Phenomenal pictures & graphic design @abpgd Channel on Telegram

Phenomenal pictures & graphic design

@abpgd


FOR ANY COMMENT
Abiy 09 73 06 89 82
Photographer , travler
MOBOGRAPHER iPhone
traveler
Graphic design
ካነበብኳቸው
ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን

@jahABP

Phenomenal pictures & graphic design (English)

Are you looking for a source of inspiration, creativity, and stunning visuals? Look no further than the Telegram channel "Phenomenal pictures & graphic design" by username @abpgd. This channel is your one-stop destination for breathtaking photography, innovative graphic design, and captivating imagery. Who is it? The channel is curated by a talented individual named Abiy, who is not only a photographer but also a traveler and graphic designer. With a keen eye for detail and a passion for creativity, Abiy showcases his work, which includes mesmerizing photos captured during his travels, stunning graphic design projects, and much more. What is it? The channel serves as a platform to showcase Abiy's incredible work in photography and graphic design. Whether you're a photography enthusiast, a graphic designer, or simply someone who appreciates beautiful visuals, this channel has something for everyone. From landscapes to portraits, abstract art to typography, you'll find a diverse range of content that will inspire and amaze you. With a motto of "ካነበብኳቸው ከገጠሙኘ ፣ ከሰማኀቸው....እንቀነጭባለን" which translates to "Once you see us, you will forget the rest....We will mesmerize you," the channel promises to deliver nothing short of exceptional visuals that will leave you in awe. Whether you're seeking inspiration for your own creative projects, looking to admire stunning photography, or simply want to feast your eyes on remarkable graphic design, the "Phenomenal pictures & graphic design" channel is the perfect place to be. Join @abpgd on Telegram today and immerse yourself in a world of beauty and creativity!

Phenomenal pictures & graphic design

04 Dec, 07:36


ቀዳሚ ሰንበትን የት ለማሳለፍ አስበዋል?🤔

እንግዲያውስ እኛ አሪፍ የሆነ የገና የፊልም🎬 ምሽት በእለተ ሰንበት ማለትም በህዳር 28
በስለ እና የበጎ አድራጎት ድርጅት እንጋብዞዎት

🎥በዓይነቱ ለየት ያለ ከሚወዷቸው ወዳጅ ዘመዶዎቹ, ጓደኞችዎ ጋር የማይረሳ ምርጥ የፊልም📽 ምሽት ያሳልፉ ሲል ስለ እናት የበጎ አድራጎት ድርጅት በማክበር ጠርተዎታል።

🎥ከእርሶዎ የሚጠበቀው የመግቢያ ትኬት እና ብርድ የማያስገባ ብርድ ልብስዎን ይዘው ከታች በተጠቀሱት ቦታ, ቀንና ስዓት አክብረው መገኘት ብቻ ነው። 🍿የፈንድሻውን ነገር ለእኛ ይተውት መቅረት አይታሰብም!

ቅዳሜ, ህዳር 28

🎟️መግቢያ 300 ብር እና ለህጻናት ተማሪዎች የሚሆን 1 ደብተር ብቻ

📍አድራሻ አዲስ አበባ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ አካባቢ ዳማ ትሬዲንግ ጎን ሁሌ ቡና ፊት ለፊት

ለበለጠ መረጃ
☎️በስልክ ቁጥር

+251 921939393
+251 940656565
+251 921939393

"የተሻለ የልጅነት ጊዜ ለሁሉም ህፃናት"
A Better Childhood for every child

Phenomenal pictures & graphic design

26 Nov, 20:32


ነብስ ይማር😭

ቅስም ይሰብራል!

አርብ እለት ፒኮክ መናፈሻ አካባቢ አትክልት በማምረት ስራ የሚተዳደሩ ቤተሰቦች እና ልጆቻቸው ቢሮዬ መጡ።'ሰፈሩ ለልማት ሊነሳ ነው እየተባለ ነው።ከወላጆቻችን ዘመን ጀምሮ በአካባቢው ለ73 አመታት ቆይተናል።ድንገት ተነሱ ብንባል ምን ይዋጠን!?' አሉኝ።
'
መጀመሪያ የምትሄዱበትን ቦታ ማመቻቸት የመንግስት ግዴታ ነው።ያ ሳይሆን ለማስነሳት እንቅስቃሴ የሚደረግ ቢሆን ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርቤ እግድ እንዲሰጣችሁ አደርጋለሁ!' ብያቸው ተለያየን።ቅዳሜ ጉዳዩ የሚታይበትን አግባብ ሳዘጋጅ ዋልኩ።እሁድ ጠዋት ደወሉልኝ ።ከቤተክርስትያን ስንመለስ ቤታችን እየፈረሰ አገኘነው አሉ። ከባልደረባዬ ጋር ሄድን ።አይዟችሁ ብለን መትረፍ የሚችለውን ለማስቆም እንሞክራለን አልናቸው ።

