Goh Betoch Bank

@gohbetochbank

The First Private Mortgage Bank in Ethiopia.

Website: https://www.gohbetbank.com/
Facebook: https://bit.ly/3VaVTRw
Twitter: https://bit.ly/3tIBMhW
YouTube: https://bit.ly/3gkqlKr
Linkedin: https://bit.ly/3h8Fa3h

Goh Betoch Bank

16 Sep, 13:00

ጎሕ ቤቶች ባንክ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ በመሆን የተሻለና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ በተለምዶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ቅርንጫፍ ከፍቶ የተሟላ የባንክ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
ስለሆነም ውድ ደንበኞቻችን በአዲሱ ቅርንጫፋችን በኩል አገልግሎታችንን እንድትጠቀሙ ጋብዘነዎታል፡፡

ጎሕቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ !

ለበለጠ መረጃ የጎሕ ቤቶች ባንክ የማህበራዊ የትስስር ገጾችን ይጎብኙ
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/40wP3cX
☞ትዊተር፡ https://bit.ly/3tIBMhW
☞ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3gkqlKr
☞ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3h8Fa3h
☞ዋትስአፕ፡ https://bit.ly/3EJD1Uu
☞ቅርንጫፎቻችንን ያግኙ፡ https://bit.ly/3jnsTZP

Goh Betoch Bank

16 Sep, 06:31

Exchange Rate Applicable for Monday, September 16, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration

Goh Betoch Bank

15 Sep, 05:00

ጎሕ ቤቶች ባንክ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1499ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

መልካም በዓል !

ጎሕ ቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ !

የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችንን ይቀላቀሉ፡
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ትዊተር፡ https://bit.ly/3tIBMhW
☞ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3gkqlKr
☞ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3h8Fa3h
☞ዋትስአፕ፡ https://bit.ly/3EJD1Uu
☞ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/40wP3cX
☞ቅርንጫፎቻችንን ያግኙ፡ https://bit.ly/3jnsTZP

Goh Betoch Bank

14 Sep, 09:30

የጎሕ ቤቶች ባንክ ሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ምቹና ቀላል ነው፡፡
• ለፈጣን ግብይትዎ፣
• የሒሳብዎን ወጪና ገቢ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ለመከታተል፣
• ከሂሳብ ወደ ሂሳብ ገንዘብ ለማስተላለፍ፣
• ያለኢንተርኔት በማንኛውም ዓይነት ሞባይል አማራጭ የሚጠቀሙት አገልግሎት ነው፡፡
ወደ *916# ብቻ በመደወል የጎሕ ቤቶች ባንክ የ USSD አገልግሎት ይለማመዱ፡፡

መልካም የእረፍት ቀናት ይሁንልዎ !

ጎሕቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ !

Goh Betoch Bank

14 Sep, 06:40

Exchange Rate Applicable for Saturday, September 14, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #exchange #Birr #currency #BanksinEthiopia #addisababa #Ethiopia #bankofthegeneration #banking

Goh Betoch Bank

13 Sep, 08:38

በማንኛውም ባንክ የኤቲኤም ማሽኖች ላይ መጠቀም የሚያስችልዎትን የጎሕ ቤቶች ባንክ ዴቢት ካርድ በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ያግኙ፡፡
መልካም አዲስ ዓመት !

ለበለጠ መረጃ የጎሕ ቤቶች ባንክ የማህበራዊ የትስስር ገጾችን ይጎብኙ
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/40wP3cX
☞ትዊተር፡ https://bit.ly/3tIBMhW
☞ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3gkqlKr
☞ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3h8Fa3h
☞ቅርንጫፎቻችንን ያግኙ፡ https://bit.ly/3jnsTZP
#gohbetochbank #bankofthegeneration #debitcard

Goh Betoch Bank

13 Sep, 05:52

Exchange Rate Applicable for Friday, September 13, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration

Goh Betoch Bank

12 Sep, 08:32

Exchange Rate Applicable for Thursday, September 12, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration

Goh Betoch Bank

10 Sep, 11:50

የጎሕ ቤቶች ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግሩም ጸጋዬ የአዲስ ዓመት መልካም ምኞት መልዕክት

ጎሕ ቤቶች ባንክ እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ፤ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የጤና፣ የደስታ እና የመተሳሰብ ዓመት እንዲሆንልዎ መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

🌼🌼🌼🌼መልካም አዲስ ዓመት ! 🌼🌼🌼🌼

ጎሕ ቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ

ጎሕ ቤቶች ባንክ ፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ትዊተር፡ https://bit.ly/3tIBMhW
☞ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3gkqlKr
☞ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3h8Fa3h
☞ዋትስአፕ፡ https://bit.ly/3EJD1Uu
☞ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/40wP3cX
☞ቅርንጫፎቻችንን ያግኙ፡ https://bit.ly/3jnsTZP

