Real Crypto @realcrypto77 Channel on Telegram

Real Crypto

@realcrypto77


⭐️ በዚህ ቻናል ለናንተ የሚጠቅሙ 🔸

💵 በኢንተርኔት ገንዘብ አሰራር | 🎒ፕሮፌሽናል የሳይበር ትምህርት |📱የአንድሮይድ እና የአይፎን አፖች | 💻የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን | 🌎ዌብሳይት ጥቆማዎች እና አዳዲስ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች በጥራትና በፍጥነት ያገኛሉ።
https://t.me/RealCrypto77

Real Crypto (Amharic)

የReal Crypto ቻናል በዚህ ቻናል ለአጠቃላይ የሚጠቅሙ የአንዲት ቴም አለም አቀፍ የሳይበር ትምህርትን እና የኮምፒውተር ሶፍትዌሮችን የሚላኩ ተጠቃሚዎች ላይ፣ Real Crypto ለሆኑ ሶፍትዌሮችን የቴምን እና የኢንተርኔት ገንዘብ አሰራሩን የሚለዋወጥ ነው። በእነዚህ ቴክኖሎጂያዊ መረጃዎች ላይ በተመለከቱ መረጃዎች ለመሰረት የዚህ ገጽን ይሸጡ። ለቴም እና ኢንተርኔት ገንዘብ አሰራሩን ለመለዋወጥ ይህ ቻናል በመደወል ባዶ ችግር እና ተደጋጋሚ መረጃዎችን ይምረጡ። ጥቅማዎችን በውብሳይት እና በተመለከታችሁ አዳዲስ አቅምን ያግኙ፣ Real Cryptoን ከፈለጉ በቁምፊው መግባትን ከእንግሊዝኛ እና ከወቅታዊ ቋንቋ ሀሳብ ያስተናግዱ። ከልብ ከመጠቀም ጋር ከእንግሊዝኛ እና ከሌሎች ምርጥ ቋንቋዎች ጋር ለመግባት ከዚህ ገጽ በቀላሉ ይጠቀሙ። ጥቅማዎችን ከዚህ በታች ምንም መረጃ ወይም አስተያየቶች ከፈለጉ ሊደረግ የሚገባውን መረጃ ይቀልጡ። Real Crypto በጥቅሙ ይጠቀሙ!

Real Crypto

18 Jan, 16:09


#HamsterKombat የሰራችሁ ቶሎ ሽጡት ሰሞኑን ከሁሉም ኤክስቼንጆች ሊዘረዝ ነው።

መሸጥ ማትችሉ @AllAgent ላይ አናግሩኝ እኔ እገዛችኋለሁ።

Real Crypto

18 Jan, 16:06


$FINCH

Finch Coin Airdrop የሰራችሁ በፈረንጆቹ ከጃኑዋሪ 20በፊት ወደ Phantom Wallet withdraw አርጉ ከዛ በኋላ አትችሉም።


ሚገርመው ሊስቲንግ ፕራይስ ካሁኑ 0.0001ዶላር ነው ብለዋል። ያላችሁን ነጥብ ቀጥታ በዚህ አባዝታችሁ ማወቅ ትችላላችሁ። ምንም አይነት ፊ አይጠይቅም ክሌይም ለማድረግ።

በውነት መጀመሪያ አላመንኳቸውም ነበር፤ እውን እውነት ከሆነ እኮ ከዶግስ የበለጠ በዚህ ላገኝ ነው ፋም። ይቅናችሁ

Real Crypto

18 Jan, 13:50


MEXC PreMarket ላይ 0.5USDT ዋጋ ወጥቶለታል ፋሚሊ። ከኖድፔይ ሊበልጥም ይችላል። ጀምሩት ሳይረፍድባችሁ

https://sosovalue.com/join/63J680F1

Real Crypto

18 Jan, 07:47


#KushEmpireApp

1ኛ 5ቶን
2ተኛ 3 ቶን
3ተኛ 3 ቶን

4-100 1ቶን የሚያሸልም
ሪፈራል ቻምፕ ነው በየቀኑ ነው የለው

100ኛ ብትወጡ እንኳን 4 ተኛ ካለው እኩል 1 ቶን ታገኛላቹ ደሞ ፋውንድ ያደረግነው እዚ ቻናል ነው ማለቴ ሰው ስላልጀመረው በቀላሉ 1ቶን ተቀበሉ kityvers ከዚ ቻናል ወቶ ነው ቫይራል የወጣው

