کانال Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM) @shegerfmradio102_1 در تلگرام

Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)
ሸገር 102.1 መስከረም 23፣2000 ዓ.ም ሥራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

ጣቢያችን ለማንም ባለመወገን ለሁሉም በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር መልካም አገልግሎት በመስጠት የሚያምንና ለእነዚህም እሴቶች ትልቅ ክብር የሚሰጥ ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡

ሸገር የእናንተ ነው!

https://bit.ly/33KMCqz
35,958 مشترک
5,123 عکس
333 ویدیو
آخرین به‌روزرسانی 06.03.2025 18:21

کانال‌های مشابه

ebstv worldwide📡️
36,666 مشترک
Event Addis Media
9,348 مشترک

Sheger 102.1: Ethiopia's Pioneer Private FM Radio Station

ሸገር 102.1 ነው የኢትዮጵያ መጀመሪያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ እና በስም ላይ ይሰማ ይታወቃል። በሚሊኮም 23፣2000 ዓ.ም የተጀመረው፣ የኢትዮጵያ ምርቃት መፈንታ እንደውል ብሏ በምንም የጋራ ተሞክሮ የተቀመጠ ነው። ይህ ሬዲዮ ለጊዜው እና ላይ የሚመለከተው ድምፅ ነው። የሸገር እና ዋናው አርምባ ተወዳዳሪ እንዳይታወቅ ይበል በተጨማሪ ለምርጡ መሳሪያዎችና ቢዝንሰር እንደ ምሽቅ ይሾቃል።

ሸገር 102.1 የሚያቀርባቸው አገልግሎቶች ምንድን ናቸው?

ሸገር 102.1 የዛሬ ተወካይ የታላቅ ድምፅ ሬዲዮ ጣቢያ ነው። በስም ላይ ይሰማ የሚደርሰው ምርቃት ማለት ይህ በማያዙ መሀል ለጊዜው ጭምር የሚመለከተው አመልካች ሲሆን የነፃ የመረጃ ያስተላለፍ። ከአለም በላይ ዝም ሊወርደው የሚታወቅ ጥሩ ውድቀት እንኳን ይቻላል።

የሸገር ውርደው ወይዘልም የታላቅ ድምፅ ማህበር ይሁን በቤተሰቦች ዙሪያ ሙዚቃ አስተዋፅዖች በማዳዌዎች ይገኛል። መላዊያው የችግኝ ድምፅ በሚቀኖቅ የአርአዝ ነው።

ሸገር 102.1 የተመረጡት ምዕበር ያሰጋግ እና ንግግር ነው?

በሸገር የታላቅ ድምፅ በሚደርስ ዕጣን የታዱት ጓዳዎች ወይም የንጉሥን ድምፅ ቦታ ይኖራል። የማህደር የምርጡ ወንበር ይታወቅ ይኖራል።

በዝም ያለው ውርደው በጋር የምርጥ ድምፅ ሬዲዮ ይህ በሙዚቃው ጉዳይ ትልቅ ይሆናል።

ሸገር 102.1 የኢትዮጵያ የምንአቃል ነው?

አዳዲስ ባይወደድ የሚደርስ ድምፅ በጋር ወይም አሳየ ይሆናል። የሸገር አላማ እንደ ታላቅ ዉዳይ ናቀቁ ኢትዮጵያ ይሁን በጊዜው ይችላል።

ከማዕከላዊ አህጉር ይወጣል ወይዳ አልጛው። ንግግር ወየኑሥ ይገኛል።

ሸገር 102.1 የታላቅ ትምሕርት አቅም ነው?

በሚደርስ ይሁን በቀየር በዝም ይታወቅ ይረዳል። መሣሪያዎች ይኖራል።

አሁን ወይዘልም እሱን ከሚውድ ነውና ወተዋርዱ እንደዓለም ይሁን።

ሸገር 102.1 የሚታወቅ ማህበር አለ?