Goh Betoch Bank

10 Sep, 06:14

Exchange Rate Applicable for Tuesday, September 10, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration

Goh Betoch Bank

09 Sep, 13:54

ጎሕ ቤቶች ባንክ ተጨማሪ ቅርንጫፉን በአዲስ አበባ ከተማ ከፈተ ፡፡

ጎሕ ቤቶች ባንክ ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ በመሆን የተሻለና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለ ከተማ በተለምዶ ቡልጋሪያ ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ተጨማሪ ቅርንጫፉን በመክፈት ሥራ አስጀምሯል፡፡

ቅርንጫፉንም የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግሩም ፀጋዬ የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በይፋ ስራ አስጀምረዋል፡፡

የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ግሩም ፀጋዬ ጎሕ ቤቶች ባንክ ስያሜው ቤቶች የሚል ቢሆንም ባንኩ ሁሉንም የባንክ አገልግሎቶች ማለትም መደበኛና ተንቀሳቃሽ ቁጠባ፣ የጊዜ ገደብ የቁጠባ፣ ለንድግ ማስፋፊያና ስራ ማስኬጃ የብድር፣ የዓለም አቀፍ የባንክ (የወጪና ገቢ ንግድ)፣ የዓለም አቀፍ የሀዋላ፣ የዲጅታል ባንኪንግ (የኤቲኤም ካርድና የሞባይል ባንክ) እና ሌሎች የባንክ አገልግሎቶችን እየሰጠ መሆኑን በመክፈቻው ላይ ገልፀዋል፡፡

በቀጣይም ባንኩ በአዲስ አበባና በተለያዩ የሀገሪቱ ከተሞች ቅርንጫፎችን በመክፈት ለደንበኞቹ ይበልጥ ተደራሽ ይሆናል ብለዋል ::

የጎሕ ቤቶች ባንክን ማህበራዊ ትስስር ገጾችን በመቀላቀል ተጨማሪ መረጃዎችን ያግኙ፡፡

🌻🌻🌻መልካም አዲስ ዓመት !🌻🌻🌻
🌻🌻ጎሕ ቤቶች ባንክ🌻🌻
🌻🌻የትውልዱ ባንክ !🌻🌻

#gohbetochbank #mortgagebank #banksinethiopia #addisababa #bankofthegeneration
ጎሕ ቤቶች ባንክ ፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ቴሌግራም፡ https://bit.ly/3hVIqyZ

Goh Betoch Bank

09 Sep, 07:55

Exchange Rate Applicable for Monday, September 9, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration.

Goh Betoch Bank

05 Sep, 10:30

ጎሕ ቤቶች ባንክ የዓለም አቀፍ የሀዋላ አገልግሎትን ግንዛቤ ለማስጨበጥ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በስካይ ላይት ሆቴል ባዘጋጀው መርሀ ግብር ላይ እየተሳተፈ ይገኛል ።

መርሀ ግብሩ ዛሬ ነሃሴ 30 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት በስካይ ላይት ሆቴል ለህዝብ ክፍት ስለሆነ እንዲጎበኙን እና የባንካችንን ምርትና አገልግሎቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ጋብዘነዎታል፡፡

ኑ አብረን እንስራ !

ጎሕ ቤቶች ባንክ
የትውልዱ ባንክ

Goh Betoch Bank

03 Sep, 06:47

Exchange Rate Applicable for Tuesday, September 3, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration.

Goh Betoch Bank

02 Sep, 08:44

Exchange Rate Applicable for Monday, September 2, 2024
For more information:
https://www.gohbetbank.com/todays-exchange-rate/
#gohbetochbank #homeownership #mortgagebank #Banking #exchangerate #Birr #currency #BanksinEthiopia #AddisAbaba #Ethiopia #BankoftheGeneration.

Goh Betoch Bank

30 Aug, 13:37

አዲስ ዓመት በአዲስ እቅድ ከጎሕ ቤቶች ባንክ ጋር!
ጎሕ ቤቶች ባንክ ፤ የማህበራዊ ትስስር ገጾቻችን ተከታይና ወዳጅ ይሁኑ
☞ድረ-ገፅ፡ https://www.gohbetbank.com/
☞ፌስቡክ፡ https://bit.ly/3VaVTRw
☞ትዊተር፡ https://bit.ly/3tIBMhW
☞ዩትዩብ፡ https://bit.ly/3gkqlKr
☞ሊንክድ ኢን፡ https://bit.ly/3h8Fa3h
☞ዋትስአፕ፡ https://bit.ly/3EJD1Uu
☞ኢንስታግራም፡ https://bit.ly/40wP3cX
☞ቅርንጫፎቻችንን ያግኙ፡ https://bit.ly/3jnsTZP