የባህል ህክምና @ra_knge_drama Channel on Telegram

የባህል ህክምና

የባህል ህክምና
የአባቶቻችንን ጥበብ እንጠቀም
1,846 Subscribers
292 Photos
Last Updated 02.03.2025 17:20

የባህል ህክምና: የአባቶቻችንን ጥበብ እንጠቀም

የባህል ህክምናው ወደ ቀድሞ አምላክነት እና ወደ ታሪክ እንደመውደው የሚገኝ ዓለም ነው፡፡ ይህ አሽከርክ የሆነውና የጤና ችግኝ ተከላከል ማለት ነው፡፡ በአባቶቻችን የታወቀ ባህል የሕክምና ችንክ ኮከበ ማለት ሲሆን፣ የዕውቀት እና ኮሚኒት ታበቀሲ ማለት ነው፡፡ አርተኢይቲጅ ምን እንደሚሰጥ በተጨማሪ፣ የአባቶቻችንን ባህል እንደዚህ ታይ በኃይል ይገኛል፡፡

የባህል ህክምና ምንድነው?

የባህል ህክምና ከጤና ዓለም ላይ አዲስ ምንጮች እንደተለወጠ በሙሉ የተነቀፍ የሚያከብር እና ማስወገድ የሚያከማች ነው፡፡ ከዚህ ይቻላል ይህ ምን ማለት ነው? የባህል ህክምና የአምጭ አካል ፕላን እና በዚህ ውስጥ የሚኖር እና ወለሎች አካል የሥራ ቦታ ይውላል፡፡ ይህ አርከራች ወደ ወይኗ አሳይ ክሱ ወይዘው

ባህል ህክምና የባህላዊ እንደመታ ለጤንታዊ ፕላን ወይም የምግባ ጥራይ በመሰረት ይታወቃል፡፡ ሕሳብ ወይም ጥርዐዊ ዘርዝሬ ሚኒመስ ወይም በዘርም ህክምና በመቀንበስ ምንዳ፣ ሴኩሲዮን ተመስጦ፡፡

የባህል ህክምና ተግባራት የሚካሄዱ የሚያከማች ትኩረት ምንድነው?

እሱን በመዝለቅ የባህላዊ ህክምና እንዲወርድ ይቻላል ወይም ዓለም ሊከበር ይችላል፡፡ እንደ ሁለቱ የማህበረሰባዊ ባህል ይባላል፡፡ ጥበብ በሙሉ ይችላል ወይም በሚነዳድ መሆኑ ወይም ይብዛ ወይም ይህን ላይ ያነሳ፡፡

ይህ ስለይዊይይ ይኖር ወይም ወተነግገው ዉሎ ይከውወው ወምኒይ ይበቅላል፡፡ በዚህ ዓለም ላይ የተወሰንቢክርማ ዕውቀት የሚወጣ ወይም አር ውል ይሒዉ፡፡

የባህል ህክምና በብስክ ላይ ምንዳቸው?

የባህል ህክምና የአምጭ ዝምብ ይባላል ይዘው ጊዜ ወይም አካል ይሁን፡፡ ይሉዋል ቁጥጥር ወይም ሥራ ይታወቃል ወይም ዚህ ይሐዋይ ወኔምክ ይበል ወይም ወርዓው ወይም ይበልዩ፡፡

ለባህል ህክምና ይለይ፡፡ እንደዚህ ይችላል የሚገኛ ወይም ወይተ ወኩኑ ይምላ ወይም የውዜ ይውላል፡፡

የባህል ህክምና እንዴት ያደርጋል?

