Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

@fitethiopiawi


Contact @HenosT 😎
Shop @FitEthiopiawiShop 🛍

Check out @TheReboot 😈

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

30 Sep, 19:08


🎁 Original Gold Standard WHEY 🎁

🔸Weight : 1kg
🔸24g Isolate protein

🎊 Big Discount🎊
Price - 6500 ብር 💵

Call +251919524752
Contact @BiniamBogale 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@FitEthiopiawi 🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

27 Sep, 08:52


🎉 በኒውዮርክ በተካሄደው የ800 ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፅጌ ዱጉማ 👱🏼‍♀ አሸንፋለች 🥇

💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

15 Sep, 13:05


Join us for the next edition of Mindlink on 20 September 2024, at Sapphire Addis. This session will explore the intersection of Fitness and Bodybuilding with culture, mental health, and accessibility. Whether you’re a fitness enthusiast or curious about how health impacts both mind and body, this event promises thoughtful discussions and new perspectives. Come be part of a diverse community exchanging ideas and experiences


@linkupaddis

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

14 Sep, 07:07


🎉

በቤልጂየም፣ ብራሰልስ ዛሬ በተካሄደው የ2024 ዳያመንድ ሊግ 5 ሺህ ወንዶች ውድድር፤ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። 🥇🥈🥉

@FitEthiopiawiShop 🛍
@FitEthiopiawi 💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

09 Sep, 10:08


🥷 Ninja Warriors - Ethiopia 🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

07 Sep, 10:30


🎉 ሰላም ዉድ ደንበኞቻችን Fit-Ethiopiawi Shop🛍️ ለ አዲሱ ዓመት ያቀረበላቹን ታላቅ ቅናሽ በደስታ ለማብሰር እንወዳለን:: ይህም እስከ 💵 500 ብር የቀረበው #ቅናሽ ለ ሁለት ሳምንት ብቻ ስለሚቆይ እንዳያመልጣችሁ።

🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻

Call +251919524752
Contact @BiniamBogale 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@FitEthiopiawi 💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

02 Sep, 09:43


በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድሮች አትሌት ያየሽ ጌቴ 👱🏼‍♀ በ1 ሺህ 500 ሜትር ሴቶች #የዓይነ_ስውር (T-11) ፍጻሜ ክብረ ወሰን በማሻሻል ጭምር አሸነፈች፡፡ 🥇

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

02 Sep, 07:30


#QOTD

"Being scared is a natural reflex, but courage is a choice."

@TheReboot 😈

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

01 Sep, 05:44


#Ethiopia 🇪🇹

በፔሩ ሊማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ወጣቶች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሌሊቱን ፍፃሜውን አግኝቷል።

በመጨረሻው ቀን ውሎ በ 1500 ሜትር አትሌት አብዲሳ ፈይሳ 😎 3:40.51 በመሮጥ የወርቅ ሜዳሊያ 🥇 ባለቤት ሆኗል።

ኢትዮጵያ በውድድሩ ታሪክ በዚህ ርቀት ወርቅ ስታገኝ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።

ይህንንም ተከትሎ ኢትዮጵያ:-

6️⃣ 🥇
2️⃣ 🥈
2️⃣ 🥉
በማግኘት ከዓለም ሁለተኛ ከአፍሪካ ደግሞ አንደኛ በመሆን አጠናቃለች።


@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

28 Aug, 19:30


Sara 👱🏼‍♀ IG

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

19 Aug, 05:37


Miko 😎 IG

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

17 Aug, 18:34


Eskender 😎 IG

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹

Fit-ኢትዮጵያዊ 💪🇪🇹

12 Aug, 07:45


Yeabsra 😎

@FitEthiopiawiShop 🛍
@TheReboot 😈
💪🇪🇹