እስከ ማታ ለሰብአዊ መብት ኮሚሽን ጨምሮ ለሚመለከታቸው አካላት የህግ አቤቱታዎችን ስናዘጋጅ አመሸን።ሰኞ ጠዋት ኮሚኒቲው ህጋዊ የህብረት ስራ ማህበር ያላቸው በመሆኑ በማህበራቸው ስም ሊቀመንበሩ አቶ ዱላ ኑርጋ ውክልና እንዲሰጡን ተነጋገርን።

ትላንት ከሰአት ሊቀመንበሩ የጠበቃ ውክልና ለመስጠት የማህበሩን የመመስረቻ ጽሁፍ ስላጡት ለማክሰኞ ጠዋት እንደሚሰጡን ተነጋገርን ።ዛሬ ጠዋት አቶ ዱላ ከቤታቸው ሲወጡ የማህበሩ አባላት ሰፈር ውስጥ ለማፍረሻ የመጣ ዶዘር ቆሟል።ሌሎች አባላቶች ለኛ ውክልና ለመስጠት ውልና ማስረጃ እየጠበቋቸው ነው።አብራቸው ከቤት የወጡትን ባለቤታቸውን ' መጣሁ እየሄድሽ ጠብቂኝ !' ብለዋት ወደ ቤት ተመለሱ።በአንዲት ቀጭን ሲባጎ እራሳቸውን አንጠልጥለው ተገኘ።

ዛሬ ጠዋት 3:00 ላይ እኔ አቤቱታዬን ይዤ የአቶ ዱላን ስልክ ስጠብቅ ከሌሎች አባላቶች ተደወለልኝ።ከዛ ወዲህ ያለው ቢነገርም ጥቅም የለውም።

ሰፈሩ መፍረሱ እና መልሶ መልማቱ ላይ ተቃውሞ የሌለውን ኮሚኒቲ በ2 እና በ3 ሰአት እያዋከቡ ማስወጣት መውደቂያውን ሳያውቅ ማሳቀቅ መጨረሻው ይሄ ነው።

አቶ ዱላ ለ20 አመት በሊቀመንበርነት ያገለገሉትን ከ70 አመት በላይ በአንድ ቦታ የቆየውን ለፍቶ አዳሪ ማህበረሰብ 'ፌይል አደርጌያቸዋለሁ' ብለው እራሳቸውን አጥፍተዋል።እኔም ያንን ኮሚኒቲ ፌይል አድርጌዋለሁ።ትላንት አቤቱታውን ባስገባ ምናልባት ሊቀመንበሩ ከውሳኔው ይቆጠብ ይሆን?!ከጠዋት ጀምሮ

በሰቀቀን ውስጥ ነኝ!
ቀብራቸው ነገ ይፈጸማል!
ነብሳቸውን ፈጣሪ ይቀበላት !!

Via Andualem Buketo Geda

🌴🌴🌴

Phenomenal pictures & graphic design

07 Nov, 18:05


7 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል!!

🏖Doho Lodge & Awash National Park🏕

7 ወንበሮች ብቻ ቀርተውናል!!

ጥቅምት 30-ህዳር 01 አንድ ምሽት ሁለት ቀናት ጉዞ ወደ ዶሆ ሎጅ እና አዎሽ ፓርክ


የቀሩን ቦታዎች 7 ስለሆኑ ቀድመው የጉዞ ክፍያ ማለትም 6500 ብር የሚከፍሉ ብቻ ምናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን። 

አሁኑኑ ይመዝገቡ

     BOOK NOW!
📞0913989843 or @enqutravels
📞0942024289


~Account for deposit;
• TeleBirr- 0942024289
• CBE-1000289282398
• ABISINIYA BANK -99917776
• DASHN BANK -5172322483011 
• AWASH BANK -01320516854200
• COOP -1012800061147  
• OROMIA BANK – 1658010500001

Our Offical telegram page
T.me/enqu_hiking



7 ቦታዎች ብቻ ቀርተውናል!!

Phenomenal pictures & graphic design

11 Oct, 06:06


🏞 Adventure Awaits You!

