AMHARA PREVAILING

@shifeyesoma


የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

AMHARA PREVAILING

21 Oct, 18:08


https://youtube.com/live/bDCdGpNxiik?feature=share

AMHARA PREVAILING

21 Oct, 18:07


https://youtube.com/live/bDCdGpNxiik?feature=share

AMHARA PREVAILING

21 Oct, 16:43


https://youtu.be/Pu_upolawmc?si=bAQvTg8FT8t9DRKI

AMHARA PREVAILING

20 Oct, 12:22


ኤቢሲ ቴሌቪዥን መደገፍ ለምትፈልጉ የሚከተሉትን አማራጮች ተጠቀሙ ፤

ABC TV donation/Membership options:

A) GoFundMe : https://gofund.me/b050cf37

B) Donation supports
 
  ➻ Zelle: +1 (720) 309-3725

Paypal/Credit Card: https://www.paypal.com/donate/?hosted_button_id=S2SDCKYBU37J8

Credit/Debit Card: https://buy.stripe.com/9AQdQS52A22ceOc9AJ

C) Monthly Membership Subscriptions

  ➻ Paypal:  $30/month subscription;
https://www.paypal.com/webapps/billing/plans/subscribe?plan_id=P-8E300226VS696415YM3HVV3A

Credit/Debit Card/ABC Website: https://amharabroadcasting.com/members/

D) Bank option

Bank Name: Wells Fargo
Routing No: 102000076
Account No: 5599022349

AMHARA PREVAILING

18 Oct, 05:44


የአርበኛ ዘመነ ካሴ የእለቱ መልእክት
(ጥቅምት 08-2017 ዓ.ም)

ለጀግናው የአማራ ህዝብ እና ለክፍለ-ዘመኑ የአፍሪካ ቀንድ ክስተት የአማራ ፋኖ አመራር እና አባላት!!
___
በዘመ
ቻ መቶ ተራሮች ባለፉት አስራ ስድስት ቀናት እጅግ የበዙ የድል ታምራትን አሳይተናል።በሌላ ድንቅ የዘመቻ እቅድ እስኪተካም ዘመቻ መቶ ተራሮች ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ወገኖቼ! ጓዶች!!

ይህ የህልውና ትግል በፍጥረቱም፥ በፍጥነቱም በባለቤቶችም ብዙ ነገሩ የተለዬ በመሆኑና በሌሎች ብዙ አካባቢያዊና ቀጠናዊ ምክንያቶች ምክንያት አውቆ የተኛ የሚመስለው አለምም ሲያንቀላፋ አንኳን አንድ አይኑን ከፍቶ ያለመዘናጋት የሚከታተለው ትግል ነው።
እና እንደ ሁልጊዚያችን እንበርታ።

ሃገር ሽጠው በሚያገኙት የደም ገንዘብ አሮጌ ተራ ወርደው በሚሸምቱት ድሮንና ተተኳሽ አይደለም ከዋክብት ቦንብ ሆነው የአማራ ህዝብ ላይ ቢዘንቡ እንኳን ጠላቶቻችን ይህን ትግል ማሸነፍ አይችሉም።እምቢ ያለን ህዝብ፥ ለህልናው ላለመጥፋት የሚታገልን ህዝብ ማሸነፍ ፈፅሞ አይቻልም። ከምድረገፅ ላለመጥፋት መሳሪያ ያነሳን ህዝብ ከማሸነፍ የፀሀይን ከምስራቅ ወደ ምእራብ ተፈጥሯዊ የጉዞ ኡደት ከሰሜን ወደ ደቡብ ማዞር ይቀላል። ከፈጣሪ በታች ትልቁ ጉልበት ያለው የአመፀ ህዝብ መዳፍ ላይ ነው። እንበረታ እንፅና ብቻ!! ፅናት ነገ ከነ- ጠዋት ውብ ጀንበሯ የራስ እንደምትሆን በጥልቅ ከነፍስ በማመን የዛሬን ሰው፣ተፈጥሮና ሁኔታዎች ወለድ ወጣ ውረዶችን የማመቅና የገለባ ያክለ እንኳን ለስን ልቦናችን ሳይከብዱን ወደ ግብ የመገስገስ ስነ አእምሯዊ ሁነት ነው። -እንፅና!!