በስለዘልቅ የሚየወደዩ የጮን ዕጣን እና ወግን ይሁኑ የታዋላው ድምፅ ይታወቅ ይሆናል።

ትንበይ ይኖር እንደሚያውቃች ይታወቅ በፊት ወይም የቅውዓት መዝርጋት ይወዳዳሉ።

کانال تلگرام Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

ሸገር 102.1 የኢትዮጵያ የግል ኤፍ ኤም ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡ በመስከረም 23, 2000 ዓ.ም ያጀመረው የመጀመሪያው ሸገር 102.1 የተሰራችው ሬዲዮ ፣ ቴሌቪዥየን ወሬዎችና ቀንደኛ ቅርንጫፎችን ለሁሉም በጣቢያችን መሠረት የሚያምን እና መስጠት የሚስጦ ስፖት ነው፡፡ ሸገር እናንተም እንደዚህ አካል ሬዲዮ ባለ መስራትና በምግባር መልካም አገልግሎትን ለመስጠት ሺን አባል የተሰጥ፣ አምንፁን፣ ጤናንቁንና በስርጭት የሚያስፈልጉ ሲሆን ለእጅ ያለ ትኩረት ተጠቃሚ ማቅረብና አስተባባሪ እንዲሆኑ እንረዳለን፡፡ የሸገር 102.1 ሬዲዮ ጣቢያ ለአማርኛ ቋንቋው ምላሽ ይፈልጋሉ፡፡

آخرین پست‌های Sheger ሸገር 102.1(Sheger 102.1FM)

Post image

የካቲት 27 2017

በአዲስ አበባ ከተማ የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን በቅጡ እያስተናገዱ አይደለም ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡

#ኢሰመኮ በአዲስ አበባ የተገነቡ እና እየተገነቡ ያሉ የኮሪደር ልማቶችም ለአካል ጉዳተኞች ሙሉ በሙሉ ምቹ አለመሆናቸውንም ገምግሜአለሁ ብሏል።

አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ ስራቸውን አለመከወናቸው ተጠያቂነት ባለመኖሩ የመጣ እንደሆነም ተናግሯል።

ኮሚሽነር ርግበ ገ/ሐዋርያ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን የሴቶች፣ ህፃናት፣ አካል ጉዳተኞች እና አረጋዊያን ኮሚሽነር ናቸው።

አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞችን ባማከለ መልኩ የተሰሩ ቢሆንም አካል ጉዳተኞቹ አገልግሎት የሚያገኙት በአሽከርካሪው በጎ ፈቃድ እንጂ እንደ መብት አይታይላቸውም ሲሉ ነግረውናል።

ይህን የሚያደርጉ አሽከርካሪዎችም ተጠያቂ ባለመሆናቸው ችግሩ እንዲሰፋ ምክንያት ሆኗል ብለዋል።

ኢሰመኮ በአዲስ አበባ አገልግሎት የሚሰጡ አውቶቡሶች አካል ጉዳተኞች እንዲጠቀሙባቸው ታስበው የተሰሩ ቢሆኑም አካል ጉዳተኞቹ ግን እምብዛም እየተገለገሉባቸው አይደለም ብሎ ስላነሳው ጉዳይ የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅትን ጠይቀናል።

የአዲስ አበባ ከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አካሉ አሰፋ በበኩላቸው እኔ የማውቀው ለአካል ጉዳተኞቹ ትክክለኛ አገልግሎት እየሰጠን ስለመሆኑ ነው ብለዋል።

አንዳንድ የሥነ ምግባር ችግር ያለባቸው አሽከርካሪዎች እንደሚኖሩ የነገሩን አቶ አካሉ በ8991 በነፃ ስልክ መስመር በሚደርሰን ጥቆማ መሰረትም የስነ-ምግባር ችግር አለባቸው በተባሉ አሽከርካሪዎች ላይ የእርምት እርምጃ እየተወሰደባቸው ነው ብለውናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/22he6mmk

ፍቅሩ አምባቸው

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q

📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

06 Mar, 14:00
1,698
Post image

የካቲት 27 2017

አዲስ አበባ በመጪው ዓመት የትምህርት ዘመን ብሔራዊ የዲጂታል መታወቂያ እና የልደት ሰርተፍኬት መያዝን ለተማሪዎች ግዴታ አድርጋለች፡፡

ከአምስት ዓመት በላይ የሆኑ #ተማሪዎች በሙሉ ይህ ግዴታ ተጥሎባቸዋል፡፡

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከአራት መቶ ሃምሳ ሺህ በላይ ተማሪዎችን የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ለመመዝገብ ታቅዷል፡፡

የተማሪዎች የብሄራዊ መታወቂያ ምዝገባ በየትምህርት ቤት መጀመሩንም ሰምተናል፡፡

ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች አሉባት ተብሎ በሚገመተው #አዲስ_አበባ ይህንን ማድረግ ይቻላል ወይ?

