TechTalk With Solomon

@techtalkwithsolomonkassa


This is the official channel for Solomon Kassa’s TechTalk With Solomon. A channel created under “techtalkwithsolomon” is not official.

TechTalk With Solomon

11 Sep, 03:28


መልካም የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት!
Happy Ethiopian New Year!

TechTalk With Solomon

12 Jul, 19:08


ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የዛሬውን የሁለተኛ ክፍል ፕሮግራም እና የምዕራፍ 26 መዝጊያ ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ!

https://youtu.be/DmpiVg_IJuE?si=1nwn9ptm7WWfwUF2

TechTalk With Solomon

05 Jul, 17:21


ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የዛሬውን የመጀመርያ ክፍል ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ!
https://youtu.be/b5tLnJKQAtY

TechTalk With Solomon

04 Jul, 14:02


ስለ ስለላ ታሪክ እና አስገራሚ ሂደቶች የሚያስቃኝ የመጀመርያ ክፍል ፕሮግራም አርብ ሰኔ 29 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/Ok4zajDEc34

TechTalk With Solomon

28 Jun, 18:56


የገዙት እቃ በድሮን ቤት ድረስ ከች ቢልልዎትስ? እንደውም ጭራሽ የከተማ የሰው ትራንስፖርት በድሮን ሊሆን? ዩክሬን ዲፕሎማሲን በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ እየዘወረች ነው። በአርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ የተዘፈነው አማርኛ ሙዚቃ? እነዚህን እና ሌሎችን ፕሮግራሞች የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ። ዝግጅቱ በኢቢኤስነ ላመለጣችሁ እነሆ።
https://youtu.be/dpyvlr5KOM4

TechTalk With Solomon

21 Jun, 19:35


የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ዝግጅቱ በኢቢኤስ ላመለጣችሁ እነሆ!
https://youtu.be/ecpjiyP0w70

TechTalk With Solomon

20 Jun, 13:26


የአፕልና ቻት ጂፒቲ ጥምረት፣ ስትወለድ ጀምሮ መስማት የተሳናት የ18 ወሯ ህጻን መስማት ቻለች። እነዚህን እና ሌሎችንም አዳዲስ የሳይንስ እና ቴክኖሎጆ ጉዳዮችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ሰኔ 14 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/n0difxdToWM

TechTalk With Solomon

18 Jun, 19:10


Breaking Tech News‼️

NVIDIA, the 31 years old U.S. chipmaker company, surpassed the 48-years-old Apple and the 49-years-old Microsoft to become the most valuable company in the world. This is following months of explosive share price growth due to high demand in accelerated computing to power AI applications! The only highly valued commodity the site on top of NVIDIA now is Gold. #AI #NVIDIA

TechTalk With Solomon

16 Jun, 17:30


በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም እነሆ!
https://youtu.be/D7Kxo-hPVMs

TechTalk With Solomon

12 Jun, 20:51


በጄኔቭ ተካሂዶ በነበረውና እኔም በአካል በተሳተፍኩበት አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስን ለበጎ "AI for Good" በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው ስብሰባ ላይ የቀረቡትን አስደናቂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ሰኔ 7 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/zXkySxfdWsY

TechTalk With Solomon

23 May, 11:37


የወደፊቱ ህክምና ምን ያህል የተራቀቀ ይመስላችኋል? አስገራሚ የህክምና ሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ የመጀመሪያ ክፍል ፕሮግራም አርብ ግንቦት 16 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ። #TechTalkWithSolomon
https://youtu.be/h-CdsbuoGb8

TechTalk With Solomon

15 May, 05:35


የኤሌክትሪክ መኪና ዋየርለስ ቻርጅ እንዲሁም እየተነዳ ቻርጅ መደረግ ጀምሯል ብላችሁ ምን ትላላችሁ? ይህንን እና ሌሎችም አስገራሚ ፈጠራዎችን የሚያስቃኝ ፕሮግራም አርብ ግንቦት 9 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ።
https://youtu.be/x4Sjj8-bim8

TechTalk With Solomon

08 May, 18:00


የአለማችን ትልቁ የጭነት አውሮፕላን፣ AI-Powered ስማርት መነጽር፣ ከዓሳማ ላይ የተወሰደ የሰውነት ንቅለ ተከላ፣ Mind-Controlled ስኩተር እና ሌሎችም! አርብ ግንቦት 2 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳያመልጣችሁ።

https://youtu.be/9xy4bNsccSE

TechTalk With Solomon

07 May, 18:57


የሶሻል ሚዲያ ጉዳይ! መስቀል አደባባይ የማናደርገውን ነገር በድፍረት የምናደርግበት መድረክ | Our Parallel Life on Social Media!

