Ethiopian Business Daily

@ethiopianbusinessdaily


Stay ahead of the curve with EBD. We provides daily updates on business news and trends in Ethiopia, perfect for start-ups, entrepreneurs, businessmen, & anyone interested.

Contact us: @EBD_enquiries

Join Discussion Group:
https://t.me/+eq3KEXbX55s1YWQ0

Ethiopian Business Daily

22 Oct, 11:01


Ethiopian Securities Exchange Signs MoU with Nairobi Securities Exchange and iCapital Africa Institute

Ethiopian Securities Exchange (ESX) has signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Nairobi Securities Exchange (NSE) and iCapital Africa Institute, aiming to accelerate the growth and integration of capital markets in Ethiopia and Kenya.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

22 Oct, 09:00


Ethiopian Commodity Exchange Records Birr 5.3 Billion in Transactions Over Three Months

The Ethiopian Commodity Exchange (ECX) announced it facilitated transactions worth Birr 5.3 billion over the past three months, surpassing its target by 17%, according to CEO Wondimagegnehu Negera.

Read More

Source: 2merkato
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

22 Oct, 06:01


Hijra Bank has officially launched Ethiopia's first Sharia-compliant mobile platform, "HalalPay," a groundbreaking digital wallet and financing solution.

The launch event, held at the Hyatt Regency Hotel, was attended by prominent figures, including Dr. Haji Ibrahim Tufa, President of the Supreme Council of Ethiopian Islamic Affairs, and Ato Solomon Desta, Deputy Governor of the National Bank of Ethiopia. Hijra Bank's board members, management, and various esteemed guests were also present to mark this significant milestone.

@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

22 Oct, 04:00


የደመወዝ ጭማሪ ተፈቅዶና በጀቱም ጸድቆ ክፍያው ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም.  ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ዛሬ አሳውቋል።

ከገንዘብ ሚኒስቴር የተፈቀደው በጀት፣ የአፈጻጸም መመሪያውንና የክፍያ ትዕዛዙን ለ12ቱ ክልሎች፣ ለሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ለፌደራል ተቋማት ዛሬ መተላለፉም ተገልጿል።

Source: theethiopianeconomistview
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

21 Oct, 13:19


Partner's Content: #Infinix_TV

ኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቴሌቪዥን ከፍተኛ የምስል ጥራት ላይ ብቻ ሳይሆን ከምስሉ ጋር የሚስማማ የድምፅ ቴክኖሎጂን ቴሌቭዥኖቹ ላይ አካቷል፡፡ 20 ዋት ስፒከሮች በዶልቢ የድምፅ ቴክኖሊጂ ታጅበው እይታዎትን ሙሉ ያደርጉታል፡፡

@Infinix_Et | @Infinixet

#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectsound #tvx5

Ethiopian Business Daily

21 Oct, 13:01


Ethiopia opens multimodal transport sector to private investors, first licenses to be issued

Ethiopia is set to end the state monopoly on the multimodal transport sector this month, opening the industry to private investors. The Ethiopian Maritime Authority has announced that the first three private multimodal operators will be accredited and granted work permits in October, with operations expected to commence within six months.

Out of eight organizations that applied for multimodal work, only three—Panafric Global, Tikur Abay Transport, and Cosmos Multimodal Operation—met the government’s criteria for accreditation.

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

21 Oct, 10:00


Hotto Restaurant partners with British Butler Institute to transform Ethiopia’s hospitality sector

Hotto Restaurant has officially announced a partnership with the British Butler Institute, a renowned leader in Butler and hospitality training, aimed at enhancing the skills and professionalism within Ethiopia’s hospitality industry. This collaboration seeks to address the shortage of skilled manpower in the sector, which has been a significant barrier to growth.

During the announcement, Daniel Birhanu, Executive Chef and Partner at Hotto Restaurant, expressed enthusiasm for the partnership, stating, “Today we are here to launch an exciting collaboration with one of the best institutes in the UK

Read More

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

21 Oct, 06:04


Ethio Telecom Launches 5G Mobile Network Service in Bahir Dar City.

@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

21 Oct, 04:00


Ethio Telecom Launches 5G Mobile Network Service in Bahir Dar City

Ethio Telecom has officially launched its fifth generation (5G) mobile network service in Bahir Dar, marking a significant milestone in the company's ongoing commitment to enhancing telecommunications across Ethiopia.

The launch of 5G services aligns with Ethio Telecom's mission to drive the nation’s digital transformation agenda. Previously, the company successfully rolled out 5G technology in major cities including Addis Ababa, Adama, Jigjiga, Dire Dawa, and Harar. This achievement places Ethiopia among a select group of countries worldwide that have embraced this cutting-edge technology.

