Emnet Crypto @emnetcrypto Channel on Telegram

Emnet Crypto

@emnetcrypto


Emnet Crypto (English)

Emnet Crypto is a Telegram channel dedicated to all things related to cryptocurrency. Whether you are a seasoned investor or a newcomer to the world of digital assets, this channel offers valuable insights, news, and updates to help you navigate the complex world of crypto. Emnet Crypto provides in-depth analysis of various cryptocurrencies, market trends, and expert opinions to keep you informed and up-to-date. Join the community of like-minded individuals who are passionate about blockchain technology and the future of finance. Stay ahead of the curve with Emnet Crypto and make informed decisions in your crypto journey.

Emnet Crypto

21 Sep, 18:34


Lucky Draw አሁንም መክፍሉን ቀጥሎበታል !

ብቸኛው በእድላቹ ወዲያው በ24 ሰዓታት ውስጥ እየከፈለ የሚገኘው 100% ትክክለኛው Airdrop ነው

ለመሳተፍ ከእናንተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ መጀመር እና የተወሰኑ ሰዎች በመጋበዝ Spin ማድረግ ነው

በመጀመሪያው ዙር ስትጀምሩ 3 እድል ይሰጣቹዋል

አሁኑኑ ጀምሩት በተለያዩ የቴሌግራም አካውንት በተለያዩ አፕ ለየብቻ በማድረግ መስራት ይቻላል ጀምሩት
https://t.me/lucky_gems_official_bot/app?startapp=2CnXfUUkMCpGuU5JrU5nid7TTMN1Lga1vQ3L93DDGCGtXjq
🎉 I've won 0.646 USDT! Click the link to help me earn more! You can also play & win money! 💰
👇 Join now and let's earn more together! 👇

Emnet Crypto

18 Sep, 18:44


📊 JUST IN : Bitcoin hits $61,000 🥃🥃🥃

@EmnetCrypto @EmnetCrypto

Emnet Crypto

18 Sep, 18:18


Binance የራሳቸዉ Project መሆኑን በ Telegram Channel አሳዉቀዋል ስለዚ እየሰራቹ ያላቹ  Keep going

Project Name MOONBIX

BINANCE released it's MINI-APP

Daily check in

Task Complete

Play The GAME

ሰትጫወቱ የ BINANCE LOGO እና GIFT BOX አለ እሱን CATCH አርጉ Except The BLACK ROCK🚫

💥ለመጀመር👇
Binance የራሳቸዉ Project መሆኑን በ Telegram Channel አሳዉቀዋል ስለዚ እየሰራቹ ያላቹ  Keep going

Project Name MOONBIX

BINANCE released it's MINI-APP

Daily check in

Task Complete

Play The GAME

ሰትጫወቱ የ BINANCE LOGO እና GIFT BOX አለ እሱን CATCH አርጉ Except The BLACK ROCK🚫

💥ለመጀመር👇
https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5820388802&startapp=ref_5820388802&utm_medium=web_share_copy


አሁንም ቢሆነ ግን Wallet Connect/Bind  ለማረግ አንቸኩል ተጨማሪ Announcement ሲኖር ምናሳዉቃቹ ይሆናል

ትክክለኛዉን Link ማግኘታቹን አረጋግጡ

አሁንም ቢሆነ ግን Wallet Connect/Bind  ለማረግ አንቸኩል ተጨማሪ Announcement ሲኖር ምናሳዉቃቹ ይሆናል

ትክክለኛዉን Link ማግኘታቹን አረጋግጡ

Emnet Crypto

18 Sep, 17:52


📉

@EmnetCrypto
@EmnetCrypto

Emnet Crypto

18 Sep, 12:16


Hamster combo for today

@EmnetCrypto
@EmnetCrypto

Emnet Crypto

18 Sep, 12:06


የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዕለታዊ የውጭ ምንዛሬ ተመን

@EmnetCrypto @EmnetCrypto

Emnet Crypto

18 Sep, 12:01


Cheatig is bad ዛሬ ከባለፈው ባልተጠበቀ መልኩ key generate አድርገው በሚጠቀሙትም በማይጠቀሙትም እየመጣ ይገኛል።