Experience the thrill and beauty of the outdoors with Phenomenal Adventures. Whether you're craving excitement or a peaceful retreat, we’ve crafted the perfect escape for you!

Our All-Inclusive Adventure Packages Include:

🍽 Hotel standard Delicious Lunch for all adventurers
🗺 Professional Tour Guide to lead the way
📸 On-site Photography – capture your memories!
🤗With your Famous Ethipopan Tiktokers
🏀Group game
🧞‍♂️Dj
🚐 Transportation to and from the adventure site
🌊 Exclusive Access to a Waterpark – cool off after a day of fun!

Phenomenal pictures & graphic design

14 Sep, 09:49


#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል
#አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @abiy_yemaryam_lej
@amarebelaye
#habesha_clothes
#photoeveryday

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia

Phenomenal pictures & graphic design

13 Sep, 15:04


#PHENOMENAL_picture #እንኳን_አደረሳቹ #መልካም_በዓል
#አቤል_የሀገር_ባህል_አልባሳት ይዘዙን በየትኛውም ሀገር እንልካለን 📸 @abiy_yemaryam_lej
@amarebelaye
@betelehem.kefyalew
#habesha_clothes
#photoeveryday

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia

Phenomenal pictures & graphic design

24 Mar, 11:54


#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej
#መልካም_እለተሰንበት_ይሁንልን
#ሰማዕቱ_ቅዱስ_እስጢፋኖስ
#መድኃኒዓለም_አባቴ
#እመብርሃን❤️🕊️🕊️🕊️
#መስቀልደመራ #መስቀል_ኃይላችን_ነው
#መስቀልየነፍሳችንመዳኛነው🙏🏼✝️😇💒
#ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት
#ቦሌ_መድሐኒአለም
#ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ
#ፅጌ_ፀዓዳ
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ
#መራሄ_ብርሃናት_ሰንበት_ትምህርት_ቤት

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia

Phenomenal pictures & graphic design

18 Mar, 17:15


https://youtu.be/mQPXautoS2s?si=hEdIGSoq-j8Ewj0K

Phenomenal pictures & graphic design

02 Mar, 13:23


AB PHOTOGRAPHY
ይሰማል ይሰማል ወይ ይህ የነፃነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ነው ይሰማል ወይ
አድዋ የአፍሪካውያን ኩራት
እምየ ምንሊክ ጀግናው
እንኳን አደረሳቹ
@ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD @ABPGD

Phenomenal pictures & graphic design

05 Feb, 12:36


Phenomenal picture

ደረሰ ደረሰ ደረሰ
" ፍቅርና መስዋዕትነት " በሚል ርዕስ የተዘጋጀው መታሠቢያነቱን ለ128 ኛው አድዋ በዓል ያደረገው የየካቲት ወር የቡና ጠጡ ዝግጅት እያዝናኑ ቁምነገር የሚያስጨብጡ ፕሮግራሞችን ይዞ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል
የተለያዩ የኪነጥበብ ስራዎችን አዘጋጅተን እንጠብቆታለን
እርስዎስ ከቤተሠብዎ ጋር ይህን የድል ወር ከልጆቻችን ጋር ለማሳለፍ ተዘጋጅተዋል ?
እንግዲያውስ ሳር ቤት ቫቲካን ኤምባሲ በሚገኘው ግቢያችን የካቲት 3 ከቀኑ 8 ሰዐት እንገናኝ

Phenomenal pictures & graphic design

31 Jan, 19:32


#PHENOMENAL_picture @abiy_yemaryam_lej
#ቅዱስ_ዑራኤል_ሊቀ_መላዕክት #አባታችን😍😍🥰🥰
#ጥበብ__ሰጪው_መልዓክ
#እናታችን_ክብርሽ_ድንቅ_ነው፡፡
እንኳን አደረሳችሁ

#thank_you @sirakandualem & @abrhamyaregal5 for ur beautiful heart n support
#ቀጥተኛዋ_መንገድ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ
#ኦርቶዶክሳዊ_ወጣት _ወጣት
#ታዕካ_ነገሥት_በዓታ_ለማርያም
#ወላዲተ_አምላክ #እመአምላክ #አማላጄ
#ፅጌ_ፀዓዳ
#ቅዱስ_ዮሐንስ_አፈወርቅ #ገድለ_ቅዱሳን #ገድለቅዱሳን #ቅዱስ_ሚካኤል #ቅዱስ_ቂርቆስ

#street_photography

#best #awesome #timing

#photoshoot

#our #lovely😍 #ethiopia🇪🇹