• ለመላው የአማራ ህዝብ!!
____
አይዞህ በርታ!!
ጠላት ከመድረገፅ ሊፍቅህ በሰማይም በምድርም ጭፍጨፋ እየፈፀመብህ ቢሆንም
ከታሪክህ ፣ከማንነትህና ከውብ እሴቶችህ አኳያ ይህን ዘመን በድልና በኩራት እንደምታልፈው የደቂቃ ጆሮ ካዋስከው ተራራውና ሸለቆው በደምህ ደረቱ ላይ ከመዘገበው ወፍራም ታሪክህ ብዙ አብነቶችን መዞ ይነግርሃል።
በመካከለኛው ዘመን ማንነትህን፥ ታሪክህን፥ ግዛትህንና መንግስታዊ አስተዳደርህን አሳለፎ ላለምመሰጠት 15 አመታትን በዱር በገደሉ ኖረሃል፥ ጠላቶችህን ተፋልመሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል።
በቅረቡ የታሪክህ አንጓ ላይ የጣሊያን ወረራን ዘመን መለስ ብለህ ብታይ አምስት አመት ዱሩን ቀየህ ዋሻዎችን ቤትህ አድርገህ ከመሬት የሚትኮስን የጠላተትና የባንዳ ጥይት መክተህ፥ ከሰማይ የሚዘንብ የመርዝ ጋዝን በጫካ እና በዋሻ ጥላ ተከላክለህ ታግለሃል፥ በመጨረሻም አሸንፈሃል!!
እና ወገኔ ሆይ ፅና!! ነገ ያንተ ነውና ፅና!!


•ለመላው የአማራ ፋኖ አመራርና አባላት
__
ታሪክ
እየሰራን መጥተናል። በቅርቡ በዘመቻ መቶ ተራሮች ተአምር አሳይተናል፥ የጠላትን አንገት ዳግም ቀና በሎ እንዳያይ አድርገን ወደ ግራ ሰብረናል። ከምናውቅበትና ከመጣንበት መደበኛው ፋኖአዊ ውጊያችን ባለፈ ጠላት ኪሊማንጃሮን ነቅሎ አምጥቶ ምሸግ ቢገነባ እንኳን ማስቆም የማይችለው አንድ ሌላ ድንቅ ዘመቻ በቅርቡ ይኖረናል። እንበርታ! እንፅና!!፥ፅናት የትግላችን ደም ሰር የድላችን ምሰሶ ነው።

•ለአማራ አክቲቪስቶችና ጋዜጠኞች
_
ከሰሞ
ኑ የጀመራችሁት የተናበበ እና የተቀናጀ የስርአቱን ግፎች የማጋለጥ ዘመቻ እዚህ መሬት ላይ ያለን ወንድምና እህቶቻችን በእጅጉ አስደስቷል። አኩርቷል።
ከኛ ላልሆኑ፣ ህሊናን ያክል ውብ ፀጋ በአምሳ ሳንቲም ለገዳያቸው የሸጡ፣ ለወደፊቱ ሌላ ነፃ አውጭ በስማቸው የምናቆምላቸውና ነፃ የምናወጣቸው አሳዛኝ ፍጡራን አንድ ደቂቃም ሳታባክኑ ትኩረታችሁ መሰል ትግል ላይ ብቻ ይሁን። ድንቅ ጅምር ነው በርቱ።

ለአማራ ዲያስፖራዎች
___
ከሰሞኑ ጥሩ መነቃቃት እያየን ነው። ጥሩ ነው። በእጅጉ ግን ይቀራል። እናቶቻችሁ ከነ ከብቶቻቸው በድሮን በሚጨፈጨፉበት ዘመን ለሰበብ የሚሆን የሚያደናቅፍ የእናት መቀነት የለምና ጥሪያችንን ሰምታችሁ ውጡ!!
በሁሉም ዘርፍ ውጡና ታገሉ። ያበቀለው መሬት በእሳት እየተጠበሰ የሌላ ሃገር መሬት ላይ ችሎ እንቅልፍ የሚተኛ ጤነኛ አማራ ካለ የኛ አይደለም።
ከነ ጃሪና ኮሎ ጋር አብራ ለምትገደል እናት ሰልፍ መውጣት ያን ያክል ከባድ ነው? አይምስለኝም።
እና በርቱ ወገኖቻችን!

•ለጠላት አድራችሁ በጠላት ካምፕ ላላችሁ !
__
በተለ
ያዬ ጊዜ ያደረግነውን ጥሪ ተቀብለው የተቀላቀሉን መሰሎቻችሁ ከህሌናም፥ ከታሪክም ተጠያቂነት ራሳቸውን አድነው ከሰቀቀን ወጠው ሂወታቸውን እንደ አዲስ መኖር ጀምረዋል።
እነ አብይ ዛሬ ይንቋችኋል፣ ይጠሏችኋል ነገ አውጥተው ጎዳና ላይ ይጥሏችኋል። ጎዳና ላይ የውሻ ሞት ትሞቱና ያሳደጋችሁ ምድር ተከፍቶ ይውጣችኋል። ስለዚህ ያ ከመሆኑ በፊት ኑ!! ኑ ብለናል ኑ!።

እንበርታ!
እንፅና ወገን። ይህ ትውልድ የመከራ ሳይሆን የድል ትውልድ ነው። ዘመኑም የአማራ ትንሳኤ የሚበሰርበት ነው።

አንድ አማራ! (አንድ ህዝብ፥ አንድ እጣ- ፋንታ፥አንድ ድል!!)

