ABC TV

@abctvamhara


AbcTV provides news, news analysis, opinions on current affairs, produces documentaries on range of issues in about Amhara people, Ethiopia and the Horn of Africa.

AbcTV ዜና፣ የዜና ትንታኔና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ አስተያየቶችን ያቀርባል፣ ስለ አማራ ህዝብ፣ ኢትዮጵያ እና አፍሪካ ቀንድ ባሉ ጉዳዮች

ABC TV

22 Oct, 15:59


https://youtu.be/VWxhyhTgLS8

ABC TV

22 Oct, 15:33


https://youtu.be/YNjnZ_pEMLw?si=-RNDxi2nHv0lvUCT

ABC TV

22 Oct, 14:33


ሰበር ዜና

ዛሬ ጥቅምት 12 (Cot 22) በጎጃም ፤

➻ በሁለት የድሮን ጥቃቶች የተፈፀመ የንፁሐን ጭፍጨፋ
➻ በሁለት አውደውጊያዎች የተገኙ ድሎች

ከሥፍራው የደረሰንን ዝርዝር ከደቂቃዎች በኋላ እናቀርባለን።


Subscribe Abc Tv 👇

https://youtube.com/@abcnews0921

ABC TV

22 Oct, 13:41


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፡፡
ኤቢሲ ቲቪ ፡- ጥቅምት 12/2017 ዓ/ም

በ ዘመቻ ፲ አለቃ በሀይሉ ሙሉጌታ ተሰይሞ በሶስት የፋኖ ብርጌዶች የተጠናከረ ክንድ የተመታው ሰራዊት አንድ አይሱዙ ሙትና ቁስለኛ ተሸክሞ መፈርጠጡን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ስታወቀ::
በሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ጥቅምት 11/2017 ከቀኑ 9:00 ጀምሮ በሦስት የውጊያ ግንባሮች ለተከታታይ ሶስት ሰዓታት በቆየ እልህ አስጨራሽ ውጊያ ጀግናው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለጦር በጀግና ብርጌዶቹ ታላቅ ጀብዱን ፈፅሟል።

በከሰም ክፍለጦር ስር ከሚገኙት ከሀይለማርያም ማሞ ፣ከተስፋ ገብረስላሴ እና ከአስማረ ዳኘ ብርጌዶች የተውጣጡ ሻለቆች በአገዛዙ አጠራር በሸዋ ሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ንፋስ አምባ፣መስኖ በር እና ሞዬ በተባሉ አቅጣጫዎች ከጠላት ጋር ባደረጉት መደበኛ ውጊያ የአማራን ህዝብ አጥፋ ተብሎ የተላከው የመከላከያ ሰራዊትና ባንዳው የአማራ ሚሊሻ እንደ ጌሾ ከተወቀጠ በኋላ አንድ አይሱዙ ሙትና ቁስለኛቸውን ተሸክመው ወደ መጡበት ፈርጥጠዋል፡፡

በድርጊቱ የተበሳጨው የአገዛዙ ወታደር ሙትና ቁስለኛውን ተሸክሞ ሲፈረጥጥ በጎች በመጠበቅ ላይ ያለን አንድ የ70 ዓመት አዛውንት ተኩሰው ገድለውታል። የዉጊያውን ዝርዝር ሁኔታ በስልክ ያደረሱት የሃይለማርያም ማሞ ብርጌድ ዋና አዛዥ ደመላሽ መንግስቴ ጠላት ያለውን ሁሉ ከባድ መሳሪያ ማለትም ዙ-23 ፣ሞርተርና ዲሽቃ ተሸክሞ ፋኖን ለመግጠም ቢሞክርም በሶስቱም የፋኖ ብርጌዶች የወንድማማች ብርቱ ክንድ የአገዛዙ ሰራዊት ተገርፎ መመለሱን አብራርተዋል።
መረጃው የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምርያ ነው::

የኤቢሲ ቴቪ የማሕበራዊ ገፆችን በመቀላቀል መረጃዎችን በአማራጭ ይከታተሉ፤

1) Youtube -

➻ የኤቢሲ ቴቪ https://youtube.com/@abcnews0921?si=7_kXsyu7bbS8JAUv

2) Telegram -
https://t.me/abctvamhara

3) Facebook -
https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter?mibextid=ZbWKwL

4) Tiktok -
https://www.tiktok.com/@amaharabroadcasting?_t=8peyWuSctyH&_r=1

5) X (Twitter) - https://x.com/AmharaBCenter?t=dlCeS3GzWQKGfLPi1kwuwQ&s=09

6) Rumble

https://rumble.com/v5heosh-abc-studio-232017-.html

ABC TV

22 Oct, 12:23


የአማራ ፋኖ በጎጃም በተለያዩ አውደ ዉጊያዎች ላይ ድል ተቀናጀ::
በመተከል ዞን መንደር 24 በተካሄደው ተጋድሎ መብረቁ ብርጌድ እና ጣና በለስ ብርጌድ በጋራ ባደረጉት ዉጊያ ሙትና ቁስለኛ ሁነው ሌሎቹ ተማርከዋል ሲል የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ዮሃንስ ከኤቢሲ ቲቪ ጋር በነበረው ቆይታ ገለፀ
!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ👇👇👇 https://youtu.be/v0fe8yB7qos?si=z3b5f-PU3tR0cpRA

