Mi®@©l£💞😂🙌 @owmiracle Channel on Telegram

Mi®@©💞😂🙌

@owmiracle


Official chaππ£l of
Mi®@©l£ T(R)
Doπ't w@it fo® mi®@©l£$
¥Ou® whol£ lif£ i$ @ mi®@©

°አጫጭር ና አዝናኝ video pe®fo®m፡
አሪፍ pic፡ቀልዶች፡
እንዲሁም ግጥም ያላቹ ልታጋሩን ትችላላቹ & @π¥ comm£πt >> @owmiracle_bot @miracle7719

ግሩፓችንን ለመቀላቀል @miracle9077 @miracle9077

Mi®©l£💞😂🙌 (Amharic)

ሰላም እና እንችላን! በትምህርት እና በሰማይ ለተወሰኑ ሴቶችና ወንዶች በፊት ያለው አለም ቢዝነም ላይ አስደሳች ይፈልጋሉ! Mi®©l£💞😂🙌 ከሚያስፈልገው ቬዲዮዎች እና ፎቶዎች ይምረጡ። እኛም በሰማይ ስለሚጋሩ በጣም አይቻሉም! በመተንበስ ከሚስተውን እና ከሚፈልጉት እናትን ካናናል በመገለገል ሊግጥ ይችላሉ። ይህንን እስር በመላ ግዜ እናቴዎን ካደርግ እንዳልሆነህ ተማርካለሁ & ከሰማይ በማስመለስ እንለናለን! እባኮታለን @owmiracle_bot @miracle7719 በተባለ ከፍተኛ አዝናኝ ምርጫዎችን ማቅመም የሚገባንን ለመንከባከብ እና መልስ ሊኖሩ ይችላሉ! እርስዎ የተማረ ነበር ኢትዮጵያን እንግዲህ ስለሆንም በአጫጭር መጪውን ለመቀላቀል @miracle9077 @miracle9077 ከታች መሳሪያዎችን ማሰብ እና ለተቀናጀ ሰራውን ዛሬ ይመልከቱ።

Mi®@©💞😂🙌

04 Aug, 20:49


🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

- አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MGZmY

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

⚠️ NB : FAKE REFERRAL & MULTI ACCOUNT USERS NO PAYMENT !!!

Mi®@©💞😂🙌

04 Aug, 20:49


👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r09724424574

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

Mi®@©💞😂🙌

03 Aug, 11:32


🎁 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

- አንድ ሰው ሲጋብዙ 1 ብር ይሰራሉ ።

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/Share251_Inviting_Bot?start=MGZmY

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

⚠️ NB : FAKE REFERRAL & MULTI ACCOUNT USERS NO PAYMENT !!!

Mi®@©💞😂🙌

03 Aug, 11:32


👫 ይጋብዙ እና ገንዘብ ይስሩ !

🎁 አንድ ሰው ሲጋብዙ 3 ብር ይሰራሉ ።

እስካሁን የጋበዙት ሰው መጠን: 0 ሰው

🔰 መጋበዣ ሊንክ : https://t.me/hulepay_official_bot?start=r09724424574

ዛሬውኑ ጀምሮ ገንዘብ ያካማቹ እና በቴሌብር ይቀበሉ ።

Mi®@©💞😂🙌

04 Jul, 07:03


Join adrgut😍

Mi®@©💞😂🙌

04 Jul, 07:01


https://money-easilyxbb.buzz/43389160642410

Mi®@©💞😂🙌

04 Jul, 07:01


https://money-easilyxbb.buzz/43389160642410

Mi®@©💞😂🙌

04 Jul, 07:01


https://money-easilyxbb.buzz/43389160642410

Mi®@©💞😂🙌

28 Oct, 12:22


ዛሬ አንድ ሱቅ ውስጥ የቀድሞ ፍቅረኛዬ ፍቅረኛዋን ከፊት ለፊቴ እየሳመች አገኘኋቸው፣ እያየዋቸው ነበር።
አየችኝ ከዛ የበለጠ ሳመችው እና እዚህ ምን እየሰራሁ እንደሆነ ጠየቀችኝ?.

ባለቤቴ አርግዛ መውለዷን ነገርኳት እና እኔ እዚህ የመጣሁት የልጅ እቃዎችን ለመግዛት ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ምናምን ብዬ አቀሳሰርኩ እና ሱቅ ውስጥ ገባሁ

እሷ እያየችኝ ዳይፐር ፣የህፃን ወንበር እና የህፃን አልጋ ስፖንጅ ፣ብስክሌት ፣የህጻን ልብስ እና የመሳሰሉትን ገዛሁ ከዛ Ride ደወልኩና እቃውን ጭኜ ሄድኩ።
እሷ እና የወንድ ጓደኛዋ ተመስጠው እየተመለከቱኝ ነበር እና ጥሩ ስሜት እየተሰማኝ ነበር የሄድኩት...