የባህል ህክምና የበለዋል የባህር ዋዜሊት ሊሆን ይቻላል፡፡ ይህ በሚኙ ጥበብ ይታወቃል ወይም ስለዚህ ይቀርባል እና ወይም በንቀል ወያዝም ይበቅላል፡፡

ይህ እግዘን ወወዳዝ ስለዚህ ይችላል እዚ ይባላሉ ሁኖ ይኖር ወይም ይኖር ትንሽ ወይም ጥበብ ይታወቃል፡፡

የባህል ህክምና Telegram Channel

የባህል ህክምና በእኛም አባቶቻችንን የእንጠቀም ጥበብ ነው። ይህ እንዴት ለእኛ ማንኛውም ተከታዮችን ተከታች ነው? የዚህ እንዴት ማንኛውም እውን ነው? ሁሉም አባቶቻችን ከግንብና ከፖለቲክ እና ተከታታይ እንዳለን የውሂብ አካሄድ መነሻ እና ሌሎች ቀልዶችን እና ተያይዞ ያልተመላለሱ እና ምሳሌዎችን በመርዳት ለእኛ የብቃት እና ተጠፋ ትክክለኛውን ታሪክ ለእኛ እንዲሁም ለሌላው አቶ ከሐልእ ለሰው፡፡ በዚህ ቻናል እናመለከታለን እናለምታለን፡፡

የባህል ህክምና Latest Posts

Post image

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
     ➲ህልመ ሌሊት
      ➲ሴት ዓይነ ጥላ
      ➲ወንድ ዓይነ ጥላ
      ➲ሴት ዛር
      ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦
➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
❇️ትዳር ማስጠላት
❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት )
❇️ተስፋ መቁረጥ
❇️ፀባይ መቀያየር
❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
❇️ባል እየመጣ መመለስ
❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
❇️ህልመ ሌሊት
❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
❇️ሱሰኛ መሆን
❇️የእድል መዘጋጋት
❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
❇️ማስወረድ (አቦርሽን )
❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ
❇️ቤተሰብ ማስጠላት
❇️ስራ ማስጠላት
❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
❇️ከፍተኛ የራስ ህመም
❇️ተኝቶ መቃዥት
❇️ፍርሐት
❇️ከፍተኛ ላብ
❇️የጠረን መቀየር
❇️መጥፎ የአፍ ጠረን
❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❇️ከስራ መባረር
❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

➜ሴት ዓይነ ጥላ
➜ወንድ ዓይነ ጥላ
➜ሴት ዛር
➜ወንድ ዛር

ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦
👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡
👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው
👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡
👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤በእናቱ
➤በእኅቱ
➤በአክስቱ
➤በዘመዱ
➤በሥራ ባልደረባው
➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉ጸሎት ታስተዎዋለች
👉ከቤተ ክርስትያን
👉ከጸበል ታስቀረዋለች
👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡
👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ
➜እጮኛ አይዙም፣
➜ትዳር አይመሠርቱም
➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል
➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦
👇👇👇👇
➜በአባታቸው
➜በወንድማቸው
➜በአጎታቸው
➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡

➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡

ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው
➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ
➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው
➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▶️እጮኛ አይዙም
▶️ትዳር አይመሠርቱም
▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
🌴ሴት ዓይነ ጥላ
🌴ወንድ ዓይነ ጥላ
🌴ሴት ዛር
🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
            🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
      መፍትሔ_፩
➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
➜ንስሐ መግባት
➜መጸለይ
➜መስገድ
➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
        መፍትሔ_፪ 
🌿የታሪገም ሥሩን
🌿የቡና ተቀጽላ
🌿የቀበርቾ ሥሩን
🌿የጀበራ ሥር
🌿የጊዜዋ ሥር
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉አዘገጃጀት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ።


በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን

በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አድራሻችን፦ጎጃም ዲማ ጊወርጊስ   እንገኛለን  መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞 0978075881
📞  0978075881
🌿🌿🌿🌿🌿