ለምሳሌ እኔ ባለፈው በበራባቸው ሰዎች መካከል አልነበርኩም ነበር ነገር ግን ያኔም ዛሬም የተቀበልኩት የቁልፍ መጠን ከባለፈው ተመሳሳይ ሆኖ ሳለ ዛሬ እንደ ድንገት Cheating is bad የሚለው ካርድ በርቶ አግኝቼዋለሁ።

ምን ለማለት ነው ሀሳቤ Cheating is bad ሚለው አላማቸው በቦት Generate አደርገው key የሚጠቀሙ ሰዎችን ለመለየት ሆኖ ሳለ እነሱ ግን ይሄን ለመለየት አዳጋች ስለሆነባቸው ዛሬ በአብዘኛው የሀምስተር ተቃሚ ዘንድ ማለትም ቁልፍ የሚቀበሉም የማይቀበሉም በሆኑ ተጠቃሚዎቹ ላይ ይሄ cheating is bad የተሰኘው ነገር እየመጣ ይገኛል።

ስለዚህ ቀድመን እንደነገርናችሁ ነገሩ የባን ምልክት ነው ባን ያስደርጋል ወይ ለማለት አሁን ይሄ cheating is bad የሚለው ዛሬ በአብዛኛው የሀምስተር ተጠቃሚ እየመጣ በመሆኑ ነገሩ ban ያደርጉናል የሚለው ነገር ከማስፈራሪያ የዘለለ ነገር ሊኖረው እንደማይችል ያመላክታል።👋

@EmnetCrypto @EmnetCrypto

Emnet Crypto

18 Sep, 11:55


-- Binance Moonbix ለምን ተመሰረተ --

- ትላንት እንደምታውቁት በBinance የሚደገፈው Moonbix TG mini app ተመስርቷል. አሁን ላይ በ Crypto አለም Trend የሆነው P2E (Play to earn) game ትላልቅ Investment  መሳብ ጀምራል

- የአለማችን ግንባር ቀደሙ  Exchange ‘Binance’ በዚህ ትሬንድ ብቅ ብሏል

Key features

1. Task
2. Daily Rewards
3. Inviting Friends

እንዲሁም ከ Binance አካውንታችሁ ጋር Connect በማድረግ ነጥብ ታገኛላችሁ

ከጀመረ 24 ሰዓት ያልሞላይ ይህ P2E ብዙ ሰው እየሳበ ይገኛል.

- እንደ ግል ሀሳብ ብዙ ሰዎች የHamster Kombat ውጤትን ካየ በኃላ የድሮው የመስራት ፍላጎት በ 90% ይቀንሳል ወይም ይጨምራል.

ስለዚህ በራሳችሁ እርግጠኛ ካልሆናችሁ እንዳትጀምሩ 👇


https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5923943520&startapp=ref_5923943520&utm_medium=web_share_copy

Emnet Crypto

18 Sep, 11:50


በ moonbix እንደ ሌሎቹ ትላልቅ ቁጥር ላናይ እንችላለን

- በ P2E (play to earn) ጌሞች ላይ እንደ Nigeria የሚሳተፍ የለም, ሁሉም በዚህ ዘርፍ ትላልቅ ግሩፖችን በመክፈት በመተጋግዝ ብዙ ነጥቦችን ይሰበስባሉ

- ከ 1-10 ደረጃ ከምይዙ ሰዎች ቢያንስ 6ቱ ናይጄሪያውያን ናቸው

እና Moonbix ላይ ለምን አይኖርም?

- እንደሚታወቀው በ 2023 የ ናይጄሪያ መንግስት Binanceን Ban አድርገዋል, ምክኒያትም የተባለው ባልተሟላ መረጃ ሰዎችን እየመዘገበ ስለነበረ ነው

- በ Moonbix ታክስ Binance Connect ማድረግ ግዴታ በመሆኑ ነው የማይሳተፉት..

https://t.me/Binance_Moonbix_bot/start?startApp=ref_5923943520&startapp=ref_5923943520&utm_medium=web_share_copy
@emnetcrypto

Emnet Crypto

22 Jul, 10:38


Channel created

2,252

subscribers

9

photos

5

videos