ታስክ የለው ገተታ የለው ለሰው ልካቹ ማስጀመር ብቻ ነው

የቻላቹትን ያህል ሰው አስገቡ

https://t.me/kush_empire_bot/game?startapp=NdwhFTejRlc

Real Crypto

18 Jan, 07:06


በእኛ ሀገር ቻናል ላይ መክፈሉ ተረጋግጧል ብለው ሲያስተዋውቁት ያገኘሁትን ላጋራችሁ

Lucky animal ይባላል Spin ማረግ ብቻ ነው ከናንተ የሚጠበቀው Spin ለማግኘት ሰው Invite ማረግ እና Ads ማየት ትችላላቹ የ15 ሰከንድ Ads ካያቹ 1 Spin ይሰጣቿል🤗

ያላቹ Lucky animal point 50.000 ሲደርስ ወደ 5$ Swap ታረጉታላቹ ከዛ ከ1$ ጀምሮ Withdraw ማረግ ትችላላቹ ማለት ነው🤗

👉Start Here

https://t.me/LuckyAnimalsbot/LuckyAnimalapp?startapp=inv_MTAwNjU5NDA

Real Crypto

18 Jan, 06:45


🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 6፡20 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 1552 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ቀን 9:45 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 4864 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 2:40 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 346 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 🐼

@RealCrypto77

Real Crypto

18 Jan, 06:43


Xenea wallet Daily quiz
   
📌 Date :  Jan 18

#Binance Support ሚያደርገው Project አዲስ የሆናቹ መጀመር ምትፈልጉ 👇

Download App ➡️ https://xenea.app/register/15N7OmMFnt

🖱️በዚ ሊንክ ግቡ እና በemail Register አድርጉ Playstore or Appstore ተጠቅማቹ App አውርዱ።
🖱️ Referral Code(Link) 15N7OmMFnt ይሄንን ተጠቀሙ 1000 Point ይሰጣቿል።
🖱️ Mission ውስጥ በመግባት ያሉትን ታስክ ጨርሱ።ያላቹ Point ከፍ ሲል Mine ማድረግ ትጀምራላቹ።
🖱️ሰዎችን ጋብዙ።
🖱️Mainnet And TGE In 2025 Q1🔥

@RealCrypto77

Real Crypto

18 Jan, 06:39


Binance wallet 100k usdc የሚሆን Reward ለተወሰኑ ሰዎች አዘጋጅቷል
ይሄን ሽልማት ተሳታፊ ለመሆን
X Account እና Binance wallet ሊኖርራቹ ይገባል

ካላቹ ደሞ እንዲህ አርጉ Binance wallet ላይ ግቡ Then "Join Now" የሚለውን ንኩ
ከዛ ከX Account ጋር Bind ካረጋቹ በኃላ Follow ማረግ እና Repost ማረግ ነው አለቀ🤗

ሽልማቱን መጠበቅ ነው ከዛ👍

Real Crypto

18 Jan, 04:47


ሰኞ ማታ ትክክለኛ መልስ ለመለሰ አንድ ቤተሰብ የቴሌግራም ስታር፣ ሞባይል ካርድ ወይም በCBE/Telebirr እንደምርጫው ይሸለማል።

Real Crypto

18 Jan, 04:45


💫 🌠 💫 🌟
Giveaway Time Fam😄
💫 🌠 💫 🌟


በጊቭአወይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን ያድርጉ፤

1ኛ፡ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ዩቱብ መግባት

2ኛ፡ ዩቱብ ሰብስክራይብ ማድረግ

3ኛ፡ በሊንኩ ስትገቡ የሚከፍትላችሁን ቪዲዮ በመመልከት በአረንጓዴ እና ወይንማ ቀለም ተዘበራርቀው የተቀመጡትን 16 (አስራ ስድስት) ምስጢራዊ የእንግሊዝኛ ፊደላት ግሩፓችን ላይ ቀድሞ ኮሜንት ላይ መጻፍ።