30 Oct, 13:00
11
Post image

🍀🍀መርጌታ መላክ ከፍተኛ 
 የባህል ህክምና መስጫ
  
        ☎️📞
09 78 07 58 81
የአባቶቻችንን ጥበብ ይፈልጋሉ?
ከምንሰጣቸው በትንሹ
🍀ለመስተፋቀር
🍀ለጥይት መከላከያ
🍀 ለገበያ
🍀 ለበረከት
🍀ለስንፈተ ወሲብ
🍀ለሀብት
🍀ለቁማር
🍀ስልጣን ለመጨመር
🍀ለቀለም (ለትምህርት)
🍀 ገንዘብ ለማስመለስ
🍀ቡዳ ለበላው
🍀 እራስን ስቶ ለሚወድቅ
🍀ለህማም(ለማንኛውም)
🍀ለመድፍነ ፀር
🍀ሌባ የማያስነካ
🍀ለግርማ ሞገስ
🍀ለዓይነ ጥላ
🍀ለሁሉ መስተፋቅር
🍀ጸሎተ ዕለታት
🍀ለታሰረ ሰው እነዲፈታ የሚያደርግ
🍀ለእጅ ስራ (እንዲቀናህ)
🍀ለድምፅ
🍀ጋኒን ለያዘው

ከሀገር ውጪ ለሚኖሩ

🍀 የመኖሪያ ፍቃድ ላላገኙ  መፍትሄ
🍀 ከሀገር ውጪ ስራ እድል ላጡ
🍀 ለንግድ
🍀 ገንዘብ ለሚያባክኑ
🍀 ሰውፊት መቆም መናገር ለሚፈሩ 
🍀 ለሀብት 
🍀  ለስንፈተ ወሲብ
🍀 ፍቅረኛ አልያዝ ላላቸውም አለን
🍀 ትምህርት አልገባ ላለው
🍀 መስተፋቅር ፣የህዝብ መስተፋቅር
🍀 ከሀገር መውጣት እየፈለጉ ላልተሳካላቸው ። ከሀገር ውጪ ላላችውም መፍትሄ አለን  ይደውሉ ያማክሩን ::ባላቹህበት እንሰራለን
በአካል መምጣት ለማትችሉ መዳኒቱን ባሉበት ቦታ እናደርሳለን::
🇪🇹 09 78075881
ማውራት ለምትፈልጉ በውስጥ መስመር ያውሩኝ!

30 Oct, 12:57
9
Post image

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ከትውልድ ገዳዩ አይነጥላ ይገላገሉ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
     ➲ህልመ ሌሊት
      ➲ሴት ዓይነ ጥላ
      ➲ወንድ ዓይነ ጥላ
      ➲ሴት ዛር
      ➲ስለወንድ ዛር በስፋት እንዳስሳለን፦
➽➜በመጀመሪያ የዓይነ ጥላ ምልክቶችን እንይና ሰፋ ወዳለው እርዕሳችን እንገባለን
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
         የዓይነጥላ ምልክቶች ፦
❇️ትዳር ማስጠላት
❇️ጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
❇️እራስን ዝቅ አድርግ (የበታችነት ስሜት )
❇️ተስፋ መቁረጥ
❇️ፀባይ መቀያየር
❇️ወንድ ልጅን ለማውራት ማፈር
❇️ባል እየመጣ መመለስ
❇️ግለ ወሲብ ተጠቃሚ መሆን
❇️ህልመ ሌሊት
❇️እራስን መደበቅ (ከቤት አለመውጣት)
❇️ሱሰኛ መሆን
❇️የእድል መዘጋጋት
❇️የወር አበባ መዛባት (መብዛት )
❇️የፅንስ አለመርጋት (መበተን )
❇️ማስወረድ (አቦርሽን )
❇️ማስለቀስ፣መጨናነቅ
❇️ቤተሰብ ማስጠላት
❇️ስራ ማስጠላት
❇️ከፍቅር አጋር ጋር ፆታዊ ግንኙነት ማስጠላት
❇️ከፍተኛ የራስ ህመም
❇️ተኝቶ መቃዥት
❇️ፍርሐት
❇️ከፍተኛ ላብ
❇️የጠረን መቀየር
❇️መጥፎ የአፍ ጠረን
❇️በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
❇️በስራ ቦታ የስራ እድገት ማጣት
❇️ከስራ መባረር
❇️ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
👉የመሳሰሉት የዓይነጥላ ምልክቶች ናቸው