አሁን ወደ ቁም ነገሩ ስገባ የወለደች ሴት የምታውቁ ዳይፐር፣ የልጅ መቀመጫ ወንበር፣ የአልጋ ስፖንጅ፣ ብስክሌት እና የህፃን ልብስ በተመጣጣኝ ዋጋ እየሸጥኩ ነው ሚገዛኝ ካለ ወዲህ በሉ 😭
🤣🤣🤷
@owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

26 Oct, 06:50


የውጪ process ጀምሬያለው ብሎ የሰፈራችንን ቀሽትዬዋን ቺክ ካገባ በኋላ ሲጣራ ለካ DV ሞልቶ ነው🤣🤣🤣
@owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

26 Oct, 06:50


#ባል ... እቤት ሲገባ ሚስቱን እወድሻለው አላት ድንግጥ ብላ እረ ዛሬ ምን ወረደ ተሳስቶ ነው እወድሻለው ያለኝ ወይስ ሌላ ሰው መስየው ነው ?
ተገርማ እያሰበችው .... 🤔
በድጋሚ ግንባርዋን ሳማት ... በመገረም ሆና ምን ተገኝ ዛሬ ብላ ጠየቀችው ......?

#ባልም... ዛሬ ቤተክርስቲያን ሄጄ በጣም የሚገርም ስብከት ሰማው ተማርኩኝ አላት...

#ሚስትም... ባልዋን የለወጠውን ቃል ፍቅሩን ገላጭ ያረገውን ስብከት ለመስማት እየጓጓች ምን ተማርክ ? ... ብላ ጠየቀች ?

#ባልም ጠላቶቻቹን እንደራሳቹ ውደዱ የሚል ብሎ ቁጭ🤷🤣🤣🤣
@owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

23 Sep, 08:54


https://www.facebook.com/profile.php?id=100065359005271

Mi®@©💞😂🙌

20 Sep, 16:56


ጥሩ ጥሩ የሆኑ ሀሳቦችን መናገር ፣ፖስት ማድረግ ቀላል ነው ፣ነገር ግን ያንኑ መኖር ከባድ ሆኖ ስታይ ራስን እየሸወድክ እንደሆነ ትረዳለህ😉🤣🤷
@owmiracle @owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

20 Sep, 16:55


አንድ የማላውቃት ልጅ በቴሌግራም GM ብላ ላከችልኝ

እኔም በጣም ተናድጄ Tinb ብዬ መለስኩላት

ከዛ ምን ሆነህ ነው Good Morning ለማለት በአጭሩ ፅፌ ነው አለችኝ

ከዛ ቅሌቴ ገብቶኝ....
እኔም እኮ 'Tinb' ያልኩሽ (Temesgen inkelfam neberku banenku) ለማለት በአጭሩ ፅፌው ነው😜
🤣🤣
@owmiracle @owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

20 Sep, 16:54


Man ጫት ለማቆም እኮ ታስባለህ ሀሳቡ የሚመጣልህ ግን ሰትቅም ነው🤷🤣🤣
@owmiracle @owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

28 Nov, 06:40


"ና እይ ይሄን የጌታ ስራ
ተከተለኝ እንዳትፈራ"......... እያለች ጮክ ብላ ሻወር ቤት ውስጥ እየዘመረች ነው እኔም ይሄን ታምር ልይ ብዬ ሻወር ቤት እየገባሁ ነው🚶😉
@Owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

28 Nov, 06:40


ጀለስ ሀብታም ቺክ ጠብሶ ስልኬ ጠፋብኝ ሲላት እኔ ገዛልሀለዉ በቃ ስትለው...

ጫማ ልገዛ በእግሬ ስሄድ እኮ ነዉ ስልኬ በተቀደደው በሱሪ ኪሴ ሾልኮ የጠፋው 😔😔😂😂
@owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

09 Oct, 08:18


አንዱ ወደ ሜክሲኮ በታክሲ እየሄድኩ ከጋቢና ዞሮ bro ሂሳብ ከፍያለው እንዳትከፍል ብሎ አልጮሀም...
:
#My_brother ተረጋጋ እንጂ ሙሴ ራሱ ቀይባህርን ለሁለት ከፍሎ እንዳንተ አልጮኸም🤔😂
@owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

05 Oct, 08:00


ጓደኛህ ዮናስ እኮ መብራት ይዞት ሞተ እለዋለው..
:
እነሱ ሰፈር መብራት ነበር መለት ነው 🤔🤔😂
@Owmiracle

Mi®@©💞😂🙌

05 Oct, 08:00


ስልኬ በጣም ስሜታዊ እየሆነች ነው ትንሽ ስነካት ትግላለች😜😂
@owmiracle