ሁላችሁም በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። በመጪው ማክሰኞ ማለትም ታህሳስ 1/2017 ዓ.ም ለMT and Above መሪዎች Event በመሪ ቡድን መዘጋጀቱ ይታወቃል። በመሆኑም በመጀመሪያ ዙር የተዘጋጀው 300 ቲኬት በ 6:00 ሰዓታት ውስጥ ብቻ⚡️ተሸጦ በማለቁ ፤ በመሪዎች ጥያቄ መሰረት ተጨማሪ 300 ቲኬቶች ተዘጋጅተው እየተሸጡ ይገኛሉ ። በአሁኑ ሰዓት ከተጨማሪ 300 ቲኬቶች ውስጥ 125 ቲኬቶች ተሸጠው ቀሪ 175 ቲኬቶች ብቻ ይገኛሉ። ፈጥነው ቲኬትዎን ይያዙ።
ሊድ ቲም💸🛩🚗⚡️🏆💪