📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖 @qidmiylewqat Channel on Telegram

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

@qidmiylewqat


ዐረበኛን መማር ዲንህን መማር ነው። ቁርአንን መማር ነው፤ ሀዲስንም(የነብዩን ንግግር) መማር ነው። ቁርአን የወረደው በዐረበኛ ነው፣ ነቢ ያስተማሩት በዐረበኛ ነው። ዐረበኛን አንጥረህ ካላወቅ ዲንህን(ሀይማኖትህን) መረዳት አትችልም። ነህው(የዐረብኛ ሰዋሰው)፣ ሶርፍ(የዐረበኛ ርቢ)፣ በላጋን መማርና ማጥናት ዲንን መማር ነው የቁርአን ተፊሲርን፣ ሀዲስን ለመማር መሰረት ናቸው። ትኩረት ሊሰጠው ይገባዋል

📖 የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء 📖 (Amharic)

የነብያት ውርስ ෻و يُورثَ الأنبياء 📖nnየዐረበኛን መማር ورثة الأنبياء እና መማር ዲንህን እንዴት መማር ነው። ቁርአንን መማር እንዴት መማር ነው፤ ሀዲስንም(የነብዩን ንግግር) መማር እንዴት ነው። ቁርአን የወረደው በዐረበኛ ነው፣ ነቢ ያስተማሩት በዐረበኛ ነው። ዐረበኛን አንጥረህ ካላወቅ ዲንህን(ሀይማኖትህን) መረዳት አትችልም። ነህው(የዐረብኛ ሰዋሰው)፣ ሶርፍ(የዐረበኛ ርቢ)፣ በላጋን መማርና ማጥናት ዲንን መማር ነው የቁርአን ተፊሲርን፣ ሀዲስን ለመማር መሰረት ናቸው። ትኩረት ሊሰጠው ይገባዋል

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

07 Nov, 08:36


وما زادهم إلا ايمانا وتسليما.

🍃

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

31 Oct, 19:42


🔸ፍልስጤምና እስራኤልን አስመልክቶ እውነታው ምንድን ነው? ታሪኽ

🔹እኛ ምን ማድረግ አለብን የሚለውም የተዳሰሰበት ትናት እሁድ 18/2/2016 የፈትዋ ፕሮግራም ላይ የቀረበ !

🌺 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ

🌀 እናዳምጠው ለሌሎችም ሼር በማድረግ እውነታውን እናሳውቅ !

T.me/dawudyassin

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

18 Oct, 09:48


🔹 ፊልስጢሞች ላይ እየደረሰ ስላለው ወቅታዊ ጉዳይ ድንቅ ማብራሪያ

ማንኛውም ጉዳያችንን በሸሪአ መነፅር ማየት ከቻልን በሁሉም ርዕስ ላይ ሚዛናዊ እንሆናለን


👈 دكتور إبراهيم بن صالح المحيميد
T.me/dawudyassin

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

18 Oct, 08:53


لا تنسوا إخوانكم في #فلسطين من دعوة صالحة أن يُنَفِّسَ الله كربهم ويفرج همهم ويكبِتَ عدوهم وينصرهم عليه ، اللهم أعزّ الإسلام وأهله في كل مكان ، اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ودمِّر أعداء الدين.

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

15 Oct, 11:39


🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/234

🔆 የፍልስጤምና የአል አቅሷ ትሩፋት

     እሁድ 30/3/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
         
🔎  https://tinyurl.com/4abn865j
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐https://telegram.me/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

01 Sep, 19:42


👁

ድግምት እና ዓይን ምንነቱ መከላከያውና መድሀኒቱ

ሁዳ ሪሳላ ፓምፕሌት ቁጥር 06

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

15 Aug, 15:08


በአዳማ ከተማ ገንደሃራ አነስ ኢብኑ ማሊክ መስጂድ

በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተሰጠ መሳጭ ምክር !!

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

08 Aug, 09:56


በወራቤ ከተማ አቡበክር  መስጅድ በተካሄደው ሃገር አቀፍ የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ላይ ለቀረቡ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ ።

ከቀረቡ ጥያቄዎች መካከል:

1. ኢስቲዋእን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ አል-ቁርጡቢይ የሰለፎች አቋም ብለው ስለተናገሩት ንግግር።
➱አህባሾች ስለሚያነሱዋቸው ማምታቻዎች ተብራርቶበታል።

2. አንዳንድ ስለ አንተ(ኡስታዝ አህመድን ነው) የሚነገሩ ነገሮች አሉ....

🎙 በኡስታዝ አሕመድ ኣደም(ሐፊዘሁሏህ)

-------
https://t.me/fewaidworabe/2498

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

07 Aug, 12:58


➱ ጥያቄ:

ለብዙ አመታት ሲያስተምሩ የነበሩ መሻይኾችን " ሙመይዓ ናቸው፣ ኢኽዋን ናቸው፣ ሙብተዲዕ ናቸው..." እያሉ ደረሶቻቸው እንዲበተኑ ተደርጓል።

በዚህ ጉዳይ ለደረሶች ምን ይመክራሉ? በተለይ ስልጤ ክልል ላይ ላሉ ደረሶች።

➱ መልስ :

🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ (ሐፊዘሁሏህ)
-—————-—————
ሙሐረም 18/1445 ዓ.ሂ በወራቤ ከተማ  አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጅድ የቀረበ ት/ት

https://t.me/fewaidworabe/2488

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

06 Aug, 13:53


አልሐምዱሊላህ ሱመ አልሐምዱሊላህ!!

الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات...

በሰላም አስጀምሮ ላስጨረሰን ጌታ የላቀ ምስጋና ይገባው።

ለሶስት ተከታታይ ቀናት እየተካሄደ የነበረው ታላቁ ሀገር አቀፍ ኢጅቲማዕ እና የዳዕዋ ኮንፈረንስ እጅግ በሚያምር ሁኔታ ሲካሄድ ቆይቶ ዛሬ እለተ እሁድ ሀምሌ 30/2015 ተጠናቋል።

አልሐምዱሊላህ !

እነሆ ወራቤ እንግዶቿን በሰላም ተቀብላ ለ3 ተከታታይ ቀናት ተንከባክባ አሁን በመሸኘት ላይ ትገኛለች።

📖የነብያት ውርስ ورثة الأنبياء📖

04 Aug, 14:30


አሁን ኡስታዝ አህመድ ኣደም የቀዋዒዱል ሙስላ ደርስ ይሰጣል