4፡ አለቀ በጣም ቀላል።


https://youtu.be/o8MDl-TqGEI?sub_confirmation=1

@RealCrypto77

Real Crypto

17 Jan, 18:17


ቦቱ ከጀመረ ወር ያለፈው ቢሆንም ዛሬ ይዤላቹ የመጣሁት ኤርድሮፕ በየቀኑ 1000$ ይበትናሉ

ከኛ የሚጠበቀው አክቲቭ መሆንና ታስኮችን ማጠናቀቅ ብቻ ነው

ቻናላቸውን ለማጣራት እንደሞከርኩት

ያለፋትን 9 ቀናት በተከታታይ 10000$ እየሸለሙ እንደሆነ አይቻለው ሽልማቱ ገና እንዳልተነካና እንደሚቀጥልም ተናግረዋል
ገና 46000$ ይቀራል ካዘጋጁት ውስጥ


https://t.me/sonsofton_bot/sonsofton?startapp=1768798427

Every day, we select 1000 lucky people from all our supporting members and send them 10 USDT each

Real Crypto

17 Jan, 18:09


UXUY አዲስ 2000 Up የሚያሰጥ Task መቶል ገብታቹ ስሩ

👉 🆙 UXUY

Start Here 👇👇
https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_1768798427_inviteEarn

Join UXUY Wallet, get 100 UP for free🆓 💰Stand a chance to win future airdrops UXUY Wallet is a Web3 multi-chain decentralized wallet backed by Binance investments.
https://t.me/UXUYbot/app?startapp=A_1768798427_inviteEarn

Real Crypto

17 Jan, 17:46


በ1 ኢንቫይት 1ቶን እሰጣለሁ እያለ ነው ይህ አፕ እስቲ እንሞክረው ፋም።

እንዲ አይነት ፕሮጀክቶት ለቀደሙ ይከፍሉና ቆይተው ፌክ ይሆናሉ። እስቲ የዚህን እንይ

ይጀመር፡ https://t.me/yolygame_bot/start?startapp=1768798427

Real Crypto

17 Jan, 17:43


#Zoo claim አርጉ

Real Crypto

17 Jan, 15:29


ዩዘርኔማቹን ልንገዛ ፈልገናል ለዛም 500 ቶን ምናምን እንክፈላቹ ከዛ በፊት ግን 40 ቶን ገደማ ለፊ ክፈሉ እያሉ የሚያናግሯቹ ወይም ያናገሯቹ የቴሌግራም ተጠቃሚዎች ካሉ ስካመሮች ናቸው ተጠንቀቁ

ደሞ ተበልተን እንዳይመስላቹ ጀስት ብዙዎቻቹ ስለጠየቃችሁን ነው 😁 ከፍራግመንት ይሀው ሊንኩ ብለው የሚልኩላቹ ሊንኮች በስካመሮቹ ክሬት የተደረጉ ናቸው 👋

ተጠንቀቁ

Real Crypto

17 Jan, 15:03


#SoSoValue ችላ ሊባል ማይገባው ፕሮጀክት ነው። በምስሉ እንደምታዩት እጅግ በጣም ፈጥኖ ሊስት ሊደረግ የሚችል ነው።

ሁላችንም በአንድ ላይ እንጀምረው

እኔ አምባሳደር ሌቭል ተከፍቶልኛል፣ ይህም ብዙ ነጥብ እንድሰበስብ ያስችለኛል። እናንተም ጀምሩትና አምባሳደር እንድትሆኑ ሌቭል 2 በታስክ ብቻ አካውንት እንደከፈታችሁ ግቡ ከዛ 10 ሰው ጋብዙ። ባትጋብዙም አምባሳደርነቱ ይቀራል እንጅ ግዴታ አይደለም።