ድል ለ አማራ ህዝብ
[ክፋት ለማንም በጎነት ለሁሉም!!]
አዲስ ትውልድ፥አዲስ አስተሳሰብ ፥አዲስ ተስፋ!!

AMHARA PREVAILING

17 Oct, 04:53


አላፈገፍግም 

በግፍ ለታረደው ወገኔ
ባጭር ለተቀጨው ለህፃኑ ልጄ
ለተደፈረችው እህቴ
በእሳት ለነደደው ቤቴ
በግፍ ለፈረሰው ቤተ እምነቴ
ለተገደለብኝ  አባቴ
ለታረደችብኝ እናቴ
ጠላት ለዘረፈው  ርስቴ
ወጥቶ ለቀረብኝ ወንድሜ
ሞት ለታወጀበት ማንነቴ

*  አላፈገፍግም  ***

AMHARA PREVAILING

16 Oct, 20:24


https://youtu.be/yoYZMR_weH8

AMHARA PREVAILING

16 Oct, 15:06


ዛሬና ነገ ለተከታታይ ቀናት የሰብዓዊና የጦር ወንጀሎችን የሚያጋልጥ የX (tiwitter) ዘመቻ ይደረጋል።

ከ16k በላይ ተከታይ ያለው የX (Twitter) ገፄ ተዘግቷል።
በተከታዩ አዲስ ገፅ ይከታተሉኝ።

https://x.com/AnimutAb?t=QP2lh-yFFT3_mHbrpONx_g&s=09

AMHARA PREVAILING

15 Oct, 16:44


https://youtu.be/bgaRVCWn4iY

AMHARA PREVAILING

15 Oct, 15:17


ሰበር መረጃዎች ደርሰውናል !!

➻ የአማራ ፋኖ በወሎ ሲያደርጋቸው የዋሉ አውደውጊያዎች ፤

➻ በጎጃም የተፈፀሙ ሁለት የድሮን ጥቃቶች

ዝርዝሩን ይጠብቁን 👇

https://youtube.com/@abcnews0921?si=a0JqclF_sbJfHp0M

AMHARA PREVAILING

14 Oct, 21:05


https://youtu.be/vNzowqZ9YOc

AMHARA PREVAILING

14 Oct, 21:05


https://youtu.be/8mm0rZXygPk?si=Q797PH8qEdqVyyhI

AMHARA PREVAILING

14 Oct, 14:45


ሠበር መረጃዎች አሉን

በድሮን ጥቃት የተመቱ የአንድ ቤተሰብ አባላት

የአገዛዙ ታንክ የተቃጠለበትና ጀነራሎች የፈረጠጡበት የወልድያ ኦፕሬሽን መረጃዎች


መረጃዎችን አጠናቅረን እስከምናቀርብ 👇

ይሔንን የኤቢሲ ቴቪ youtube ገፅ ዛሬ 1ሺህ እናስገባው።

ሁላችሁም subscribe አድርጉ፣ share በማድረግም ለሌሎች ይጋብዙ።

https://youtube.com/@abcnews0921?si=7_kXsyu7bbS8JAUv

AMHARA PREVAILING

14 Oct, 12:30


የኤቢሲ ቴሌቪዥን ዝግጅቶችን እንዴት መከታተልና መሳተፍ ይቻላል

ሀ) በስልክ አድራሻችን በመሳተፍ ፤

ለኤቢሲ ቴሌቪዥን የመረጃ ጥቆማዎችን ፣ አስተያየቶችን ለማድረስ በኤቢሲ የTelegram እና WhatsApp ስልክ ቁጥር +17203093725 ያድርሱን።

ይፃፉልን

የድምፅ፣ የምስልና ቪዲዮ መልዕክቶችን ያስቀምጡልን


ለ) የኤቢሲ ቴቪ የማሕበራዊ ገፆችን በመቀላቀል መረጃዎችን በአማራጭ መከታተል ይችላሉ፤

1) Youtube  -

  ➻ የኤቢሲ ቴቪ https://youtube.com/@abcnews0921?si=7_kXsyu7bbS8JAUv

2) Telegram -
https://t.me/abctvamhara

3)  Facebook - 
https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter?mibextid=ZbWKwL