ABC TV

22 Oct, 11:49


የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ከሰም ክፍለ ጦር ታላቅ ጀብዱ ፈፀመ፡፡
በ ፲ አለቃ በሀይሉ ሙሉጌታ ተሰይሞ በሶስት የፋኖ ብርጌዶች የተጠናከረ ክንድ የተመታው ሰራዊት አንድ አይሱዙ ሙትና ቁስለኛ ተሸክሞ መፈርጠጡን የአማራ ፋኖ ሸዋ ዕዝ ስታወቀ!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/v0fe8yB7qos?si=z3b5f-PU3tR0cpRA

ABC TV

22 Oct, 09:46


https://youtu.be/v0fe8yB7qos?si=z3b5f-PU3tR0cpRA

ABC TV

22 Oct, 06:32


በ6 ዓመት ውስጥ አማራ ክልል ብቻ ስድስት ፕሬዘዳንት ለምን ተቀየረ እንዴት ተቀየረ ምንድን ነው ምክንያቱ ብሎ የጠየቀ አንድም የብአዴን አባል የለም፡፡ሁሉም የብአዴን ዓባል ለይስሙላ ነው የተቀመጡት የአማራን ህዝብ ጥያቄ የሚመልስ የበዓዴን አባል የለም፡፡ ሁሉም የአማራን ስቃይ ለማብዛት ብቻ ነው የጠቀመጡት
!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ👇👇👇 https://www.youtube.com/live/bDCdGpNxiik?si=jDpTfi12dAqoLA5E

ABC TV

22 Oct, 06:31


በየወረዳው በየከተማው ተፈናቅሎ የተሰበሰበ እጅግ በጣም በርካታ የአማራ ህዝብ አለ፡፡
ትግል ውስጥ ሲያደርገው በነበረው ንቅናቄ ዉስጥ በአዴፓ ብአዴን ብአዴን አዴፓ በሚባለው ሀይል በቻለው መጠን የአማራን ህዝብ ንቅናቄ ለመጥለፍ ሁሉንም አይነት አቅም ተጠቅሙዋል፡፡
!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ👇👇👇 https://www.youtube.com/live/bDCdGpNxiik?si=jDpTfi12dAqoLA5E

ABC TV

21 Oct, 19:57


https://youtube.com/live/bDCdGpNxiik?feature=share

ABC TV

21 Oct, 19:45


የራሳችን እና የህዝባችን እጣ ፋንታ ለነዚህ ባንዳዎች አሳልፍን ስለሠጠን ነው ይሄ ሁሉ ስቃይ እና መከራ በላያችን ላይ የሚያወረዱብን፡፡አማራ በማንነቱ መደራጀቱ ለሌሎች ብሄረሰቦች ስጋት የሆነበት ምክንያት ምንድን ነው!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://www.youtube.com/live/bDCdGpNxiik?si=jDpTfi12dAqoLA5E

ABC TV

21 Oct, 19:00


በአገዛዙ ሰራዊት ዉስጥ የተሰለፉ የአማራ ተወላጆች በደል እየተፈፀመባቸው መሆኑን ምርኮኞች ገለፀ!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/Pu_upolawmc?si=xx7AWQ3xDSUND5De

ABC TV

21 Oct, 18:54


በደቡብ ጎንደር ዞን በፋኖ ከሚተዳደሩት ወረዳዎች አንዱ የሆነው የስማዳ ወረዳ ጊዚያዊ አስተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር ሰፊ እና አመርቂ የሆነ ውይይት ተካሄደ፡፡!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/Pu_upolawmc?si=xx7AWQ3xDSUND5De

ABC TV

21 Oct, 18:31


አገዛዙ በደቡብ ጎንደር እና አካባቢው በንፁሃን ላይ የሚያደረሰውን ጥቃት አጠናክሮ መቀጠሉንና ኢ-ሰባዊ ድርጊቶችን እየፈፀመ ነው ሲል የአማራ ፋኖ በጎንደር የጉና ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ ፋኖ ምህረት አሳዩ ከኤቢሲ ቲቪ ጋር በነበረው ቆይታ አስታወቀ!!!ሙሉውን ከ ABC TV ዩቱብ ቻናል  ታገኙታላችሁ 👇👇👇 https://youtu.be/Pu_upolawmc?si=xx7AWQ3xDSUND5De

ABC TV

21 Oct, 18:04


https://vm.tiktok.com/ZMhaqYLRp/

ABC TV

21 Oct, 17:59


https://youtube.com/live/bDCdGpNxiik?feature=share