https://youtu.be/RjfCFq1u_b4

TechTalk With Solomon

03 May, 18:29


ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ ደግሞ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ ስለመጣሉ እንቆቅልሽ እና ይህንን ለመፍታት ሊያግዝ ስለሚችል አንድ የቴክኖሎጂ መፍትሄ የሚያስቃኘውን የዛሬውን ፕሮግራም እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ፕሮግራሙ ላመለጣችሁ እነሆ!
https://youtu.be/Rlexyiync9o

TechTalk With Solomon

01 May, 16:36


ከ690 ሚሊዮን በላይ ረሃብተኞች ባሉባት ዓለም በየዓመቱ ደግሞ 1.3 ትሪሊዮን ኪሎግራም ምግብ ይጣላል ቢባል ምን ይሰማችኋል? አርብ ሚያዚያ 25 ከምሽቱ 2:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳመልጣችሁ።
https://youtu.be/IqtkFsR1zt4

TechTalk With Solomon

24 Apr, 11:29


በቅርቡ በአዲስ አበባ ተካሂዶ በነበረው የአፍሪካ ህብረት የፓነል ውይይት ላይ፣ የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተሊጀንስ ኢንስቲቲዩት እየሰራ ያለውን ወሳኝ ክንውኖች የማብራራት እድል ገጥሞኝ ነበር። ተቋሙ ከኢትዮጵያ አልፎ ለአፍሪካ አርአያ በሚሆን ደረጃ አርቴፊሻል ኢንተሊጀንስን በጥንቃቄ መጠቀም የስልጣኔ እድገት ውስጥ እንዴት እንደሚገባ እያሳየ ይገኛል። ስለ AI ጥቅም ባወራን ቁጥር፣ ሊያመጣ የሚችለውን አሉታዊ ተጽዕኖ እና የማስተካከያ መንገድም አብረን መነጋገር ይኖርብናል።

ኢትዮጵያ በዘርፉ እያደረገች ያለው ጥረት አነቃቂ በቻ ሳይሆን፣ በአህጉሪቱ ለሚከናወኑ የፈጠራ ስራዎች መነሻ መሰረቶች ናቸው። የእርሻ ሂደትን ከማቀላጠፍ አንስቶ የተሻሻለ የጠና አጠባበቅ ስርዓትን እስከመዘርጋት እንዲሁም በNLP አማካይነት ኮምፒውተሮች ቋንቋዎቻችንን እንዲረዱ ማድረግ AI ለእድገታችን ወሰን የሌለ እድል እምደሚፈጥር አመላካች ነው።

አፍሪካ በቴክኖሎጂ ፈጠራ ታግዛ ወደፊት የምትፈነጠርበት ዘመን ህያው እየሆነ ይገኛል! ይህ እውን እስኪሆን ውይታችንን እና ፓን-አፍሪካዊ የትብብር ስራችንን እንቀጥል!

https://youtu.be/JPC03RK5de8

TechTalk With Solomon

24 Apr, 10:07


በላስ ቬጋስ ኔቫዳ እና በስፔን ባርሴሎና በተካሄዱት CES 2024 እና MWC 2024 የቴክኖሎጂ ትዕይንቶች ከቀረቡ በርካታ የፈጠራ ስራዎች እና ቴክኖሎጂዎች ቅስጥ በጣም በጥቂቱ ቅኝት የሚያደርገውን የዛሬውን ዝግጅት እንደወደዳችሁት ተስፋ አደርጋለሁ! ላመለጣችሁ ሙሉ ፕሮግራሙ እነሆ! https://youtu.be/9WVcEVv1P3E

TechTalk With Solomon

24 Apr, 10:06


በሬ ሳይገዛ፣ ቄራ ሄዶ ሳይታረድ፣ ስጋ በሰሃናችሁ ላይ ሊቀመጥ ይችላል ቢባል ምን ትላላችሁ? አሊያም ደግሞ ምንም አይነት የአየር ጸባይ ሳይግድ እና ሰፊ መሬት ሳያስፈልግ በከተማ ውስጥ እርሻ ሊኖር ይችላል ቢባልስ? አርብ ሚያዚያ 18 ከምሽቱ 8:30 (8:30 local time) በኢቢኤስ እንዳመልጣችሁ።
https://youtu.be/y1J_ozpfVRM

TechTalk With Solomon

18 Apr, 10:39


ነገ አርብ ምሽት ሚያዚያ 11 ከምሽቱ 2:30 በኢቢኤስ እንዳመልጣችሁ።
Don't miss it tomorrow Friday @8:30PM (2:30 O'clock) local time on EBS! #TechTalkWithSolomon #EBS
https://youtu.be/6yx5Ah5hBFc