4) Tiktok -
https://www.tiktok.com/@amaharabroadcasting?_t=8peyWuSctyH&_r=1

5) X (Twitter) -  https://x.com/AmharaBCenter?t=dlCeS3GzWQKGfLPi1kwuwQ&s=09

6) Rumble

https://rumble.com/v5heosh-abc-studio-232017-.html

ሐ) የሳተለይት ስርጭታችንን በቴሌቪዥንዎ በመጫን መከታተል ይችላሉ፤


በሳተላይት አድራሻችን ዝግጅቶቻችንን በቀጥታ ቴሌቪዥን ስርጭት ለመከታተል የሳተላይት መሳቢያ ሳህንዎን ማዞርና መቀየር ሳያስፈልግዎ፣ በሳሕንዎ አናት ላይ በአነስተኛ ዋጋ ገዝተው በሚያስገጥሟት LNB ብቻ አሁን በሚጠቀሙት የሳተላይት አማራጭ ላይ የቴሌቪዥን ምርጫዎችን search ሲያደርጉ ABC TV AMHARA የሚለውን ጣቢያችንን ያገኛሉ።

Platform: Yahsat 52° East
Frequency: 12149 MHz
Symbol rate: 27500
Polarization: Vertical
Video Standard: DVB-S2
FEC: 3/4

በሚመችዎ አማራጮች በመከታተል በሕልውና ትግሉ ይሳተፉ

AMHARA PREVAILING

12 Oct, 18:02


Now the formative period ENABLERS are speaking !!

<< የኢትዮጵያ ችግር ቋጠሮ ጎጃም ነው፣ እዚያ መዝመታችን አይቀርም>> ያለህንም ብትጨምረው ጥሩ ነው።

<< ትግራይ ፣ አማራ እና ኤርትራ ይፈርሳሉ >> ያለውን የአብይ አሕመድ ንግግር ሊዘነጋ የሚችል አይደለም።

<< አማራ በሚሊዮን አመትም ወደስልጣን አይመጣም፤ Not even in million years!!" የሚለው የአብይ ንግግርም አማራ ላይ ጦርነት እስከሚከፍት ሊጠበቅ የሚገባው አልነበረም።

AMHARA PREVAILING

12 Oct, 15:46


ሰበር መረጃዎች 👇

➻ አገዛዙ 210 ንፁሐን ላይ የቤት ለቤት ጭፍጨፋ ፈፅሟል

➻ ቁጥራቸው ያልታወቀ ገበያተኞች በድሮን ጥቃት ተመተዋል

➻ ከ 300 በላይ የአገዛዙ ኃይል ተደምስሷል

👇

https://youtu.be/LGkKjWgNK8Y?si=NtpXDtMhvCcYSJIg

AMHARA PREVAILING

11 Oct, 16:12


ይሔንን የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ፤

ለወዳጆችዎም ያጋሩ 👇

https://t.me/abctvamhara

AMHARA PREVAILING

11 Oct, 16:10


መረጃ!

ፋኖ በተቆጣጠራቸው አካባቢዎች የሚገኙ ባንኮች ጥሬ ገንዘብ እንዳይሰጡ ትዕዛዝ ተላልፏል። መከላከያ ተሸንፎ ሲወጣም የከተሞችን ጥሬ ገንዘብ እየያዘ እንዲወጣ በአማራ ክልል ያለው "ወታደራዊ ኮማንድ" መመሪያ አስተላልፏል።

በሰከላ ወረዳ ግሽ ዓባይ ከተማ ሁሉም የግልና የመንግስት ባንኮች ስራ አቁመዋል። የብልጽግና ወታደራዊ ቡድን ባንኮች የጥሬ ገንዘብ ዝውውር እንዳንይኖር፣ የጤና ኬላዎች የመድሐኒት ግብዓት እንዳያገኙ፣ የኢንተርኔትና የስልክ ግንኙነትም እንዲቋረጥ ትዕዛዝ ማስተላለፉ ታውቋል።


ጋዜጠኛ በላይ ማናየ እንደዘገበው

AMHARA PREVAILING

11 Oct, 15:46


ከአረመኔዎች ጋር የሚደረገው ትግል ቅዱስ ነው !!

ሴት ልጅ ከግንድ አስረው ለማሰቃየት የተሠራ በቂና ልዩ ጥላቻ አለ !!

የጨቅላው ልጅ ለቅሶ የልጅሽ ይሆን እህታለም?
እኔን !!

ግድ የለም !!
ተፈጥሮም ፍትሐዊ ምላሽ ትሰጣለች !!