Последние посты የቅዱሳን ታሪክ (@yekidusantarik1) в Telegram

Посты канала የቅዱሳን ታሪክ

የቅዱሳን ታሪክ
ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ
8,120 подписчиков
194 фото
63 видео
Последнее обновление 09.03.2025 21:32

Похожие каналы

21 mezmur
14,189 подписчиков
ፊሊሞን የማርያም ልጅ 🖤
2,706 подписчиков

Последний контент, опубликованный в የቅዱሳን ታሪክ на Telegram

የቅዱሳን ታሪክ

09 Mar, 19:59

47

❤️በማርያም ይሄን ቻናል ሳታዩት እንዳታልፋ
በቻናሉ ቀን በቀን አዳዲስ መንፈሳዊ ጥያቄዎች ይለቀቃል በማግስቱም
የቻናሉ አባላት ድምፅ ከሰጡ በኋላ
መልሱ ይለቀቃል። በጣም አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ቻናል ቻናሉን ለመቀላቀል
ከስር ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።

         👇👇👇
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
@metehafe_kedusawi_teyake
የቅዱሳን ታሪክ

09 Mar, 19:36

75

📕✞ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያምና ከሐዋርያቱ ጋር የገሊላ ክፍል በሆነችው በቃና በሰርግ ቤት ተገኝቶ ውሃውን ወይን ጠጅ ያደረገበት የሰርግ ደግሶ የነበረው  ማን ነበር ?
     
የቅዱሳን ታሪክ

09 Mar, 10:05

359

እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ መለኮት (ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን ካስቆረጠው በኋላ ቅድስት ራሱ ለ15 ዓመታት ዙራ አስተምራ አርፋለች:: በዚኽች ዕለትም በልሑክት (በሸክላ ዕቃ) የተገኘችበት በዓል ይከበራል:: በዓሉም "ተረክቦተ ርዕሱ" በመባል ይታወቃል) እንዲኹም ለአባ ሚናስ ሊቀ ጳጳሳት ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏

ዳግመኛም ዛሬ የካቲት 30 ቀን ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ (ሐዋርያ)፣ አባ ሣሉሲ ክቡር፣ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ነባቤ መለኮት እንዲኹም ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏

አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
የቅዱሳን ታሪክ

09 Mar, 07:31

394

''እግዚአብሔር የሚጠይቅህ ጥቂት ነው የሚሠጥህ ግን ብዙ ነው!''

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ
የቅዱሳን ታሪክ

08 Mar, 08:55

562

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ስደት የሚያሳይ ዘጋቢ
መንፈሳዊ ፊልም

https://t.me/yekidusantarik1/216
የቅዱሳን ታሪክ

08 Mar, 08:36

568

እየፃፍችሁ ቤተሰብ
የቅዱሳን ታሪክ

08 Mar, 08:32

570

የምትፈልጉትን መንፈሳዊ ፊልም comment ላይ አስቀምጡልኝ
የቅዱሳን ታሪክ

07 Mar, 20:04

85

📌 የማንን መዝሙር ማዳመጥ ይፈልጋሉ?

📌 ሊቀ መዝሙራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
📌 ሊቀ መዝሙራን ይልማ ኃይሉ
📌 ዘማሪ አርቲስት ይገረም ደጀኔ
📌 ዘማሪ ገ/ዮሐንስን ገ/ፃዲቅ
📌 ቀሲስ ምንዴዬ ብርሀኑ
📌 ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
📌 ዘማሪ ምርትነሽ ጥላሁን
📌 ዘማሪት አቦነሽ አድነው
እና የሌሎችንም ...........

የዘማሪዎችው መዝሙሮችን ለማግኘት ከስር Join የሚለውን ንኩት 🔻🔻🔻
                   👇👇👇

https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
የቅዱሳን ታሪክ

07 Mar, 19:53

97

💁‍♂ስለ ሀይማኖቴ ማወቅ ግዴታዬ ነው የሚል የማንኛውም ኦርቶዶክስ ሊቀላቀለው የሚገባ ቻናል።  ጥያቄ ይጠየቃል ምዕመኑም ይሳተፋል
ቻናሉን ለመቀላቀል ከስር ክፍት የሚለውን
መጫን በቂ ነው።
               ክፈት        ክፈት               
               ክፈት        ክፈት               
                                                   
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
ክፈት        ክፈት        ክፈት        ክፈት
                                                    
                                                   
                                                    
                                                    
                                                     
               ክፈት         ክፈት              
               ክፈት         ክፈት
የቅዱሳን ታሪክ

07 Mar, 17:34

632

ስለ ፍፁም ፍቅሩ
አማኑኤል ይክበር ይመስገን