መዘንጋት የሌለብን ማክሰኞ ተጀምሮ ሀሙስ የመጀመሪያው ዙር ስናፕሻት የተደረገ ፕሮጀክት ነው።

በርቱልኝ እንበርታ

https://sosovalue.com/join/63J680F1

@RealCrypto77

Real Crypto

17 Jan, 10:58


ከዚህ በኋላ አብረን ምንሰራ ይሆናል የዌብሳይት ኤርድሮፖችን። እኔ አምኜበት ምጀምረውን ሁሉ ሼር አረጋለው። ምትጠራጠሩት ማንኛውም ነገር ካለ ምንግዜም ቅድሚያ የራሳችሁ ሪሰርች መስራት አትርሱ።

በተለይ ይህን ያክል ክፈሉ፤ ይህን ግዙ ምናምን ሚሉትን በደንብ ሪሰርች አርጉ

Real Crypto

17 Jan, 10:16


ኖድፔይ ሰርታችሁ መሸጥ ያልቻላችሁ እኔ እገዛችኋለሁ @AllAgent ላይ አናግሩኝ

Real Crypto

13 Jan, 18:49


🔔🔔🔔

#SEED JAN 15 ማለትም ከነገ ወድያ MINING የሚጠናቀቅ ይሆናል📌

የቴሌግራም ቻናላቸዉን ጆይን ማለት እንዲሁም 🌱SEED የሚለዉን ከስማችሁ ጎን ማድረግ ግዴታ ነዉ።

@RealCrypto77

Real Crypto

13 Jan, 08:53


💫 🌠 💫 🌟
Giveaway Time Fam😄
💫 🌠 💫 🌟


በጊቭአወይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን ያድርጉ፤

1ኛ፡ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ዩቱብ መግባት

2ኛ፡ ዩቱብ ሰብስክራይብ ማድረግ

3ኛ፡ በሊንኩ ስትገቡ የሚከፍትላችሁን ቪዲዮ በመመልከት በአረንጓዴ እና ወይንማ ቀለም ተዘበራርቀው የተቀመጡትን 16 (አስራ ስድስት) ምስጢራዊ የእንግሊዝኛ ፊደላት ግሩፓችን ላይ ቀድሞ ኮሜንት ላይ መጻፍ።

4፡ አለቀ በጣም ቀላል።


https://youtu.be/o8MDl-TqGEI?sub_confirmation=1

@RealCrypto77

Real Crypto

13 Jan, 06:31


Today's Zoo gift time schedule 🎁

📦 1st Box
🇪🇹 Time: 6:30
🎁Reward: 3933 Animal Feed
Duration: 10 minutes

📦 2 Box
🇪🇹 Time: 11:40
🎁 Reward: 1017Animal Feed
Duration: 15 minutes

📦 3 Box
🇪🇹 Time : 1:50
🎁 Reward: 477 Animal Feed
Duration: 30 minutes

Share


@RealCrypto77

Real Crypto

12 Jan, 14:23


#Zoo bonus available now, claim fast

Real Crypto

12 Jan, 10:32


እንደምን አላችሁ ፋሚሊ

አሪፍ የብሳይት ኤርድሮፕ ላስተዋዉቃችሁ ነው ያውም ገና ቫይራል ያልወጣ

#SoSoValue ይባላል

ሊንክ፥ You got 10K SoSoValue EXP from your friend! 🎉 Sign up to SoSoValue now and unlock all the powerful features for free! 🚀

https://sosovalue.com/join/63J680F1

በኢንቫይት ሊንክ ስትገቡ አሪፍ ቦነስ ስለሚሰጣችሁ ተጠቀሙበት።

ኮድ፥ 63J680F1

Real Crypto

12 Jan, 09:47


💫 🌠 💫 🌟
Giveaway Time Fam😄
💫 🌠 💫 🌟


በጊቭአወይ ለመሳተፍ የሚከተሉትን ያድርጉ፤

1ኛ፡ ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት ወደ ዩቱብ መግባት

2ኛ፡ ዩቱብ ሰብስክራይብ ማድረግ

3ኛ፡ በሊንኩ ስትገቡ የሚከፍትላችሁን ቪዲዮ በመመልከት በአረንጓዴ እና ወይንማ ቀለም ተዘበራርቀው የተቀመጡትን 16 (አስራ ስድስት) ምስጢራዊ የእንግሊዝኛ ፊደላት ግሩፓችን ላይ ቀድሞ ኮሜንት ላይ መጻፍ።

