AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

@amigossacco


Instagram: https://instagram.com/amigossacco?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Facebook: https://www.facebook.com/Amigossacco

TikTok: tiktok.com/@amigossavingandcredit

LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amigos-saving-and-credit-

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

16 Oct, 10:27


https://youtu.be/5Px5irPNQo0?si=-7O84ZWe0mW

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

15 Oct, 12:51


https://youtu.be/WIWyTOcyQsw

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

15 Oct, 06:02


አሚጎስ የገንዘብ  ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ለህብረት ስራ ማህበሩ የስራ ክፍል ኃላፊዎች  ስልጠና ሰጠ!!!

ጥቅምት 05 ቀን 2017 ዓ.ም
      ( አሚጎስ)


አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ለተለያዩ ስራ ክፍል ኃላፊዎችና አመራሮች  ስለ ኅብረት ስራ ማኅበራት ፅንሰ ሀሳብ ፣  አጠቃላይ ህብረት ስራ  ዓላማ እና ጠቀሜታ እንዲሁም በኅብረት ሥራ ማህበራት የቁጠባና ብድር አሰራሮች  ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ፡፡ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናውን የኢትዮጵያ ኅብረት ስራ ኮሚሽን የኅብረት ሥራ  ፋይናንስ ልማት መሪ ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ብርሃኑ ዱፌራ አማካኝነት ተሰጥቷል።                                                                  
አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                                                                                      
☎️አጭር ስልክ ቁጥር: 8511
Telegram: https://ow.ly/8Hhh50QKGt8
Facebook: https://ow.ly/9Gw050QKGt7
Instagram: https://ow.ly/QZa350QKGta
TikTok: https://ow.ly/mJgK50QKGth

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

11 Oct, 13:54


አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ስራ ማህበር ጋር አብሮ መስራት በሚያስችሉ አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ።

(ጥቅምት 1 ቀን 2017ዓ.ም)
                                            
አሚጎስ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ስራ ማህበር ከአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ህብረት ሥራ ማህበር ጋር በጋራ አብሮ መስራት በሚቻልባቸው አሰራሮች ዙሪያ ውይይት አደረጉ። ሁለቱ የገንዘብ ቁጠባና ብድር የኅብረት ሥራ ማህበራት ለአባላቶቻቸው በሚያቀርቡት የብድር አቅርቦት ዙሪያ ሰፊ ውይይት ያደረጉ ሲሆን በጋራ አብሮ መስራትና የፋይናንስ ትስስር በመፍጠር የአባላቶቻቸውን ኢኮኖሚ ለማሳደግ የሚያስችላቸውን ሰፊ ስራዎች ለመስራት የሚያስችላቸው አሰራር ለመዘርጋትና የአባላትን ተጠቂሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችል ትሥሥሮችን ለመፍጠር ውይይ ያደረጉ ሲሆን  አሚጎስ ያሉትን ተሞክሮዎች በተለይም የቴክኖሎጂ ሽግግር ዘመናዊ መረጃ አያያዝ ፤ አመራር ኮሚቴ ሚና፤ የማርኬቲንግ ስትራቴጂ ስልጠናዎችን ለአዲስ ሚዲያ ኔትወርክ ህብረት ሥራ ማህበር ባለሙያዎች ስልጠና  ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን የህብረት ሥራ ማህበሩ የኮርፖሬት ሴልስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ እንዳልካቸው በሀይሉ ገልፀዋል።
                                          
አድራሻችን: ፒያሳ አራዳ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ከፍ ብሎ ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ ከአ.አ ሜዲካል ኮሌጅ ፊትለፊት በሚገኘው ህንጻ 3ተኛ ፎቅ ላይ
                                               
☎️አጭር ስልክ ቁጥር: 8511

AMIGOS SAVING AND CREDIT COOP.

10 Oct, 05:39


https://youtu.be/alaypOwaoMA?si=LJnbgieSZkgAR8gB