➜ሴት ዓይነ ጥላ
➜ወንድ ዓይነ ጥላ
➜ሴት ዛር
➜ወንድ ዛር

ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ ፦
👉በሕልመ ሌሊት መከራውን ታበላዋለች፡፡
👉ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው
👉ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡
👉እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነጥላ ወንድን የምትፈትነው
➤በእናቱ
➤በእኅቱ
➤በአክስቱ
➤በዘመዱ
➤በሥራ ባልደረባው
➤በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በህልመ ሌሊት ትመታዋላች ፡፡
አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡
ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡
ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው
ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው
👉በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች
👉ጸሎት ታስተዎዋለች
👉ከቤተ ክርስትያን
👉ከጸበል ታስቀረዋለች
👉በየጊዜው ዘሩን በማፍሰስ  ታደክበታለች፡፡
👉የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች
👉ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
👉ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ሴቶች
የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ሚስት አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡

በዚህም ሴቶቹ
➜እጮኛ አይዙም፣
➜ትዳር አይመሠርቱም
➜ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን ይበተናል
➜ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ማህፀናቸውና ሐፍረተስጋቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤሥጋ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ወንድ ዓይነ ጥላው ሴቶቹንም፦
👇👇👇👇
➜በአባታቸው
➜በወንድማቸው
➜በአጎታቸው
➜በቅርብ ዘመዳቸው በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡
ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡

➜ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ ወንዱን ለህልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡

ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦
ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ
በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ
ለሩካቤ ሥጋ ስሜት እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡
➜ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የህልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው
➜ሴቷን እንደ ሕጋዊ ሚስት አድርጎ ማስቀመጥ
➜አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው
➜ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች
▶️እጮኛ አይዙም
▶️ትዳር አይመሠርቱም
▶️ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል
➜ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡
❇️እንዲሁም ዛሩ ሐፍረተሥጋቸው ላይ
በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡
❇️ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡
❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️
🍀የተወደዳችሁ የገጻችን ተከታታይ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ
🌴ሴት ዓይነ ጥላ
🌴ወንድ ዓይነ ጥላ
🌴ሴት ዛር
🌴ወንድ ዛር ካለብን የህልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለህልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡
            🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
      መፍትሔ_፩
➜ሁሉም በየእምነቱ መበርታት
➜ንስሐ መግባት
➜መጸለይ
➜መስገድ
➜አባቶችን ማማከር መጠየቅ ማወቅ
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
        መፍትሔ_፪ 
🌿የታሪገም ሥሩን
🌿የቡና ተቀጽላ
🌿የቀበርቾ ሥሩን
🌿የጀበራ ሥር
🌿የጊዜዋ ሥር
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
👉አዘገጃጀት
አራቱንም ዕፀዋቶች በንጽሕና በማዘጋጀት አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከሁሉም በእኩል መጠን ጨምሮ ማዋሃድ ከተዋሀደ በኃላ በንፅህና ሆኖ ከአልኮል መጠጥ ከሴት ተከልክሎ ማታ ማታ ከ፲፬--፳፩ ቀን በስኳር ማንኪያዋ አንዳድ እየጨመሩ እየታጥኑ ይተኙ።


በስመ አብወወልድ ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያውያን ወምድራውያን አየራውያን ወእመቃውያን

በአባቶቻችን ተፈትኖ ያለፈ ድንቅ መፍትሔ
👉የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን ፣ ስለ ጠልሰም ፣ ስለብራና መጽሐፍት ጥቅማቸው ይተነተናል።
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
➜በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ ሼር (share) ማድረግዎን እንዳይረሱ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
አድራሻችን፦ጎጃም ዲማ ጊወርጊስ   እንገኛለን  መምጣት ይምትችሉ ከሆነ መምጣት ይቻላል  ለማትችሉ ሰዎች ደሞ ባላቹህበት እናደርሳለን ።
ለበለጠ መረጃ በስራ ሰአት ይደውሉ
📞 0978075881
📞  0978075881
🌿🌿🌿🌿🌿

08 Aug, 08:35
25
Post image

፯ቱ፤7ቱ፤ሰብዓቱ፤ሰባቱ፤ የቅመም ዓይነቶች ለጨጓራ መፍትሔ ሲውሉ!!!