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

20 Oct, 11:01


ድሬዳዋ እና ጅቡቲ ተከማችተው የሚገኙ በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ሀገር ውስጥ እንዲገቡ ተፈቀደ 

መኪና አስመጪዎች በበኩላቸው መንግስት እስካሁን ተሽከርካሪዎቹን ያስቆያቸው በአዲሱ የምንዛሬ ተመን ለማስከፈል ነው አሉ

በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዳይገቡ ክልከላ ከተጣለ ወዲህ በጅቡቲ እና ድሬዳዋ ተከማችተው የሚገኙ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡ መመርያ መተላለፉን ከአንድ የገንዘብ ሚኒስቴር ደብዳቤ ተመልክተናል።

ከየካቲት 26/2016 ዓ/ም በፊት ግዢ የተፈፀመባቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ድሬዳዋ ተጓጉዘው የመንግስትን ውሳኔ ሲጠባበቁ ነበር።

ይህ ከትናንት በስቲያ፣ ሀሙስ እለት በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ የተፈረመ ደብዳቤ በድሬዳዋ እና ጅቡቲ የሚገኙት እነዚህ ተሽከርካሪዎች "ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ መረጃቸው ተይዞ ሀገር ውስጥ እንዲገቡና የጉምሩክ ስነስርዐት እንዲፈፀምባቸው በመንግስት ውሳኔ ተሰጥቷል" ብሏል።

ደብዳቤው አክሎም የጉምሩክ ዲክላራሲዮን ተቀባይነት በሚያገኝበት ቀን በሚኖረው የምንዛሬ ተመን መሰረት ቀረጥ እና ታክስ ተከፍሎባቸው እንዲገቡ መወሰኑን ይገልፃል።

ይሁንና መሠረት ሚድያ ያነጋገራቸው የተሽከርካሪ አስመጪዎች መንግስት እስካሁን ተሽከርካሪዎቹን ያስቆያቸው በአዲሱ የምንዛሬ ተመን ለማስከፈል አስቦ መሆኑን በመጥቀስ በአሁን ሰአት በርካታ አስመጪዎች ከስራ ውጪ ስለቆዩ የሚከፍሉት እንኳን እንደሌላቸው ተናግረዋል።

መንግስት በነዳጅ የሚሰሩ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ወሳኔ ማሳለፉን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ያስታወቀው ከ10 ወር በፊት ነበር።

Source: meseretMedia
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

20 Oct, 09:01


አዲሱ የመንግስት ስራተኞች ደመወዝ ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የገለፀው የገንዘብ ሚኒስትር ለዚህም የአፈፃፀም መመሪያ መዘጋጀቱን አስታወቀ

የገንዘብ ሚኒስትር እንደገለፀው የጥቅምት ወር የደመወዝ ክፍያ በአዲሱ በተሻሻለው የደመወዝ ስኬል መሰረት መሆን ይጀምራል ብሏል። ለዚህም በቂ ዝግጅት ከመደረጉ በላይ የአፈፃፀም መመሪያ መዘጋጀቱን አስታዉቋል ።

ከዚህ ቀደም በተደረገዉ ማሻሻያ ላይ የመንግስት ሰራተኞች ያቀረብትን ቅሬታ አስመልክቶ አዲሱ የደመወዝ ማሻሻያ ጥናት: የሚኒስትሮች ምክር-ቤት ከማፅደቁ አስቀድሞ ሰራተኞችን ማወያየት እንዳለበት እና በድጋሚ መታየት እንደሚኖርበት ተጠይቆ ነበር።

እነዚሁ ሠራተኞች እንደገለፁት የደመወዝ ማሻሻያው አሁን ያሉበትን የኑሮ ሁኔታ እንደተባለውም ከግምት ያላስገባና እንደጠበቁት እንዳልሆነ ማስረዳታቸው ይታወቃል።

ይሁን እንጂ የገንዘብ ሚኒስቴር ደመወዝ ማሻሻያ ረቂቅ ለሚኒስትሮች ምክርቤት በቀን 28/12/2016 ዓ.ም ያቀረበዉ ከሰሞኑ በካቢኔው መፅደቁን አስታዉቋል።

ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ እንዳስታወቁት " በአጠቃላይ ሪፎርሙ በህብረተሰቡ ላይ የተለየ ጫና አለማምጣቱን እና የተፈራው የዋጋ ንረት አለመድረሱን " የተናገሩት የካቢኔው የ 100 ቀን አፈፃፀም ግምገማ አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ ነዉ።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ካፒታል ማሻሻያው ተከትሎ በወቅቱ በሰራዉ ዘገባ የደሞዝ ጭማሪ መኖሩን መንግስት መናገሩን ተከትሎ በማግስቱ  የሁሉም ነገር ዋጋ በሁለት እጥፍ ጨምሯል። በዚህም ሰራተኛዉም ሆነ በዝቅተኛ ኑሮ ላይ የነበሩት ሰዎች ምንም የተሰጣቸዉ ነገር ሳይኖርና ጭማሪ እጃቸዉ ሳይገባ የኑሮ ዉድነቱ ተባብሶ ቀጥሏል ሲሉም ሁኔታዉን በምሬት ገልፀዉለት እንደነበር ይታወሳል።

Source: capitalethiopia
@Ethiopianbusinessdaily

Ethiopian Business Daily

20 Oct, 07:40


Partner's Content: #Infinix_TV

አዲሱ የኢንፊኒክስ X5 ስማርት ቴሌቭዥን ምቾት እና ዲዛይንን አንድ ላይ አጣምሮ እንዲሁም ከፍ ያለ የምስል ጥራትን እንዲሰጥ ተደርጎ ከመሰራቱም ባሻገር Ultra HD ስክሪኑ ከጓደኛ፣ከወዳጅ እና ከቤተሰብ ጋር ተሰብስበው ያሻዎትን ነገር አጅግ ከፍተኛ በሆነ ጥራት የሚመለከቱበት ጊዜዉን የሚመጥን ስማርት ቴሌቭዥን ነው፡፡

@Infinix_Et | @Infinixet

#InfinixTVX5 #Infinix #ElevateYourSpace #Perfectview #tvx5