أحدث المنشورات من የቅዱሳን ታሪክ (@yekidusantarik1) على Telegram

منشورات የቅዱሳን ታሪክ على Telegram

የቅዱሳን ታሪክ
ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ
8,120 مشترك
194 صورة
63 فيديو
آخر تحديث 09.03.2025 21:32

أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة የቅዱሳን ታሪክ على Telegram

የቅዱሳን ታሪክ

02 Mar, 11:54

932

መንፈሳዊ ፊልሞ ይለቀቅ

👍 ይለቀቅ
🙏 አይለቀቅ
የቅዱሳን ታሪክ

02 Mar, 11:44

950

ዛሬ ልዩ ቀን ነዉ

እንኳን ለ129ኛው የዓድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ !
የቅዱሳን ታሪክ

02 Mar, 04:42

1,059

የካቲት ❷❸

እንኳን ለኢትዮጵያ ገበዝ (ጠባቂ) ለአድዋው አርበኛ፣ ለፍጡነ ረድኤት፣ ለገባሬ ተአምር ሊቀ ሰማዕታት ለቅዱስ ጊዮርጊስ በ1888ዓ.ም በአድዋ ጦርነት ንጉሠ ነገሥትን ምኒልክና ሰራዊቱ ለረዳበት፤ ኢትዮጵያ በሮማውያንን (ጣልያንን) ድል ለተቀዳጀችበት ለ129 (ለአንድ መቶ ሃያ ዘጠነኛው ) ለአድዋ በዓል በሰላም አደረሰን።
የቅዱሳን ታሪክ

01 Mar, 14:03

1,181

በጣም እያዘንኩ ነዉ
Reaction የለም 50+ መሆን ነበረበት
የቅዱሳን ታሪክ

01 Mar, 09:54

1,204

የካቲት 22 ቅዱስ እንጦንስ
እረድኤት በረከታቸው ይደርብን

             
የቅዱሳን ታሪክ

01 Mar, 08:41

933

Reaction 
የቅዱሳን ታሪክ

01 Mar, 07:37

606

"ወዳጄ ሆይ! መንፈሳዊ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡ ተጋድሎ ከሌለ ምግባር ትሩፋትም የለምና፡፡ እምነትና ፍቅርም ካልተፈተኑ በእውን ከአንተ ጋር ስለ መኖራቸው እርግጠኛ መኾን አይቻልምና፡፡ እነዚህ በርግጥ አንተ ገንዘብ አድርገሃቸው እንደ ኾነ የሚታወቀው መከራ ሲገጥምህ ነውና፡፡ ስለዚህ ተጋድሎን አትፍራ፥ ከእርሱም አትሽሽ፡፡"

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
የቅዱሳን ታሪክ

28 Feb, 04:31

716

https://t.me/yekidusantarik1

Share አድርጎት
የቅዱሳን ታሪክ

24 Feb, 20:09

114

✝️እንኳን ደስ አላችሁ በዩቲዩብ የምናውቀው #ማኅቶት_ቲዩብ አሁን ደግሞ በቴሌግራም መጥታል ለመቀላቀል ከስር Join የሚለውን ንኩት።

https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
የቅዱሳን ታሪክ

24 Feb, 19:56

123

🙋‍♂አንድጥያቄ

✞በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሰውን መግደል የጀመረው በማን ነበር ⁉️