Bunna Bank

@bunnabanksc

Welcome to Bunna Bank s.c. The best multinational financial service provider based in Ethiopia.

Bunna Bank

22 Oct, 10:06

ልጆችዎ በደስታ እንዲማሩ ይፈልጋሉ?
እንደቡና ቤተሰብ የእርስዎና የልጅዎ ደስታ ይገደናል!
በቡና School Pay ልጆችዎ ከትምህርት ክፍያ ጭንቀት ነጻ ከመሆናቸውም በላይ እርስዎም እንደወላጅ ክፍያውን በስልክ ብቻ መፈጸም ስለሚችሉ ጊዜዎን ትምህርት ቤት ድረስ በመሄድ አያባክኑም።
ቡና ባንክ ከUnicash ጋር በመተባበር ለተማሪዎችና ለወላጆች እንዲሁም ለትምህርት ቤቶች ክፍያዎችን ቀላል በማድረግ ላቅ ያለ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ አገልግሎቱን በባንካችን የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኙታል።
በቡና የትምህርት ክፍያ ህይወትዎን ያቅልሉ!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #SchoolPay #Unicash #DigitalBanking

Bunna Bank

22 Oct, 07:37

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

22 Oct, 06:16

ዉድ የቡና ቤተሰቦች፣
በ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር Liverpool VS Chelsea ያደረጉትን ጫዉታ ይገምቱ ይሸለሙ ዉድድር በርካቶች ተሳታፊ የነበሩ ሲሆን፣ ምላሹን በቴሌግራም ገጻችን ቀድመው የሰጡት 5 መላሾች Tu, Mussie T, Wandu, Ethio First Ethio እና Nicolas Tesla ናቸዉ! ለአሸናፊዎች ቡና ባንክ አንኳን ደስ አላችሁ ይላል።

ተሸላሚዎች ባስቀመጥነው ቅድመ ሁኔታ መሰረት የቴሌግራም ገፆችንን መወዳጀታቸዉን፣ ቢያንስ ለ10 ሰዎች ማጋራታቸዉን አረጋግጠን 5 መላሾች እያንዳንዳቸው የ200 ብር ካርድ ይሸለማሉ። ከላይ ስማቹ የተጠቀሰዉ የዚህ ሳምንት ውድድር አሸናፊዎች በዉስጥ መስመር የተላከላቹን መልዕክት እንድትመልሱልን እንጠይቃለን።

ማሳሰቢያ - አሸናፊዎች ዉድድሩ ከማለቁ በፊት የዉድድሩን ልጥፍ አስቀድመዉ ቢያንስ ለ10 ስዎች ያላጋሩ ከሆነ ባስቀመጥነው ህግ መሰረት ሽልማቱን የማናበረክት መሆኑን እንገልፃለን።

Bunna Bank

21 Oct, 11:41

ለወዳጅ ዘመድዎ የውጪ ሀገር ገንዘብ ለመላክ ቡና ባንክን ይምረጡ፣
ባንካችን በቀልጣፋ አገልግሎቱ ለሚወዱት እንደሚያደርስ ሲገልፅ በታላቅ ደስታ ነው።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
#BunnaBank #Remittance #InternationalBanking #EthiopianBanks

Bunna Bank

21 Oct, 07:33

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

21 Oct, 07:03

Bunna Bank SC invites qualified and energetic candidate for the following job positions.

Position -Customer Service Officer- II for Anger Guttin Branch Under Jimma Area Office.

❇️ Qualification: BA Degree in Accounting/Finance/Banking and Finance /Management/Economics or other related fields.

Application link - https://forms.gle/SjMReWtWYy6c7Kw66

❇️ Experience: 3 year of relevant experience in banking operations as customer service officer.

NB: Deadline to is October 23, 2024.

Any physical application request will not be accepted. Apply only online through the links provided below every job positions!

#Vacancy #We_are_Hiring!#BunnaBank #Vacancy #BankVacancy #ማስታውቂያ #ሥራ #ቅጥር #ባንክ #ቡና_ባንክ #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices

Bunna Bank

20 Oct, 07:51

Liverpool VS Chelsea
የሳምንቱን ታላቅ ጨዋታ ማን_ያሸንፋል? #ይገምቱ_ይሸለሙ
==============================
👉 ዛሬ እሁድ ጥቅምት 10 ቀን 2017 ዓ.ም በ8ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃግብር የሳምንቱ ታላቅ ጨዋታ በአንፊልድ ሮድ ስታዲየም ልቨርፑል ከ ቼልሲ ከምሽቱ 12:30 ሰዓት የሚያደርጉት ጨዋታ ከወዲሁ ልዩ ትኩረት አግኝቷል።

👉 የዚህን ጨዋታ ዉጤት በትክክል ለገመቱ የመጀመርያዎቹ 5 ተከታዮቻችን ቡና ባንክ ሽልማት አዘጋጅቶ ይጠብቆታል!

