Abem Youth Academy @abemyouthacademy Channel on Telegram

Abem Youth Academy

@abemyouthacademy


“TO LEARN IS TO CHANGE”

Abem Youth Academy (English)

Welcome to Abem Youth Academy, a Telegram channel dedicated to empowering and educating young minds. With the belief that 'to learn is to change,' our channel provides a platform for youth to expand their knowledge, skills, and perspectives. Who are we? We are a group of passionate educators, mentors, and experts who are committed to guiding and supporting the youth in their personal and professional development. What is Abem Youth Academy? It is a virtual academy where young individuals can access a variety of educational resources, including workshops, webinars, motivational talks, and career guidance sessions. Our goal is to inspire and empower the youth to reach their full potential and become change-makers in their communities. Join us on this journey of learning and growth at @abemyouthacademy. Together, let's make a positive impact and create a brighter future for the next generation.

Abem Youth Academy

13 Jan, 10:30


our specials

Abem Youth Academy

13 Jan, 10:27


students who stood 1st -3rd in 1st quarter

Abem Youth Academy

06 Jan, 16:15


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም አደረሳችሁ::

Abem Youth Academy

04 Jan, 23:53


በ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የቀረበ ዘመናዊ እና ባህላዊ አልባሳት ፋሽን ሾው

Abem Youth Academy

04 Jan, 23:48


በበጎ አድራጎት ክበብ የተዘጋጁ 40 የእጣ ትኬቶች በተማሪዎች የተቆረጡ ሲሆን በወላጅ ተወካዮች በወጣ እጣ የእለቱ እድለኞች ተለይተው የደረሣቸውን በመምህራን በኩል ተረክበዋል

Abem Youth Academy

06 Dec, 18:56


የ1ኛ ሩብ አመት የተማሪዎች የሣይንስና ፈጠራ አውደርእይ

Abem Youth Academy

12 Nov, 15:59


ልዩ ድጋፍ የሚሹ ተማሪዎች በጠዋቱ የማጠናከሪያ መርሀግብር ዘወትር ከሠኞ-ሀሙስ በማጥናት ላይ ይገኛሉ

Abem Youth Academy

08 Nov, 13:43


Abem youth academy2017 E.C 1St quarter academic competition among all sections. Oct 29/2017E.C

Abem Youth Academy

01 Nov, 17:06


የጊቢያችን የሳምንቱ ምርጥ ፎቶ !መከባበር መደጋገፍ እና ጓደኝነትን ለልጆቻችን በማስተማር እና በመወያየት የምንቆይበት የዕረፍት ቀናት ይሁንልን!!

Abem Youth Academy

01 Nov, 16:53


G1 practical period about hygiene and functions of sense organs.

Abem Youth Academy

31 Oct, 08:35


ውድ ወላጆች
ጉዳዩ ፡- የ2ኛው ሩብ አመት ክፍያን ይመለከታል
አቤም ዩዝ አካዳሚ የሩብ ዓመቱ ክፍያ የተጀመረ ሲሆን የ2ኛ ሩብ ዓመት ክፍያ የሚከፈለው በአዋሽ ባንክ ብቻ ሲሆን የተማሪ ኮድ ያላገኛቹ እና የማታውቁ ወላጆች ከዚህ በታች በpdf ያያዝንላችሁ ሲሆን በቀሩት ቀናት ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁ እናሳውቃለን፡፡

Abem Youth Academy

28 Oct, 02:05


ለአቤም ዩዝ አካዳሚ የ1ኛ ደረጃ ወላጆች
በንባብ እና በትምህርት አቀባበል ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች ሊደረግላቸው ስለሚገባ ድጋፍና ክትትል ከወላጆቻቸው ጋር ውያያት የተደረገ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን በተጨማሪ ከጥቅምት 18/2017ዓ.ም ጀምሮ በትምህርት ቤት ውስጥ ዘወትር ከሠኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 2:00-2:30 የማጠናከሪያ ት/ት ድጋፍ ስለሚደረግላቸው በዚህ ዙሪያ ውይይት ያደረጋችሁ ወላጆች ልጆቻችሁን በተጠቀሰው ቀን በጠዋት በመላክ ሀላፊነትዎን እንዲወጡ እንዲሁም የሚደረግላቸውን ድጋፍ እንዲከታተሉ እናሳስባለን።
አቤም ዩዝ አካዳሚ
መማር ለለውጥ !!!