ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda @yebonda_libsoch Channel on Telegram

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

@yebonda_libsoch


የሞያሌ አንደኛ ደረጃ ልብሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናስረክባለን። ለለባሽም እንሸጣለን🙏
አድራሻ የካ አባዶ ጂ7
☎️ 0993429482

ጥራት መለያችን ነው👌

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda (Amharic)

እንባዛን! ይህ የሀይሚ ቦንዳ በየትኛውም የምስራች ልብስ ነው የእኛና የሌሎች የቤተሰብ ማወቅና ደረሰን እናስረክባለን። ለለባሽም እንሸጣለን 🙏 በመስመርያ ላይ ዘመን ስለተመጣጣኝ የእናንተም ልብሶችን ዋጋ አድራሻ የካ አባዶ ጂ7 በሚል እንውስታ ተገኝተን ይህን ገጽ በመጠቀም እንደኋቸው። በስልክ ቁጥር 0993429482 ወይም በአንድ ወቅታዊ መረጃ የሚወስዳትን ገጽ ተገኝቶ በእኛ በጣም ለሚመለከት እናንተን ያግኙብን። ጥራት መለያችን ነው 👌

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

14 Nov, 18:59


የወንዶች የማጣርያ ሽያጭ
ለ 3 ቀን  ከሰኞ 9-3-17
እስከ ዕሮብ 11-3-17 የሚቆይ


ካርጎ  ለነጋዴ 500 ለለባሽ 600

ሸሚዝ  ለነጋዴ 200 ለለባሽ 300

ቲሸርት ለነጋዴ  200 ለለባሽ 250

ቱታ  ለነጋዴ 350 ለለባሽ 450

ኦ ሹራብ ለነጋዴ 300 ለለባሽ 400

ቁምጣ  ለነጋዴ 150 ለለባሽ 200

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

05 Nov, 07:27


♨️ውድ የሀይሚ ቦንዳ ደንበኞቻችን  ከሞያሌ ያመጣናቸውን ጥራት ያላቸው

🔥 ምርጥ ሆትፓንት

🔥ምርጥ የሴት ቲሸርት ቦንዳ

የፊታችን ሰኞ ህዳር 2 ቀን ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ መገናኛ ሾላ ገበያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18 ላይ ስለምንፈታ ተረካቢዎች በሰዓቱ ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ተገኙ🙏

♨️ አድራሻ :-
መገናኛ ሾላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር (Anchor) አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18

☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

01 Nov, 19:40


ሰኞ ለነጋዴው ከምንፈታቸው ቀሚሶች መካከል ለሳምፕል🙏

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

30 Oct, 12:59


♨️ውድ የሀይሚ ቦንዳ ደንበኞቻችን  ከሞያሌ ያመጣናቸውን ጥራት ያላቸው

🔥 ምርጥ ቀሚስ ቦንዳ

🔥ምርጥ ሽፎን ሸሚዝ ቦንዳ

የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 25 ቀን ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ መገናኛ ሾላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18 ላይ ስለምንፈታ ተረካቢዎች በሰዓቱ ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ተገኙ🙏

♨️ አድራሻ :-
መገናኛ ሾላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር (Anchor) አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18

☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

29 Oct, 12:03


የካ አባዶ በሚገኘው ቁ.1 ሱቃችን ለለባሾች ብዛት ልብሶችን ያስገባን ሲሆን ውድ ደንበኞቻችን ከዛሬ ጀምሮ መጥታችሁ መገበያየት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን🙏

ጥራት 💯% መለያችን ነው🔥

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

25 Oct, 04:25


♨️ውድ የሀይሚ ቦንዳ ደንበኞቻችን  ከሞያሌ ያመጣናቸውን ጥራት ያላቸው

🔥 ምርጥ የሹራብ ጉርድ ቀሚሶች

🔥ምርጥ ከቀሚስ ስር የሚለበሱ ቁምጣ ታይት እና ሙሉ ታይቶች

🔥 ምርጥ የሻወር ጋዋን

የፊታችን ሰኞ ጥቅምት 18 ቀን ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ መገናኛ ሾላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18 ላይ ስለምንፈታ ተረካቢዎች በሰዓቱ ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ተገኙ🙏

♨️ አድራሻ :-
መገናኛ ሾላ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር (Anchor) አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁ18

☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

24 Oct, 18:33


እንኳን ደስ አለን/አላችሁ ውድ የሀይሚ ቦንዳ ቤተሰቦች 2ኛ ቅርንጫፍ ሱቃችንን መገናኛ ሾላ ገበያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር (Anchor) አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁጥር 18 ላይ የማከፋፈያ እና የመሸጫ ሱቃችንን ስንከፍት በታላቅ ደስታ ነው። ቦንዳ የምንፈታው መገናኛ ሾላ በሚገኘው 2ኛ ቅርንጫፍ ሱቃችንን ነው🙏

