በነበረው አማራ ውስጥ ላይ ይገኛል። የሌሎች በተጠቃሚ ላይ እንደምንኖር 'ግጥም ናት ሕይወቴ' መሆኖ ስለመሆን እና ጥንቃቄ ለማስተዋወቅ አስቸጋሪ ምንም ነገር አይደለም። ግጥም ናት ሕይወቴ በአማርኛ ልትኖሩ ከህዝቡ ጋር ይኖራል። ስለዚህ በነጻ ከወላጅ ቃል ብቻ ውስጥ ለስለስ መልክ ይመልከቱ።

ግጥም ናት ሕይወቴ

25 Jan, 12:55


አለማወቄን መች አውቀው ነበር
ሆና እንጂ አውነት ለመሬት ማትቀር ነገር

ግጥም ናት ሕይወቴ

23 Jan, 06:50


ገና ልጅ ነኝ ብላቴና
ስለፍቅር መች አውቅና

ግጥም ናት ሕይወቴ

23 Jan, 06:44


እንደ ንብ አክብሬያት ሰቅዬላት ቀፎ
ውጪ አዳሪው ልቧ አይቀመጥ አርፎ

ግጥም ናት ሕይወቴ

23 Jan, 06:38


ምንም አላጣው ተደስቻለው
በፍቅር አንቺን አግኝቻለው

ግጥም ናት ሕይወቴ

21 Jan, 05:52


ካበጀሽ ፈጣሪ ከኔ ወስዶ ለኔ
እንዴት እኖራለው ያለ ግራ ጎኔ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 12:23


እኔ ልሁን እንጂ የማልጠቅም ርካሽ
ምንም ጊዜ ቢሆን አንቺን ክፉ አይንካሽ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:55


ፈርቼ እንጂ እንዳልነግርሽ
ቆይቷል ልቤ ካዘነብሽ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:53


ላትከጂኝ ባስቀይምሽ
ምለሻል መፅሐፍ ይዘሽ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:51


ለምነ ይሆን በቃኝ ያለቺኝ
ላይኗ እንኳ አየጠላችኝ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:41


ምነው ብትሰማኝ ፈጣሪ
ፈልገህ ብትሰጠኝ አንድ አፍቃሪ
ከኔጋ ነዋሪ

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:35


በአንግድነት መታ ከሸገር ሀረር
ልቤን ይዛው ሄደች ወደ ሩቅ ሀገር

ግጥም ናት ሕይወቴ

20 Jan, 11:12


ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይዞኛል
ወይኔ ጉዴ ምን ይሻለኛል

ግጥም ናት ሕይወቴ

18 Jan, 16:13


ያላንቺ አይነጋልኝም
ያላንቺ አይሆንልኝም
አጫዋች የለኝም

ግጥም ናት ሕይወቴ

15 Jan, 18:19


አምና ፍቅር ጎድቶኝ ካካል ከልቤ ላይ ሳይጠፋ ሰምበሬ
ደሞ ሌላ አገኘኝ ይሀውና ዛሬ

ግጥም ናት ሕይወቴ

15 Jan, 17:33


ቃሏን አምኜ ስቀርባት
መስሎኝ የማላጣት...

ግጥም ናት ሕይወቴ

15 Jan, 17:32


ለካ ለአፍቃሪ ነው መርዶ
ሲለየዩ ተዋዶ

ግጥም ናት ሕይወቴ

15 Jan, 17:11


ምነው ብትሰማኝ አምላኬ
ፈልገ ብትሰጠኝ ሰው በልኬ
እኔ አጣው ፈልጌ

ግጥም ናት ሕይወቴ

15 Jan, 15:15


የበደል አበባ ያበቀላት ለቅሶ
ቆንጆ ነኝ ትላለች ደሞ ከሷም ብሶ

ግጥም ናት ሕይወቴ

13 Jan, 17:44


እንደደላው ሰው ጥርሴን ባሳይሽ
ልቤ አይስቅልሽ