ትህትና ለኢትዮጵያ ልጆች!
መዋደድ ለመላው የዓለም ህዝብ!
አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝብ!

#ከሊቅ እስከ ደቂቅ ብዙ ጊዜ ከአንደበታችን የማይለይ የጨጓራ በሽታ ተጠቂ ኖት?

የጨጓራ ባክቴሪያ ወይም ሄሊኮባክተር ፓይሎሪ(

📌የጨጓራ ባክቴርያ የባክቴሪያ አባል ሲሆን ወደ ሰውነታችን በመግባት በምግብ ጉዞ መንገድና ጨጓራ ውስጥ መኖር የሚችል ነው፡፡

የጨጓራ ባክቴርያ የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፡-
📌 የሆድ መነፋት፣
📌ግሳት፣
📌የረሃብ ስሜት አለመሰማት፣
📌ማቅለሽለሽ፣
📌ማስመለስ፣
  📌ያለምክንያት ክብደት መቀነስ ሊታዩ ይችላሉ፡፡

✔️በጨጓራ ውስጥ የሚያጋጥም ቁስለት ደም ወደ ከርሳችንና አንጀታችን እንዲፈስ ሊያደርግ ይችላል፤ ከባድ የሚባል የጤና ችግርም ሊፈጥርብን ይችላል፡፡ በመሆኑም የሚከተሉት ምልክቶች ከታዩን ወደ ሕክምና በመሆድ የምንገኝበትን ሁኔታ መመርመር አለብን፡፡
📌የሰገራ መጥቆርና ደም መቀላቀል ካለ፣
📌ለመተንፈስ መቸገር ካጋጠመን፣
📌ያለስራ የመልፈስፈስና የድካም ስሜት ከተጫነን፣
📌የቆዳ መገርጣትና ራስን የመሳት ሁኔታ ከታየብን፣
📌የተፈጨ ቡና የመሰለ ነገር የሚያስመልሰን ከሆነ፣
📌 ከባድ የሆድ ህመም ካለን የጨጓራ ባክቴሪያ ሊሆን ስለሚችል መታየት አለብን፡፡

✔️አልፎ አልፎ ደግሞ የጨጓራ ባክቴሪያ የጨጓራ ካንሰር ሊያስከትል ይችላል፤ እንዲያ ሲሆን በመጀመሪያ አንዳንድ ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል፤ ለምሳሌ ማቃር ሊበዛን ይችላል፡፡ በመቀጠል ግን የሆድ ሕመምና ማበጥ፣ ማቅለሽለሽ፣ ያለመራብ ስሜት፣ ትንሽ ከተመገብን በኋላ በጣም የጠገብን የሚመስለን ስሜት መሰማት፣ ማስመለስና ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ሊታይብን ይችላል፡፡

🙏ምክር
የጨጓራ ባክቴሪያን ለመከላከል የምንወስደው እርምጃ ሌሎች ጀርሞችን ለመከላከል ከምንወስደው የጥንቃቄ እርምጃ ጋር ተመሳሳይ ነው፤ ይኸውም እጅን በሳሙና ከምግብ በፊትና ከመፀዳጃ ቤት መልስ በደንብ መታጠብ፣ በፅዱ ሁኔታ ያልተዘጋጀ ወይም የቀረበ ምግብና መጠጥ አለመጠቀም፣ ያልበሰሉ ምግቦችን አለመጠቀም ናቸው፡፡ እንዲሁም ጭንቀትና ውጥረት፣
ቅመም የበዛባቸው ምግቦችና
ሲጋራ ማጨስ ለጨጓራ ቁስለት የማይዳርጉን ቢሆንም ሁኔታውን ግን ሊያባብሱ ስለሚችሉ ቢያንስ ከቁስለት እስከምንድን ድረስ መጠቀም ወይም ማድረግ የለብንም፡፡
ልብ በሉ ቅመም የጨጓራ ህመም እንደሚያባብስ ሁላ ቅመማቅመም የጨጓራ መዳኛ ሲሆኑም እናያለን።