አድራሻ፡-
ቁ.1 የካ አባዶ ጂ7 ወንድማማቾች ልዩ ቁርጥ ቤት ፊት ለፊት ( ለለባሽ የምንሸጥበት)

ቁ.2 መገናኛ ሾላ ገበያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጀርባ አንከር (Anchor) አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ ቁጥር 18 ላይ እንገኛለን 🙏 (ቦንዳ ሚፈታበት ቦታ)


☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

17 Oct, 17:47


🔥ሀይሚ የቦንዳ ልብሶች አከፋፋይ🔥 በመገናኛ አካባቢ ሁለተኛ ቅርንጫፍ ሱቅ ለመክፈት በዝግጅት ላይ ነው። ይህንን ተከትሎ ለሱቁ የሽያጭ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። መሥፈርቶቹ:-
1. የሥራው ዓይነት..... የሽያጭ ሠራተኛ
2. ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ... 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀች
3. የመኖሪያ አድራሻው መገናኛ አካባቢ የሆነ።
4. ፆታ........ ሴት
5. ደመወዝ...... በስምምነት
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉና ተያዥ ማቅረብ የምትችሉ በስልክ ቁጥር 0993429482 እየደወላችሁ እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ ትችላላችሁ።
ሀይሚ ቦንዳ አከፋፋይ።


ሼር🙏

@Yebonda_libsoch
@yebonda_libsoch

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

26 Sep, 14:37


#መልካም_በዓል

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2017 የመስቀል ደመራ በአል አደረሳችሁ🙏

ሀይሚ ቦንዳ አከፋፋይ🔥

@yebonda_libsoch
@yebonda_libsoch

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

11 Sep, 07:26


🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንልን🌼

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

03 Sep, 18:55


♨️ውድ የሀይሚ ቦንዳ ደንበኞቻችን  ከሞያሌ ያመጣናቸውን ጥራት ያላቸው

🔥ምርጥ ታይቶች

🔥 ምርጥ ቀለል ያሉ ካፖርቶች

የፊታችን ሰኞ ጳጉሜ 4 ቀን ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ ስለምንፈታ ተረካቢዎች በሰዓቱ ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ተገኙ🙏

♨️አድራሻ የካ አባዶ ጂ7 ወንድማማቾች ቁርጥ ቤት ፊት ለፊት

☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

28 Aug, 18:21


ከነገ ጀምሮ ልብሶችን ከ50 ብር ጀምሮ ሱቃችን መጥተው መገበያየት ይችላሉ🙏

አድራሻችን አአ የካ አባዶ ጂ7 ወንድማማቾች ልዩ ቁርጥ ቤት ፊትለፊት ላይ እንገኛለን🙏

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

26 Aug, 19:12


♨️ውድ የሀይሚ ቦንዳ ደንበኞቻችን  ከሞያሌ ያመጣናቸውን ጥራት ያላቸው

🔥 ምርጥ የወንዶች ጅንስ ሱሪ

🔥 ምርጥ የወንዶች ቲሸርት

የፊታችን አርብ ነሐሴ 24 ቀን ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ላይ ስለምንፈታ ተረካቢዎች በሰዓቱ ተገኝታችሁ የምትፈልጉትን እንድትገበያዩ እናሳውቃለን። ቀድማችሁ ተገኙ🙏

♨️አድራሻ የካ አባዶ ጂ7 ወንድማማቾች ቁርጥ ቤት ፊት ለፊት

☎️0993429482

ጥራት 💯% መለያችን ነው

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

24 Aug, 18:14


የማጣርያ ሽያጩን አስመልክቶ ነገ እሁድ ሱቃችን ከ8:00 ሰዓት ጀምሮ ክፍት ነው🙏 ከላይ የተጠቀሱትን ልብሶችን በቅናሽ መጥተው መሸመት ይችላሉ🙏

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

20 Aug, 12:27


መጪውን አዲስ አመት በማስመልከት የማጣርያ ሽያጭ ለነጋዴ እና ለለባሽ ከነገ እሮብ ማለትም ቀን 15-12-16 እስከ ሰኞ 20-12-16

ታይት  ለነጋዴ 250 ለለባሽ 350

ቦዲዎች ለነጋዴ ከ50-100
ለለባሽ ከ100-150

ጅንስ ሱሪ .... ለነጋዴ 250 .... ለለባሽ 350

ሁዲ ለነጋዴ 300 ለለባሽ 400

የሴቶች ቁምጣ  ለነጋዴ 100  ለለባሽ  150

ኮት ለነጋዴ 300 ለለባሽ 400

ሆት ፓንት ለነጋዴ 300 ለለባሽ 400

ክር ቀሚስ ለነጋዴ 250 ለለባሽ 350

ፈር ሹራብ ለነጋዴ 300 ለለባሽ 400

አራት ማዕዘን ጫማዎች ከ 400 ብር ጀምሮ

ሀይሚ ቦንዳ/Haymi Bonda

17 Aug, 16:19


የፊታችን ሰኞ ከምንፈታቸው ሽፎን ቀሚሶች መካከል 🔥