👉  የዉድድሩ ህጎች፣
1. የቴሌግራም ገፆቻችንን መወዳጀት 👉 https://t.me/bunnabanksc

2. ይህንን ልጥፍ ከጫወታው በፊት ቢያንስ ለ 10 ሰዎች ያጋሩ

3. ግምትዎን ከጫወታው በፊት በይፋዊ የቴሌግራም ቻናላችን ብቻ👇👇👇 https://t.me/bunnabanksc  በሀሳብ መስጫ ሳጥን  (Comment Section) ዉስጥ ይፃፉ!

4. የፃፉትን ውጤት ማስተካከል ከሽልማት ዉጪ ያደርጋል!

🚫 ይህንን ልጥፍ ከጨዋታው በፊት ቢያንስ ለ 10 ሰዎች ማጋራትዎን አይርሱ! 👉ህጎቹን ያላሟላ መልሱን በትክክል ቢልክም የተሸላሚነት ዕድል አያገኝም።

መልካም ዕድል!
#ይገምቱ #ይሸለሙ #bunnabank #ቡናባንክ #arsenal #Tottenham #አርሰናል #ቶተንሃም #ፕሪምየርሊግ #ኢትዮጵያቡና #EthiopiaBunna #EthiopiaCoffee #Football #ኩዋስ #EthiopiaPremiereLeague #ኢትዮጵያፕሪምየርሊግ #ፕርምይርሊግ #ጨዋታ #እሁድ #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

20 Oct, 07:16

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

20 Oct, 07:11

መልካም ሰንበት!

የተለያዩ የአገልግሎት ክፍያዎችን ካሉበት በአዲሱ የቡና ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ ይክፈሉ!

ጊዜዎትን ይቆጥቡ፣ ካሉበት ሁነው በቡና ይክፈሉ!

#BunnaBank #BunnaDigital #መልካምሰንበት #ሰንበት #እሁድ

Bunna Bank

19 Oct, 07:16

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

19 Oct, 07:11

"It is not how much we have, but how much we enjoy, that makes happiness." – Charles Spurgeon

አዲሱን የቡና ባንክ ሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያ በመጠቀም የልጆች ት/ቤት፣ የዉሃ አገልግሎት እና ሌሎች የአገልግሎት ክፍያዎችን ይክፈሉ!

ጊዜዎትን ይቆጥቡ፣ ካሉበት ሁነው በቡና ይክፈሉ!

መልካም ቅዳሜ!
Happy Saturday!
www.bunnabanksc.com
#Bunna_Bank #saturday

Bunna Bank

18 Oct, 11:57

ከ15 ዓመታት በላይ ኢትዮጵያውያንን በኩራት በማገልገል ላይ እንገኛለን - ቡና ባንኮች ነን!
የእርስዎን ፍላጎት ለማሟላት በተዘጋጁ ከ470 በላይ ቅርንጫፎቻችን እንዲሁም በአስተማማኝ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት አማራጮች በማንኛውም ጊዜና ቦታ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን።
ከ4 ሚሊዮን በላይ የቡና ቤተሰቦቻችን ውስጥ አንዱ ለመሆን ዛሬውኑ ማህበራዊ ድረገጾቻችንን ይወዳጁ።
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!
Website
Facebook
Telegram
Instagram
YouTube
LinkedIn
X
Threads
#BunnaBank #EthiopianBanking #MortgageSolutions #MoneyTransfer #DigitalBanking #FinancialGrowth

Bunna Bank

18 Oct, 08:33

🌙 Jumma Mubarak from Bunna Bank! 🌙

To our valued KHADIM IFB customers, may this blessed Friday bring you peace, prosperity, and countless blessings.

Thank you for trusting KHADIM with your financial needs. We're committed to serving you with integrity and dedication.

"Experience the difference with KHADIM - Your trusted Interest free banking financial partner."

#JummaMubarak #KHADIM #BunnaBank #IslamicFinance #Blessings

Bunna Bank

18 Oct, 07:17

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

17 Oct, 10:47

Elevate Your Banking: Discover Bunna Bank’s New App Features!

Explore our fresh features like Scan & Pay, Utility Payments, Mini Statements, Wallet Transfers, and more. Banking has never been this seamless and convenient!

Download it now from Play Store and App Store, and experience the future of banking at your fingertips. 🏦

#BunnaBank #MobileBanking #SeamlessExperience #BankingInnovation #YourFutureBanking

Bunna Bank

17 Oct, 07:39

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

16 Oct, 10:03

Planning a trip? Don't forget to pack your essentials... phone, charger, and our mobile banking app for easy Guzo Go ticket booking! #TravelSmart #MobileEssentials #Bunnabank #Airticket #Holdaytravel #Booking #ethiopianbanks #banking #banks #bunnabank #bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

16 Oct, 08:08

Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #NBE #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

Bunna Bank

15 Oct, 13:11

📞8501📞
ለማንኛውም የቡና ባንክ መረጃዎች ወደ ጥሪ ማዕከላችን ይደውሉ!

ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!

የማህበራዊ ትስስር ገፆቻችንን በመወዳጀት ቤተሰብ ይሁኑ፣ በየእለቱ ያግኙን።
Website
Facebook
Telegram
Instagram
YouTube
LinkedIn
X
Threads

Bunna Bank

15 Oct, 13:09