4፡ አለቀ በጣም ቀላል።


https://youtu.be/o8MDl-TqGEI?sub_confirmation=1

@RealCrypto77

Real Crypto

12 Jan, 06:37


#Xenea ምትሰሩ እስቲ ሪአክት

Real Crypto

12 Jan, 06:28


🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed አመሻሽ 11፡20 ላይ ይመጣል

Reward: 1954 Animal Feed
Duration: 15 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 1:35 ሲል ይመጣል

Reward: 4176 Animal Feed
Duration: 10 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 3:15 ሲል ይመጣል

Reward: 263 Animal Feed
Duration: 30 minutes


መልካም ሰንበት🤗

t.me/zoo_story_bot/game?startapp=ref1768798427

Real Crypto

11 Jan, 16:14


😎|| Nodepay  ($NC) gate io 🔄ላይ January 14 ሊስት ይደረጋል

@RealCrypto77

Real Crypto

11 Jan, 13:38


Paws በዌብሳይት ዋሌት ኮኔክት ማድረግ ግዴታ ነው።


ያቃታችሁ ቪዲዮ እሰራላችኋለሁ

Real Crypto

11 Jan, 13:33


#Sigma new tasks available

https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_t93hln

Real Crypto

11 Jan, 13:31


#Donot daily combo

https://t.me/donot/game?startapp=1768798427

Real Crypto

11 Jan, 10:54


😎|| Nodepay Claim Jan 14 ነው ሰዓቱን ግን አልተናገሩም። አዲስ ነገር ሲኖር አሳወቃችኋለው ✌️

@RealCrypto77

Real Crypto

11 Jan, 07:56


Zoo Rebus of the day !

Rebus : Vulture

Real Crypto

11 Jan, 06:53


Bums Today's Combos

Real Crypto

11 Jan, 06:53


Paws New Task ወደ Website ነው ሚወስዳቹ ከዛ የphantom እና የTonkeeper Wallet Connect አድርጋችሁ ትጨርሳለችሁ!!

Real Crypto

11 Jan, 04:55


🚩 𝗧𝗢𝗗𝗔𝗬'𝗦 𝗭𝗢𝗢 𝗚𝗜𝗙𝗧 𝗕𝗢𝗫 𝗧𝗜𝗠𝗘 💰

1️⃣ 𝐅𝐢𝐫𝐬𝐭 𝐆𝐢𝐟𝐭 🎁

🟡 ቀን 09:05
🟡 𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 356 🍟

2️⃣𝐒𝐞𝐜𝐨𝐧𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭 🎁

🟡ቀን 10:00
🟡𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 1488 🍟

3️⃣ 𝐓𝐡𝐢𝐫𝐝 𝐆𝐢𝐟𝐭 🎁

🟡 ምሽት 01:30
🟡 𝐑𝐞𝐰𝐚𝐫𝐝 : 3355 🍟

🔔በኛ ሰዓት አቆጣጠር

Real Crypto

10 Jan, 18:31


#LostDogs የሰራችሁ ካላችሁ ወደ #Bitget ክሌይም ማድረግ ስለተጀመረ አርጉ። በዋልቱ ሳይሆን በኤክስቼንጅ ነው ዊዝድራው ምታዙት

የ#woof እና #UID አድሬስ ብቻ ነው ሚጠይቃችሁ።

ያልገባችሁ ካለ አለሁ

Real Crypto

10 Jan, 11:17


#Zoo new quiz

Real Crypto

10 Jan, 09:32


#Nodepay

ምትሰሩ ካላችሁ ታይም ሊሚትድ ታስክ ስለመጣ ስሩ። በአፕሊኬሽን አይሰራም በብራውዘር ነው ምትሰሩት