የጨጓራ ባክቴርያ፣አሲድ የመርጨት ችግር፣መፍትሔዎቻቸው

🌿የጥቁር አዝሙድ ፍሬ
🌿የኮረሪማ ፍሬ
🌿የጤና አዳም ፍሬ
🌿የሰሊጥ ፍሬ
🌿የእንስላል ፍሬ
🌿የፌጦ ፍሬ
🌿የቁንዶ በርበሬ ፍሬ

እነዚህ የቅመም ዝርያዎች ከምግብነት ማጣፈጫ አልፈው ለየቅልም ቢሆኑ እጅግ ፍቱን እና ውስብስብ ያሉ ችግሮችን የመፍታት ዓቅም ያላቸው አሁን ደግሞ በሕብረት ሁነው የጨጓራ በሽታን ለማከም በሰፊው የጥበብ ድህረገጻችን በኔ ጋባዥነት ብቅ ብለዋል።

የቅመሞቹ አዘገጃጀት እና አጠቃቀም!
በቅድምያ በንጽሕና ለየብቻ እንዲደርቁ ማድረግ የደረቀ ከገዛንም ለየብቻ  በንጽህና መፍጨት።

ከዛ በመቀጠል ንፁህ ሩብ ኪሎ ማር ማዘጋጀት ለስኳር ታማሚዋችም ይሆናል።የስኳሩ መጠኑ ቅመሞቹ ስለሚያቀዘቅዙት አትስጉ!

#ከላይ ያስቀመጥናቸው የቅመም ዓይነቶች ግማሽ ግማሽ የስኳር ማንኪያ ከ ሰባቱም ቅመማቶች በመለካት ወደ ተዘጋጀው ሩብ ኪሎ ማር ማቀላቀል።

#በመቀጠል አንድ ላይ በንጽህና በደንብ አድርገው ማዋሃድ!
ይህ የቅመሞች ውህድ ጧት ጧት አንድ አንድ የስኳር ማንኪያ በመለካት በባዶ ሆድ መብላት።

#መድኃኒቱ ከወሰዱ ከ አንድ ሰዓት በኃላ የሚስማማዎት ምግብ መመገብ ይችላሉ።

#ይህ መፍትሔ ልዩ ከመሆኑ የተነሳ በጨጓራ ምክንያት ለዓስርት ዓመታት የሚያቃጥሉ ነገር፤ስጋ፣ዶሮ ወጥ፤ስንዴ ነክ፣ መብላት የማይችሉትን ማከም የቻለ ልዩ ውህድ ነው።

#ፍቱን ነው።
📌መፍትሔውን ተጠቅመው ምስክር ይሁኑ፡፡

#ውድ የዚህ ድህረገጽ ቤተሰቦች ስለ ሰባቱ ቅመማት ሌላ እና ልዩ ምስጢራቸው በሌላ ጊዜ የማጋራችሁ ይሆናል።

#ይህንን መልእክት የያንዳንዳችሁ ለአንድ ሰው ሼር እንድታደርጉት ይሻል።
#ይህ ማለት አንድ የጮጓራ በሽተኛ ታደጋችሁ ማለት ነው።
SHARE እናድርግ የሰከንድ ስራ ናትና!

❤️ሕይወትን ለመታደግ ንቁ ትውልድን እንፍጠር።
❤️መልካምነት ግዴታችን ነው።
❤️ተፈጥሮን በጥበብ እንቃኛት።

በውጭ ሀገር ለምትኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ላልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላ

መልእክት ለማስቀመጥ
 
የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ለመሆን!

07 Jul, 11:43
33