👇👇👇👇👇👇👇
منشورات የቅዱሳን ታሪክ على Telegram
أحدث المحتوى الذي تم مشاركته بواسطة የቅዱሳን ታሪክ على Telegram
የአለቃ ገ/ሐናን #ታሪካቸውን እና እማይጠገቡ #ቀልዶቻቸውን ማግኘት ማንበብ ለምትፈልጉ ከታች ባሉት ሊንኮች ይቀላቀሉን
👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇
"ከቁጣ፣ ከችኮላና ከጥድፊያ ራስህን ተቆጣጠር። ፈጥነህ
አትናገር፤ ፈጥነህ አስተያየት አትሰንዝር ሌሎች ሰዎች ሲናገሩ
ጣልቃ አትግባ። እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር ላይ ውሳኔ
አታስተላልፍ።"
አቡነ ሺኖዳ
አትናገር፤ ፈጥነህ አስተያየት አትሰንዝር ሌሎች ሰዎች ሲናገሩ
ጣልቃ አትግባ። እርግጠኛ ባልሆንክበት ነገር ላይ ውሳኔ
አታስተላልፍ።"
አቡነ ሺኖዳ
በአንድ ወቅት ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በአደባባይ በሚሰብክበት ጊዜ፣ አንድ ሌባ በህዝቡ መሃል እየተንቀሳቀሰ ነበር።
ሌባው ወደዚህ የመጣው ስብከቱን ለመሰማት ሳይሆን ከሰዎች ኪስ ለመስረቅ ነበር፡፡ ነገር ግን፣ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ መናገር ሲጀምር ሌባው በስብከቱ ተማርኮ ፈዞ ቆመ፥ የመጣበትንም የመጀመሪያ ዓላማውን ረሳው፡፡ የቅዱስ ዮሐንስ ቃላት ማራኪ ከመሆናቸው የተነሳ የሌባወን ሕሊና በጥልቀት ነኩ።
ሌባው ስለ ንስሐ፣ ስለ ይቅርታ እና በጎ ሕይወት ከቅዱስ የሐንስ አፈወርቅ ከሰማ በኋላ የወንጀል ሕይወቱን ለመተው ወሰነ፡፡ ከስብከቱ በኋላ፣ ወደ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ቀረበ ኃጢአቱንም ተናዘዘ፤ እናም መንገዱን እንዴት መለወጥ እንዳለበት ምክርን ጠየቀ። በርኀራኄው የሚታወቀው ቅዱስ ዮሐንስም ሌባውን ተቀብሎ አዲስ ሕይወት እንዲጀምር ረዳው፡፡
ይህ ታሪክ የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ስብከቶች ከየትኛውም ሕይወት የመጡ ሰዎችን፣ ከመልካም ምግባር የራቁትን ሳይቀር ወደ እግዚአብሔር መመለስ ለመቻላቸው ምስክር ነው።
ስብከቱ አእምሮአዊ ብቻ ሳይሆን ሕይወትን የሚለውጥ፣ የአድማጮቹን ልብ የሚነካና መልካም ሕይወት እንዲመሩ የሚያደርግም ነው።

⛪️📚🙏
1, እመጓ
2, ዝጎራ
3, መርበብት
4, ዴርቶጋዳ
5, ዮራቶራድ
6, ዣንቶዣራ
7,መጽሐፈ ሄኖክ
8, ቤተክርስቲያንህን እወቅ እንዳትሆን መናፍቅ
9, ፍኖተ አእምሮ
9, አዳም እና ጥበቡ
10, ዝክረ መስቀል
11, ሰይፈ ሥላሴ
12, ፍትሐ ነገስት
13, መጽሐፈ መነኮሳት
14, ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና
16, ህግጋተ ወንጌል
17, ነገረ ማርያም በጥንታዊቷ ቤተከርስቲያን
18, ድርሳነ ሚካኤል ወ ገብርኤል
19, ውዳሴ ማርያም በግእዝ
20, ግድለ ተክለሃይማኖት
21, ገድለ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሰጫ
22, የወጣቶች ህይወት
23, መጽሐፈ ገድለ ሐዋርያት
24, ኦርቶዶክስ መልስ አላት
25, የዋልድባ ገዳም ታሪክ
📚📚የቱን ኦርቶዶክሳዊ መፅሀፍ ማንበብ ይፈልጋሉ የሚፈልጉትን መፅሀፍ በመንካት ያንብቡ መልካም ንባብ📖
✝ ይቀላቀሉን ✝

⚠️ ማሳሰቢያ !! ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ
➲ በአዲሱ የቴሌግራም ፖሊሲ መሠረት ይህን ከታች Unmute ሚለው ላይ የሚያደርጉ አባላት ቻናሉ ላይ እንደሌሉ ይቆጠራሉ። ይህንን ማድረግ የሚፖሰቱትን እያንዳንዱ መረጃዎች የእይታ መጠን (VIEW ) ይቀንሰዋል።
ምንም እንኳን የምንፖስተውን እየተመለከቱ ቢሆንም ቻናሉ ላይ እንዳሉም አይቆጠርም ስለዚህ... ከታች #MUTE የሚለው ላይ ከሆነ ምንም አይንኩት ነገር ግን #UNMUTE ላይ ከሆነ 1 ግዜ በመንካት MUTE የሚለው ላይ አድርጉት።
እንዲሁም እየተከታተሉን ከሆነ Reaction❤️👍😊🙏 በማረግ አበረታቱን በቅንነት ላይክ የምታረጉ ሁሌም የምትኮምቱ ክበሩልን