የካቲት 27 2017
በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡
#ኢሰመኮ በአዲስ አበባ የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የኮሪደር ልማቶችም ለአካል ጉዳተኞች ሙሉ በሙሉ ምቹ አለመሆናቸውንም ገምግሜአለሁ ብሏል።
አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ ስራቸውን አለመከወናቸው ተጠያቂነት ባለመኖሩ የመጣ እንደሆነም ተናግሯል።
ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋርያ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶች፣ ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን ኮሚሽነር ናቸው።
አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ የተሰሩ ቢሆንም አካል ጉዳተኞቹ አገልግሎት የሚያገኙት በአሽከርካሪው በጎ ፈቃድ እንጂ እንደ መብት አይታይላቸውም ሲሉ ነግረውናል።
ይህን የሚያደርጉ አሽከርካሪዎችም ተጠያቂ ባለመሆናቸው ችግሩ እንዲሰፋ ምክንያት ሆኗል ብለዋል።
ኢሰመኮ በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞች እንዲጠቀሙባቸው ታስበው የተሰሩ ቢሆኑም አካል ጉዳተኞቹ ግን እምብዛም እየተገለገሉባቸው አይደለም ብሎ ስላነሳው ጉዳይ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትን ጠይቀናል።
የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አካሉ አሰፋ በበኩላቸው እኔ የማውቀው ለአካል ጉዳተኞቹ ትክክለኛ አገልግሎት እየሰጠን ስለመሆኑ ነው ብለዋል።
አንዳንድ የሥነ ምግባር ችግር ያለባቸው አሽከርካሪዎች እንደሚኖሩ የነገሩን አቶ አካሉ በ8991 በነፃ ስልክ መስመር በሚደርሰን ጥቆማ መሰረትም የስነ-ምግባር ችግር አለባቸው በተባሉ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው ብለውናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/22he6mmk
ፍቅሩ አምባቸው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
ሸገር የእናንተ ነው!
https://bit.ly/33KMCqz
समान चैनल


Sheger 102.1: Ethiopia's Pioneer Private FM Radio Station
ሸገር 102.1 ነው የኢትዮጵያ መጀመሪያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ እና በስም ላይ ይሰማ ይታወቃል። በሚሊኮም 23፣2000 ዓ.ም የተጀመረው፣ የኢትዮጵያ ምርቃት መፈንታ እንደውል ብሏ በምንም የጋራ ተሞክሮ የተቀመጠ ነው። ይህ ሬዲዮ ለጊዜው እና ላይ የሚመለከተው ድምፅ ነው። የሸገር እና ዋናው አርምባ ተወዳዳሪ እንዳይታወቅ ይበል በተጨማሪ ለምርጡ መሳሪያዎችና ቢዝንሰር እንደ ምሽቅ ይሾቃል።
ሸገር 102.1 የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ምንድን ናቸው?
ሸገር 102.1 የዛሬ ተወካይ የታላቅ ድምፅ ሬዲዮ ጣቢያ ነው። በስም ላይ ይሰማ የሚደርሰው ምርቃት ማለት ይህ በማያዙ መሀል ለጊዜው ጭምር የሚመለከተው አመልካች ሲሆን የነፃ የመረጃ ያስተላለፍ። ከአለም በላይ ዝም ሊወርደው የሚታወቅ ጥሩ ውድቀት እንኳን ይቻላል።
የሸገር ውርደው ወይዘልም የታላቅ ድምፅ ማህበር ይሁን በቤተሰቦች ዙሪያ ሙዚቃ አስተዋፅዖች በማዳዌዎች ይገኛል። መላዊያው የችግኝ ድምፅ በሚቀኖቅ የአርአዝ ነው።
ሸገር 102.1 የተመረጡት ምዕበር ያሰጋግ እና ንግግር ነው?
በሸገር የታላቅ ድምፅ በሚደርስ ዕጣን የታዱት ጓዳዎች ወይም የንጉሥን ድምፅ ቦታ ይኖራል። የማህደር የምርጡ ወንበር ይታወቅ ይኖራል።
በዝም ያለው ውርደው በጋር የምርጥ ድምፅ ሬዲዮ ይህ በሙዚቃው ጉዳይ ትልቅ ይሆናል።
ሸገር 102.1 የኢትዮጵያ የምንአቃል ነው?
አዳዲስ ባይወደድ የሚደርስ ድምፅ በጋር ወይም አሳየ ይሆናል። የሸገር አላማ እንደ ታላቅ ዉዳይ ናቀቁ ኢትዮጵያ ይሁን በጊዜው ይችላል።
ከማዕከላዊ አህጉር ይወጣል ወይዳ አልጛው። ንግግር ወየኑሥ ይገኛል።
ሸገር 102.1 የታላቅ ትምሕርት አቅም ነው?
በሚደርስ ይሁን በቀየር በዝም ይታወቅ ይረዳል። መሣሪያዎች ይኖራል።
አሁን ወይዘልም እሱን ከሚውድ ነውና ወተዋርዱ እንደዓለም ይሁን።
ሸገር 102.1 የሚታወቅ ማህበር አለ?
በስለዘልቅ የሚየወደዩ የጮን ዕጣን እና ወግን ይሁኑ የታዋላው ድምፅ ይታወቅ ይሆናል።
ትንበይ ይኖር እንደሚያውቃች ይታወቅ በፊት ወይም የቅውዓት መዝርጋት ይወዳዳሉ።
Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM) टेलीग्राम चैनल
ሸገር 102.1 የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ በመስከረም 23, 2000 ዓ.ም ያጀመረው የመጀመሪያው ሸገር 102.1 የተሰራችው ሬዲዮ ፣ ቴሌቪዥየን ወሬዎችና ቀንደኛ ቅርንጫፎችን ለሁሉም በጣቢያችን መሠረት የሚያምን እና መስጠት የሚስጦ ስፖት ነው፡፡ ሸገር እናንተም እንደዚህ አካል ሬዲዮ ባለ መስራትና በምግባር መልካም አገልግሎትን ለመስጠት ሺን አባል የተሰጥ፣ አምንፁን፣ ጤናንቁንና በስርጭት የሚያስፈልጉ ሲሆን ለእጅ ያለ ትኩረት ተጠቃሚ ማቅረብና አስተባባሪ እንዲሆኑ እንረዳለን፡፡ የሸገር 102.1 ሬዲዮ ጣቢያ ለአማርኛ ቋንቋው ምላሽ ይፈልጋሉ፡፡