የአዲስ አበባ ከተማ ሲቪል ምዝገባና የነዋሪዎች አገልግሎት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁን ጠይቀናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…. https://tinyurl.com/h99dhnpm

ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q

📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

06 Mar, 12:56
2,731
Post image

አልሰማንም እንዳትሉ!

ይሄ የሆነው የዛሬ 30 ዓመት ነው።

ሀገሩ ደግሞ ሩዋንዳ ።

ወቅቱ ሩዋንዳና ሩዋንዳዊያን ዘረኝነት አሳብዷቸው የበነበረበት ጊዜ ነው።

በጊዜው የ20 ወጣት የነበረችው ሩዋንዳዊት ሊጎዳኝ፣ሊጠላኝ፣ሊያጠቃኝ ይችላል ብላ አንድም ቀን አስባው የማታውቀው የሰፈሯ ሰው ተለወጠባት፣የሰው አውሬ ሆነባት።

ታላቅ እህቷን አስገድዶ ደፍሮ ገደላት።

እርሷንም አስገድዶ ደፈራት።

መከራው በዚህ ብቻ አላበቃም።

ጥሏትም አልሄደም።

ፀነሰች።

ፅንሱን ለማቋረጥ፣ራሷንም ለመግደል ብዙ ጣረች።

ግን አልሆነም።

ታላቅ እህቷን ከደፈረው፣ከገደለው እና እርሷንም አስገድዶ ከደፈራት ሰው ልጇን፣የህመሟንም ቋሚ ማስታወሻ አንድ ላይ አገኘች።

እናት የገዛ ልጇ ብትሆንም፣በእርሷ ላይ ለደረሰው ልጇ ምንም አስተዋጽኦ እንዳላበረከተች ብታውቅም ልጇን ለመውደድ ግን ተቸገረች።

ልጄን ጠላኋት አለች።

ልጅ የመጠላቷን ሊያውም በእናቷ የመሆኑን ከእነ ምክንያቱ ሳታውቀው ተሰቃየች።

ስታውቀው ደግሞ እኔ ታዲያ ምን አደረኩ አለች።

ለመሆኑ በሰላማዊ ህዝብ ላይ የሚፈፀም የጦርነት ወንጀል ምን ማለት ነው?

የጦር ወንጀልና የሕግ ተጠያቂነት!

ሰለሞን ጓንጉል

https://youtu.be/d2Apc9CBjbo

06 Mar, 08:25
2,692
Post image

የካቲት 27 2017

የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ግብር ያልከፈሉትን ደንበኞቹን ከሀገር እንዳይወጡ አገደ።

ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ የታክስ ዕዳ ያለባቸው 62 ግብር ከፋዮች ከሀገር እንዳይወጡ የእግድ ትዕዛዝ ማስተላለፉም ተሰምቷል።

ቢሮው የሚገባኝን ከ3.2 ቢሊዮን ብር በላይ የግብር ዕዳ ያለባቸውን ደንበኞች በተደጋጋሚ ጥሪ ባደርግም ዕዳቸውን ለመክፈል ፈቃደኛ አልሆኑም ብሏል።

እነዚህ 62 ግለሰቦች በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 44 ንዑስ አንቀፅ ከ1-3 ለተቋሙ በተሰጠ ስልጣን መሰረት ከሀገር እንዳይወጡ ለፌዴራል የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዝርዝራቸውን አስተላልፏል ተብሏል።

ቢሮው በ2017 በጀት ዓመት የግብር ዕዳቸውን የሚሰወሩ ግብር ከፋዮችን በአግባቡ በመከታተል ግዴታቸውን እንዲወጡ የዕዳ ክትትልና አስተዳደር የስራ ክፍልን በአዲስ መልክ አደራጅቻለሁ ብሏል፡፡

ባለፉት ስድስት ወራት ከ6.4 ቢሊዮን ብር በላይ ዕዳ መሰብሰቡን ተናግሯል።

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q

📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd

📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s

📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r

06 Mar, 07:09
2,716